Тёмный

የአሏህን ሀያልነት ለማወቅ የፈጠራቸውን ፍጡራኖች መመልከትና ማስተንተን 

አቡ አብደራህማን
Подписаться 590
Просмотров 173
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@Abu447
@Abu447 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ወይም መጣሽ ማሻአሏህ አሪፍ ትምህርት ነው አሏህን ከሚያስታውሱ አሏህን ከሚዘክሩ ሰዎች ቅረብ ያረገን ያረብ የሚያሰተምሩትን የምንሰማውን ተጠቃሚ ያረገን
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ደስ የሚል ትምህርት ነው ያሰማከን ወንድማችን አላህ ይጠብቀን ከጀሀነም እሳት ያረብ ብቻ ከባድ ነው የኛ መጨረሻ ሱብሀን አላህ
@yelbeamakary
@yelbeamakary Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒየ የሚጠቅም ነገሮች ኸይረ ነገር ስለምታካፍይን ጀዛከ አሏህ ኸይረ የሚያሰተምሩትም የሰማነውም ተጠቃሚ ያረገን መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ
@Halima-woleyewa
@Halima-woleyewa Год назад
አሰላሙአለይኩም እራህመቱላሂ ዋበረካትሁ አህለን ወንድሜዋ እንኳን ሰላም መጣህልን ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛክ አላህኸይር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Год назад
አሠላማሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለን ማሻ አላህ ተባረከላህ አሪፍ ቆይታ እና ጥሩ ትምህርት ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን በርታ👍👍👍🌹✅
@sofiya857
@sofiya857 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ አላህ እሱን ከሚፈሩት ከሚያስታዉሱት ደጋግ ባሪያዎቹ ያርገን ወንድም በጣም ደስ ከሚል ተፈጥሮ ጋር ነዉ ያሳየህን በርታ
@Zd-wolloutub
@Zd-wolloutub Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣህ ወድሜ ማሻአላህ ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ድህና መጣህ አቡ አብድ ረህማን ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@-amefafi7639
@-amefafi7639 Год назад
Wealykumselam werahmetullahi weberekathu Mashaa Allah Allah bsemanew teteqami yadergen ameen
@halima6958
@halima6958 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላማቹሁ ይበዛ እንኳን ደህና መጣቹሁ አላህ ሰመተው ከሚጥቅሙበት አላህ ያደረገን ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኻይር
@creator309
@creator309 Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ያረብ።ማሻ አላህ ሺኩራን
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Год назад
ws wr wb jezakelah heyr rejim edma tena lewd ustazna olemochachin
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji Год назад
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ሰላም መጣህ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም ያዴርግልን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችንን
@zed8412
@zed8412 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም ማሻአለህ. አለህ ከደገጎቹ ባሪየ የደርገን
@fedluousman1923
@fedluousman1923 Год назад
አሰላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
@hafizatube
@hafizatube Год назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛክ አሏህ ኸይር
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Год назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ነገር ሁሉ ሠደቃ ነው መልካም ከሚሠሩት ባሮች አሏህ ያድርገን አህለን
@ፈርዶስወሎየዋ
@ፈርዶስወሎየዋ Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም ማሻኣላህአደነትነ ወፈቀነ ያረበ የሀገሬልጆች ሰላም በያለነበት ይጠበቀነ ያረበ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን አሚን አሚን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤💚💛🌹
@rahmaaman7501
@rahmaaman7501 Год назад
አሰላሙአለይኩሞወራህመቱላሂወበረካቱሱብሀንአላህአላህይጠብቀንደሚልትሞህርትነዉያሰማከንወንድማችንአላህይጠብቀንከጀሀነሞአሳትያረብባድነዉየኛ🌹🌹
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 609 тыс.