Тёмный

የአሁን ሃይል መጸሃፍ ዋና ሃሳብ፡፡The Power of Now Book Summary In Amharic 

ክታብ
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

አሁን ላይ መኖር በጣም ትክክለኛው የደስታ እና የእውቀት መንገድ እንደሆነ መጸሃፉ ይናገራል።
ኤክሃርት ቶሌ አንባቢዎችን የራሳቸው ስቃይ ፈጣሪዎች እንደሆኑ በመግለጽ መጸሃፉን ይጀምራል፡፡
እናም አኗኗራቸውን ወደ አሁን ላይ በማምጣት ከህመም እና ስቃይ ነጻ የሆነ ማንነት እንዴት እንደሚኖራቸው ያሳያቸዋል።
ለቆምክባት ቅጽበት ወይም ለአሁን ወቅት እጅ ከሰጡ ችግሮቻቸውን ብን ብለው እንደሚጠፉ ይናገራል።
እዚህ ውቅት ወይም አሁን ላይ መኖር ደስታን የምታገኝበት፣ እውነተኛ ማንነትህን የምትቀበልበት እና ሙሉ እና ፍፁም መሆንህን የምታውቅበት አካሄድ ነው ይላል።
መልእክት #1፡ አእምሮህ እና አካልህ የተለያዩ ናቸው፡፡
አእምሮህ ዋናው የህመም የስቃይ ሁሉ መነሻ ነው።
ስለዚህ፣ ኢጎህን በሌላ ቋንቋ ለራስህ የምትሰጠው ዋጋ ከበዛ ብዙ ስቃይን ለመቋቋም ያለህን ዝግጁነትክን ይገልጻል ።
አእምሮህ ከስቃይ ጋር የተጣበቀ ነው፡፡
ምክንያቱም በተደጋጋሚ ትውስታዎችን በማውጠንጠን በትዝታዎችህ ላይ እንደታተኩር ያረግሃል፡፡
ታዲያእንዲህ ስታረግ ብዙ ጊዜ ስላለፈው ጭንቀት እና ስለወደፊቱ ደግሞ የበለጠ ስጋትን ያመጣብሃል።
በአጠቃላይ በተለምዶ አእምሯችን በአሉታዊ ትውስታዎች ላይ ያተኩራል፡፡
www.sloww.co/b...
ታዲያ ይህን ተከትሎ ህይወታችንን አሁኑ ላይ እንዳንኖር ያደርገናል፡፡
ከትውስታ ጋር የተያያዘው ስቃዮቻችን በነዚህ ክስተቶች ላይ ምንም አይነት ቁጥጥር የበለጠ እንዳይኖረን ያረገናል።
ኤክሃርት ቶሌ ሲናገር እኛ የምንቆጣጠረው ነገር ብኖር አሁን ያለንበትን ወቅት ብቻ ነው፡፡
አሁኗ ወቅት ላይ የሚሰማንን ፤የምናገረውን፤የምንሰራውን ልንቆጣጠር እንችላላን፡፡

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
Далее
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 14 млн
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 7 млн
The Power of Now  - Part I
27:51
Просмотров 141 тыс.