Тёмный

የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Bed Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Bed Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:36 CT FURNITURE - መገናኛ አለፍ ብሎ ወደ አያት የሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሳምፔር ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስልክ - 0975733535 / 0964945414
10:46 NIDA WOODS - Social Media @NIDA_WOODS
ስልክ - 0911458240

Опубликовано:

 

25 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@kedijasunkamoo9937
@kedijasunkamoo9937 9 месяцев назад
betam yamral wow❤ enamesgenalen
@merytedy8075
@merytedy8075 7 месяцев назад
መደብ ሰርቼ ቆንጆ ፍራሽ አድርጌ ለጥ ሆሆሆሆ ምነው ሸዋ😢😢😢😢
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 4 месяца назад
Bትክክል😂❤❤❤
@merytedy8075
@merytedy8075 4 месяца назад
@@mayakabsh5515 የሳደገኝ መደብ ምን አለኝ ስንት የተራበ በሞላበት ሀገር 😪😪
@aduethiopian
@aduethiopian 9 месяцев назад
አቤት ዋጋቸው አይቀመስም ጭራሽ ድስካውት አረገን ነው አላለም ሆ ድሀው የት ይኑር
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 9 месяцев назад
ቁምሳጥኑ የሜካኘ ሜስቀመጫ ካለው ስንት ነው?
@toybaseid9033
@toybaseid9033 9 месяцев назад
እስከ ቤቱ ከሆነ ጥሩነው😂😂
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 6 месяцев назад
ክክክክ
@medhanitnegewo5735
@medhanitnegewo5735 7 месяцев назад
እንዴት እደሚያምሩ አልጋዋቹ አረ ደጋግሜ በማየት አይኔ ልጠፋ ነው
@kedirahemed6810
@kedirahemed6810 7 месяцев назад
ለክፍለ ሀገር ደንበኞች ምን የተመቻቸ ሁኔታ አለ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 6 месяцев назад
Are tewu le laxe yemihone temexaxagn waga yakew asayun
@mismtg5829
@mismtg5829 9 месяцев назад
Waw andegna nachew algawochu wagaw arif new
@user-vk3vl6ml7o
@user-vk3vl6ml7o 2 месяца назад
ሰልክ እና አድራሻ
@user-yq5fe1qd5z
@user-yq5fe1qd5z 9 месяцев назад
09?
@rosarose2433
@rosarose2433 9 месяцев назад
8000፡እሽ🙆
@farissaid6661
@farissaid6661 2 месяца назад
Adrasha yet naw
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 месяцев назад
ነጋዴዎች ነብሳችሁ አይማርም እንዲህ በግፍ የምትሰበስቡት ገዘብ አመድ ይሁንላችሁ ደሀ እዴት እንኑር
@aduethiopian
@aduethiopian 9 месяцев назад
እረ።አይባልም እህቴ ያው እነሱም ብዙ ወጭ ይኖርባቸው ይሆናል🤣🤣🤣
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl 9 месяцев назад
አሜን😢😢😢😢
@user-bs7pg5lu8r
@user-bs7pg5lu8r 9 месяцев назад
ወደው አይደለም የሱቅ ክራይ ግብር ይጠብቃቸዋል
@user-bs7pg5lu8r
@user-bs7pg5lu8r 9 месяцев назад
እውቀቱ በሌለሽ ነገር አትራገሚ በአሁ ሰአት ግብር እና የሱቅ ክራይ በጣም ከባድ ነው
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 9 месяцев назад
@@user-bs7pg5lu8r እራስሺ ነሺ እውቀት የሌለሺ ግብር ባመት ነው የቤት ክራይ ያዱ አልጋ ይሸፍናል ነጋዴ ሆዳም ነው ለደሀ አያስብም ።
@farissaid6661
@farissaid6661 2 месяца назад
Slk waym adrasha
@marizatube5186
@marizatube5186 9 месяцев назад
ነጋደ ምን ያድርግ ጥሬ ቃ ውድ ነው. የዋዛ ጣውላው ቀረ በቃ. ማንንም አልሰማ. የጣውላየን አሰራለሁ የምን ቤድድ ነው. 😂😂😂😂
@zozouae2590
@zozouae2590 7 месяцев назад
ዋጋው ምንድነው እረ በፈጣሪ 😮🙄
@sigtgul4474
@sigtgul4474 9 месяцев назад
አልጋ ብቻ ያለፍራሽ ትጠይቃለሽ እንዴ፡ኮምፕሊት የሆነ መረጃ መስጠት ነበረብሽ
@queenyeshi6050
@queenyeshi6050 9 месяцев назад
እሚገዛችሁ ሰው አለ ግን?
@user-mc2yc8xw8e
@user-mc2yc8xw8e 9 месяцев назад
ውይ ዋጋው ለድሃ አይሆንም እክሌየን አሰርቸ መኖር ሆ መቃብር አይደል የዘላለም ቤታችን
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 2 месяца назад
ጀግና ከሆናቹ አብይ ይዉረድ 😂😂
@massramassra4881
@massramassra4881 7 месяцев назад
ውንድም አከበደከም 800000ሺ ብር ሰትል 😂😂😂😂
Далее
Lions Tackle Raging River 😲
00:23
Просмотров 2,6 млн
One shop for all ladies fancy needs.
8:50