Тёмный

''የአማራ ሸኔ አይገዛንም፣ ያለ ቀይ ባሕር ምንም ነን ፤ የኤርትራን ሕዝብ ወደ ምንዳ እንቀይረዋለን'' ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 889 тыс.
Просмотров 315 тыс.
50% 1

www.gofundme.c...

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 894   
@nejatliben6293
@nejatliben6293 10 месяцев назад
ጋዜጠኛ የሚፈራዉ ሰዉዬ ጠያቂ በሌለበት እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ እኔ በሁሉም ቦታ አዋቂ ነኝ ባይ ባዶ መንደሬ
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 10 месяцев назад
ልክ እንደ ጉአደኛኛው ኢሱ
@kasutube8310
@kasutube8310 10 месяцев назад
የኔ አደበት ጣፋጭ ጋዜጠኛ እናከብርካለን🙏🙏 ሁሌም አያልፈኝም ቪዲዮዋቾሁ 😍😍 ይህ ሰዉዬ ፈጣሪ ያጥፋልን
@tesfayewoldemihret1034
@tesfayewoldemihret1034 10 месяцев назад
ዝግጄትህ ሰውዬውን የበለጠ ሰዎች እንዲረዱትና እንዲያውቁት ያደርጋል። በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው ። እናመሰግናለን ።
@behailukibret809
@behailukibret809 4 месяца назад
ይህን ሴጣን ማን ያጥፉለን እግዚአብሔር ይድፉህ
@meaza5812
@meaza5812 10 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ትንቀልህ 😢
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 10 месяцев назад
ፅዬን ማርያም የድፍራቹህ በቅዳሰዬ የነብረ ምዕመናን በገጅራና በጥይት የገድላቹህ የሱ ድግፌ አንድነብራቹህ ረሳቱቹህ አመቤተ ሰትሉ ቀልድ ነው አሺ የጉሬቤት ሰው
@alemyimere
@alemyimere 10 месяцев назад
አሜን
@akliluabebe8354
@akliluabebe8354 10 месяцев назад
​😫😫😫🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
@GreatSkill-kg1rl
@GreatSkill-kg1rl 4 месяца назад
I am​@@abebechimbae7252
@tibletsgebremedhin7439
@tibletsgebremedhin7439 10 месяцев назад
❤❤❤ኢትዮ ፎርም ምርጥ ጋዜጠኞች❤❤❤
@Kafu-toronto
@Kafu-toronto 10 месяцев назад
❤❤I love the narration and the content of this report. Thank u Ethio Forum. Exceptional reporter!!!
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 10 месяцев назад
አይ አለመታደል 🙄 በለፈለፉ ይጠፉ የማትረባ ደነዝ ከኢትዮጵያ ምድር ያንሳልን እግዚአብሔር አምላክህ 🤲
@tashaykef796
@tashaykef796 10 месяцев назад
Amen!!
@AhmedinBamud
@AhmedinBamud 10 месяцев назад
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ በጣም ትመቸኛለህ❤ ኢትዮ ፎረም ዜና አቀራረቡ እውነታውን ለማውጣት የሚያደርጉት ጥረት እጅግ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው በርቱ🙏🙏🙏
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 10 месяцев назад
ያየሰው ትለያለህ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ የድካምህን የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤ እናመሰግናለን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 10 месяцев назад
አሜን🙏
@atsbehasyum3319
@atsbehasyum3319 10 месяцев назад
የትልቅ አገር ትንሽ መሪ በጣም ያሳዝናል
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 10 месяцев назад
በትክክል
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 10 месяцев назад
በጣም እንጅ!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 месяцев назад
ህጻን ነው እንጂ
@FriwayniAbraha-nb8pq
@FriwayniAbraha-nb8pq 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 10 месяцев назад
የተኞው ትልቅ አገር?ያቺ የራሰዋ ሕዝብ የነብረ 15 ባአድ አገር ጋብዛ የጨፍጨፍች በአለም ተድርጉ የማይብቅ ግፍ ያድርገች?መሪዬቹህ ሰለድገፍቹህት አንጂ ብቻው አድዳሌሆነ አትርሱ አሺ የጉሬቤት ሰው
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 10 месяцев назад
Thank you Ethio-forum. You doing your professional job and it is up to the public-us to pay attention to get out of the craziness happening to Ethiopia.
@birabirotube6437
@birabirotube6437 10 месяцев назад
ሙሉ ቀን ብሰማህ አትተሰለችም ምርጥ አቀራረብ ነው
@hosanaseyoum758
@hosanaseyoum758 10 месяцев назад
This reportage is simply marvelous
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎረምን የምታደንቁ Like አድርጉ 👍🏻😢
@so2bk
@so2bk 10 месяцев назад
Yayesew Shimelis is the best journalist Ethiopia has ever seen.
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 10 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራ ለዓለም ህዝብ ❤❤❤❤❤❤ we need pease pease pease
@alemuseyum
@alemuseyum 10 месяцев назад
ያየሰው : ጤናና ዕድሜህ ይብዛ ! ይሄ ሰው ቸሩ መድኃኒዓለም ኢትዮጵያን እንዲመራ ያደረገው እኛ ህዝቦቿ መስመር ስለሳትንና የአያቶቻችንን እምነት ፣ ባህልና ትውፊት እረግጠን ልብና ሀሳባችን ምዕራብያዊያንና አውሮፓ ላይ ስላደረግን ቅጣት ነው። ልባችንን ፣ ሀሳባችንንና ዐይኖቻችንን አስተካክለን ወደእሱ ተመልሰን "ሰው" ከሆንን ይህ ሰው ጊዜ አይኖረውም። ቸሩ መድኃኒዓለም ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !!!
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 10 месяцев назад
ይህ ሰዉየ በምን ቀን ነዉ የመጣብን መንግስት ሲወርድ ተመኝቼ አላቅም የዚህ ሰዉየ ግን እንዴት እንደናፈቀኝ እርግማን ነዉ ወላሂ
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 10 месяцев назад
ትግራይ ባአድ አገር ጋብዞ ሰጨፍጭፍን አሰይ አልል አያላቹህ ጅግናችን ሰትሉት አንድነብረ ሳትረሱ አሁን ጦጰያኖች የትግራይ አናት አንቧና ንፁሕ ድም ቤታቹህ ሰለገባ ቻሉት አሺ የጉሬቤት ሰው
@BuzieTegegne
@BuzieTegegne 10 месяцев назад
ህወሃት መግደል ነው ይሄም ተመሳሳይ ነው ምን አዲስ አለ
@saadasaid1559
@saadasaid1559 10 месяцев назад
​@@abebechimbae7252ባህላውይ ጭዋታችን ነው ጤርነት ብላችሁ ጀምራችሁ እማራን ጭፍጭፈችሁ የናተ መዘዝ ነው ሀገራችንን ለዚህ ያብቃት ጭዋ እትምስሉ እናተስ ብታልቁ ብጥጋባችሁ ነው
@YadessaEjeta-c4i
@YadessaEjeta-c4i 10 месяцев назад
Really I appreciate the angle you look at each and every matter
@Zamani1983
@Zamani1983 10 месяцев назад
የእውነት አንተ ጀግና ዘጋቤ ነህ ተሠምቶ የማይጠገብ ትንተና👍
@destawfikado6349
@destawfikado6349 10 месяцев назад
አብይ አህመድ ጨካኝ እና አረመኔ ክፉ ስለ ሠዉ ህይወት ቅንጣት ታህል ደንታ የሌለዉ አምላኬ ሆይ የሥራሆን ይስጥህ በሆነ በሽታ ተሰቃይተህ እድትሞት የሰማዩ አምላክ ያምጣብህ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 10 месяцев назад
enshallh
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 10 месяцев назад
ትናንትና ባአድ አገር ጋብዞ ሰጨፍጭፍን አብያተክርስቲያናት መሰግዶች በዶሮን በመድፍ ሰያፍርሰ በቅዳሴ አያሉ ምዕመናን ሰገድል ጅግና ሰትሉት አንድነብረ አትርሱ የትግራይ አንቧ ንፁሕ ቤታቹህ ገባ አሺ የጉሬቤት ሰው
@kasutube8310
@kasutube8310 10 месяцев назад
የደሀ እባ ይፋረደዉ😢😢😢
@FasikawBini
@FasikawBini 10 месяцев назад
Ethiopia forum its amazing understanding of abiy intention.tnxs!!!❤❤❤
@tenawabebe360
@tenawabebe360 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@sa34315
@sa34315 10 месяцев назад
ይህ ታዛዥ ሕዝብ ፤ ይህ ታላቅ ሀገር ፤ ይህ የዋህ ገበሬ ፤ ይህ ደሃ ኢኮኖሚ ፤ ይህ እንደ አሸን የፈላ ወጣት ፤ ይህ ለውጥ የናፈቀው አርበኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በውነቱ እጅጉን ያሣዝናል።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይታረቀን፡፡
@Resilience3
@Resilience3 10 месяцев назад
ትግራይ ላይ አብራቹሁት በመጨፍጨፍሃቹ ገና የሚከፈል ነገር አለ God is very disappointed by all. አብይ የሚመጥናቹ አለቃ ነው
@NetsanetTeklay
@NetsanetTeklay 10 месяцев назад
Abiyi and sew new hzbu bayagzew yehla chgr baymeta neber
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 месяцев назад
ባህላዊ ጨዋታ በሎም እያላችሁ ስትጨፍሩ የነበራችሁት? አይዞሽ ገለቴ በጦርነቱ መሸነፍ ያለና የሚኖር ነው።
@SamMah-p1g
@SamMah-p1g 10 месяцев назад
Ezhe Hager liy edethawetubat fetare ede babelon yatefahew del lefano🎉
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 10 месяцев назад
Excellent! Thank you!!
@almazalemesegad6830
@almazalemesegad6830 10 месяцев назад
Yayesaw great full man thank for all the time best information ❤️🙏
@abejegeta7284
@abejegeta7284 10 месяцев назад
በዚህ ሪፖርታችሁ በትክክል የምስማማበት እውነት ነው፣ በትክክል ገልጻችሁታል።
@tjukk_region2612
@tjukk_region2612 10 месяцев назад
Wenbeda yesewe Ager selfelge new .yedemesesatal
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 10 месяцев назад
You are brillant Brothers. Praoud of you ❤🧡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@nejatliben6293
@nejatliben6293 10 месяцев назад
አብይ ተብዬዉ ከመጣ ከእዳ ወደ የበለጠ እዳ ገባን ፈጣሪ ይገላግለን ይህን ቀዉስ🙏
@sarakedana8798
@sarakedana8798 10 месяцев назад
ለኢትዬጵያ ሕዝብ ለውጥ ነው የ27 ጨለማ ግዚ ብርሐኑ ያጣጡሙት የተመኙት ነው የሰጣቸው
@ArsuLove-h2l
@ArsuLove-h2l 10 месяцев назад
​@@sarakedana8798tikikil ye Tigray gif egziabher yiferdal
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 10 месяцев назад
⁠@@sarakedana8798ሰንድ ሰው ሊሆን ይችላል ጨለማ ውስጥ ነበን ያለው። እናንተ ግን ሁሉንም አዳብላችሁ ትናገራላችሁ ይሔ ስህተት ነው ለእኔ በግሌ 27 አመቱ የብርሓን ዘመን እንጆ የጨለማ አደለም 😢
@nejatliben6293
@nejatliben6293 10 месяцев назад
@@Tigist-ww4gn 👍👍👍
@zed8332
@zed8332 10 месяцев назад
​@@Tigist-ww4gn❤❤❤🙏🙏👍👍
@hammedhammed1952
@hammedhammed1952 10 месяцев назад
ያየ ሰው ሰላም እንዴት' ነህ::በርታ ምርጥ ጋዜጠኞ
@taibah5903
@taibah5903 10 месяцев назад
በአብይጊዜ ኢትዮጵያ ተዋረደች ኢትዮ ሰላምአጣች አላህሆይ ላግለንይሄንገፊመንግስት
@FakeAccount-uh1fk
@FakeAccount-uh1fk 10 месяцев назад
በትግራይ ጆኖሳይድ እኮ ድፍን ኢትዮጵያውያን የሃይማኖት መሪዎች ጭምር ኣይዞህ ከጎንህ ነን ብለው ደግፈውታል
@Sele-lx3iz
@Sele-lx3iz 10 месяцев назад
ለምታቀርቡት በእውነት ለመናገር ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጣቹ ውዶቻችን
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 месяцев назад
ተባረክልኝ ያዩ? አንተ ባትኖርልን ኖሮ ማን ያለውንና የተናገረውን ይተነትንልን ነበር ሲናገር የሚያጨበጭቡ እጆች ብዛታቸውኮ😢
@azebnerea937
@azebnerea937 10 месяцев назад
Brilliant journalist Out smart report and analysis
@MohammedEbrahim-m1x
@MohammedEbrahim-m1x 10 месяцев назад
አንተ ልጅ አንተን ስሰማ በአቀራረብህ አንጀቴ ይርሣል በሀገሬ ጉዳይ ደሞ ደሜ ይፈላል ፈልቶ ይቀራል ምን አመጣለሁ
@elsagaiem4132
@elsagaiem4132 10 месяцев назад
Ethio form the only true journalist ❤❤❤
@datospora5770
@datospora5770 10 месяцев назад
What a great critical discourse analyst! BLESSSSSSSSSSS! Horii buli aabboo!
@naolkidanu8110
@naolkidanu8110 10 месяцев назад
በሙያህ Expert ስትሆን እንደ ያየሰዉ👏👏
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 10 месяцев назад
ጋዜጠኛውን ወንድሜ ምርጥ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን መሪ ነኝ ተብይው ለይቶለታል ሲያልቅ አያምር መጨረሻህን አብረን የምናያው ይሆናል ሀገራችንን እና ህዝባችንን በምሕረቱ ይጎብኛት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!!
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 10 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም የእናንተ ዜና በመፅሐፍ ተፅፎ ለታሪክ ለልጅ ልጆች መቀመጥ አለበት አብይ የሚባል መሃይም ሰይጣን ሀገሪቷ ላይ እንዴት እንደቀለደባት ሕዝቡን እንዴት እንደጨረሰው ሰሜኑን እንዴት እንደተበቀለው ማስረጃ ይሆናል :: ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው ነጥብ በነጥብ ሳይሰለች እውነታውን የሚያቀርብ :: ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zewduberhanu6270
@zewduberhanu6270 10 месяцев назад
ኢትዬ ፍርም የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayteklehymanot1343
@tesfayteklehymanot1343 10 месяцев назад
ሰላም ለዓለማችን ከእግዜብሄር በታች ሆነዉ ለሚመሩን ለሚያስተዳድሩን ቅን ልቦና ይስጣቸዉ።
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 10 месяцев назад
በጣም የሚገርመው ቀላል የማይባል የኢትዮጲያ ህዝብ አሁንም ይህንን መንታ ምላስ አውሬ መሪ የሚከተል ሰው ማየት ግርምትን ይፈጥራል!!! የኢትዮጲያ ህዝብ ባቅም ማነስ ዝም ቢል ቅዱስ እግዚአብሔር ግን የወርደት ቀኑንና መጨረሻውን ቀምሮ አስቀምጦታል!!!
@CheJusticia
@CheJusticia 10 месяцев назад
Great analysis!
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 10 месяцев назад
#ትግራይ ሰላም ኢትዮፎረም💛❤️✝️🙏
@greenheaven1802
@greenheaven1802 10 месяцев назад
Well said thank you
@bahirdartribune287
@bahirdartribune287 10 месяцев назад
The only channel I watch on RU-vid.
@zetamful
@zetamful 10 месяцев назад
Exactly, primary school teacher. Abiy.
@zemenzemen4987
@zemenzemen4987 10 месяцев назад
ከሁሉ በጣም የሚገርመው ደግሞ የፓርላማው ማንጨብጨብ ነው በእውነት የጠቅላይ ሚ/ሩ ንግግር ገብቷቾው ነው በሳቅ የታጀበ ጭብጨባ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 10 месяцев назад
እብድ ሲሰቁበት የሳቁለት ይመሰለዋል።
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 10 месяцев назад
ትዕዛዝ ነው !
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 10 месяцев назад
ምነው የተሰውሰኑ የፖርለማ ማጨብጭብ ገረማቹህ? የራሳቹህ ሕዝብ የነብረ የትግራይ ሕዝብ 15 ባአድ አገር ጋብዞ ሰጨፍጭፍን አብያተክርስቲያናት መሰግዶች በመድፍና በዶሮን ሰድብድብን ጦጰያኖች አሰይ ጅግናች ሳምባችን አያላቹህ ሰታጨብጭቡ አልነብረም ለማነኞውም የትግራይ ሕዝብ አንቧና ንፁሕ ድም ቤታቹህ ሰለገባ ቻሉት አሺ የጉሬቤት ሰው
@kidumes7941
@kidumes7941 10 месяцев назад
Abet Bunch of Agasses.tesebsibo yachebechibal.kfetena atwitu.zerachihu yitfa.
@BuzieTegegne
@BuzieTegegne 10 месяцев назад
ባያጨበጭብ ማታ ምን እንደሚገጥመው እሱ ብቻ ነው የሚያቀው ዝምብለህ አትፍረድ
@beana3912
@beana3912 10 месяцев назад
ኢትዮጵያውያን የጃቹ ነው ያገኛቹት ይበላቹ😊😊
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 10 месяцев назад
ቢያናድድም እውነት ነው።
@DasashiDas
@DasashiDas 10 месяцев назад
ሠይጣን
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 10 месяцев назад
ስለወደብ ያነሳ መሪ ሁሉ ጀግናዬ ነው
@ከበደ-ኸ3ፐ
@ከበደ-ኸ3ፐ 10 месяцев назад
አረማኔው አብያ አመድ በቅርብ ጀግናው ፋኖ አባታችን ሚልልክ አደባያ ያሰቅልካል ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ እንሸንፋለን
@edenlastname835
@edenlastname835 10 месяцев назад
Thanks Ethio Forum
@sefimedi
@sefimedi 10 месяцев назад
የአማራ ሸኔ አይገዛንም እምትለው ንግግር አማራ ኢትዮጵያን ለሚሊዮን ዓመታት መግዛት አይችልም ላላት ማረጋገጫ እና ተቀጥያ ናት።። እኔ ደግሞ ወደህ ሳይሆን ተገደህ አማራ ይገዛሃል።።
@Makelon26
@Makelon26 10 месяцев назад
I have so much respect for this Chanel, especially yaye sew shimeles
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 10 месяцев назад
ትችላለህ በርታ።
@sabadesta4332
@sabadesta4332 10 месяцев назад
ፈጣሪ ይቅር በለን ምረት አዉርድል ይህን አዉሬ ደም ጠጪ ከሀገራችን ላይ አንሳልን🙏
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 10 месяцев назад
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይላል የሀገሬ ሰው
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 10 месяцев назад
ኣብይ ለኢትዮጵያ እርግማን ነው
@keditube7321
@keditube7321 10 месяцев назад
አያገሬ በዚህ ጨምላቃ መመረታሽ ያሣዝናል
@sadorberi1532
@sadorberi1532 10 месяцев назад
ጥሪ በመላው አለም ያለው ኢትዮጵያዊ ና አማራው ን በተጠናከረ መልኩ ልንደግፋቸውና ከጎናቸው ልንቆም ይገባናል ድምፅ ልንሆናቸው ልናደራጃቸው ይገባናል.. ለቁጥር የሚያታክት ገበሬ እየሞተ ነው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ሕፃናት እናቶች አዛውንቶች .ገዳዩን አብይ አህመድን ለፍድ እናቅርብ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 10 месяцев назад
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
@amanuel1238
@amanuel1238 10 месяцев назад
Very nice news and explain
@senikinday4614
@senikinday4614 10 месяцев назад
የእውነት ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ አውሬ ሰው
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
ለትግራይ ህዝብ ለምጣፋት ተንስትህ ነበር ኣብይ ነገረ ግን TDF እንደት እንደ ቀበሪህ ኣይቲሃል ትግራይ ይቃሪ ለማጣፊት በኣለም ኣቀፍ ጀግነንት እና ሰብና የለዋ ባሪነት እንደማይቀበል የቲወቀ ሞሆኑ ኣይታሃል❤💛💔😘TDFይ ክብርን ሞጎስን ንጀግኑ ስዋኣታና🙏
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 10 месяцев назад
Tegaru የሚገባቹን ትምህርት ውስዳቹዋል እድሜ ለኤርትራ መዳኒታቹ ናት ትንሿ የቀይባሕር አገር
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
ነው እንደ ነውረኛች 27ተ ዓመት ጨለማ ነበርን ስታሉ የነበራቹ ኣሁን ብራሃን እየበራላቹ ነው ኣይዚቹ
@kasahun2185
@kasahun2185 10 месяцев назад
TDF ተዋርዶ ነው ከኣፋርና ከኣማራ ክልል የወጣው :: ኣሁንም በሰላም እንጂ በጉልበት የምታመጡት የለም:: ህዝብ ኣታስጨርሱ :: ወደ ጎረቤት እየሄዳችሁ ግፍ የምትሰሩና ምቀኞችና ቀናተኞች ናችሁ:
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
ቀለመህ ኣታ ጨሪሽ
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 10 месяцев назад
​@@kasahun2185TDF እማ ደብረ ብርሃን ድረስ ኣራሩጦ ኣሳይቶሃል ጀግንነቱ የሁለት ኣገር ሙሉ ሰራዊት የሶማልያ ሰራዊት ድሮን ኣውሮፕላን አረ ስንቱ ለኣንድ ክልል ያለ ኣውሮፕላን ያለ ድሮን በቂ ሰራዊት ሳይኖር ለዛሞ ህዝቡንና ሰራዊቱን ኣስርበህ ኣልተበገረሞ በድሽቃ ደህና ኣርጉ ኣጫውቶልሃል TDF የዘመኑ ጀግና አረ ሸይሞ ይኑራቹ ዝሞ ብትሉ ይሻላቸውል 🤐 ከናንተው የበለጠ ሞቀኛ የሰው ኣውሬ የሰውን ፉጡር ከነእስትንፋኣሱ እሳት ውስጥ የሞትጠብሱ ጉዶች 🤫
@ayengeta1270
@ayengeta1270 10 месяцев назад
Thank you EF
@NegaGebre-h5e
@NegaGebre-h5e 10 месяцев назад
እድሜ ለኢትዮ ፎረም
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 10 месяцев назад
ያየሰው አንድ አፍታ ኢንተርቨው ላይ የተናገርከው ነገር ይህው ደረሰ አድናቂ ነኝ
@brookgiez5700
@brookgiez5700 10 месяцев назад
እንደ አብይ አይነት ሰው መኖሩ እራሱ በጣም ይገርማል ሰው እንዴት እንደዚህ ማሰብ እንደሚችል አላውቅም ለማንኛውም ሰላም ለሀገራችን
@marthamamo4917
@marthamamo4917 10 месяцев назад
እውነትም እደስም ነህ ያየሰው ሁሉንም ታያለህ ጎቦዞች ናቺው ❤
@meazat.4857
@meazat.4857 10 месяцев назад
God bless you. My favorite ❤❤❤
@tewoldekiros1354
@tewoldekiros1354 10 месяцев назад
ጎበዝ ጠያቂ ና ተንታኝ ።ያየሰው ይበል ።
@birkinehfanos7625
@birkinehfanos7625 10 месяцев назад
የሁለት ሰዓት ሙሉ ንግግር ቃል በቃል መስማታችሁ ነው እኔ የተረዳሁት። እንደ ኢትዮ ፎረም የአብይን ሁሉንም (የአምስት አመት) ንግግር ቃል በቃል ሰምቶ ተርጉሞ ተረድቶ የተረዳውን ትቶ ጠምዝዞ የሚያቀርብ ማንም የለም!
@tgyegna5636
@tgyegna5636 10 месяцев назад
AMARA JEGNAAAAAAAAAA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 10 месяцев назад
የኔ ወንድም እሱ ገና አብዶ አለየለትም ስለዚህ ሰውየ በታወራ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቀላል ነው የቀለለ ነው
@sa34315
@sa34315 10 месяцев назад
አለቀ ያ ነው😂😂😂
@EthiopiaHagere-n8u
@EthiopiaHagere-n8u 10 месяцев назад
እሱ ገና አብዶ አለየለትም 😂😂😂😂
@zola3273
@zola3273 10 месяцев назад
ይህ ቻናል ሳላስበዉ እየወደድኩት ሱስ እየሆነብኝ መጣ በርቱ 👍👍👍
@gebremedhnyohannes2695
@gebremedhnyohannes2695 10 месяцев назад
"That can I asure" የጌቾን ቃል ደግሞ ይዋሳል
@smumd
@smumd 10 месяцев назад
ሰላም እቲዮ ፈሮም 💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@Kidantadele
@Kidantadele 10 месяцев назад
ሰላማቹ ይብዛ
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 10 месяцев назад
Respect for the state of Eritrea and Eritrean we the people of Eritrea we don’t need your help it’s better to look after your own people
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 10 месяцев назад
What an analysis!
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 10 месяцев назад
ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለፍትህ ፋኖ ለእኩልነት FANO FOR FREEDOM FANO JUSTICE FANO FOR EQUALITY 💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪💪 💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪 88 የኢትዮጵያ ዜጎች ብቸኛው መዳኛ ፋኖ ብቻ ነው ኦነግ ዘራፊ ህውሃት ዘራፊ ብልፅግና ብልግና ገዳይ ዘራፊ ደፋሪ ነው ፋኖ ብቻ ንፁህ የኢትዮጵያ ጀግና የኢትዮጵያ ህዝብ ሰፍ ብሎ የሚወደው ለዚህ ነው
@TadeleTeferra
@TadeleTeferra 10 месяцев назад
በእውነቱ ግሩም ትንተና ነው፡፡ ጥሩ የጋዜጠኝነት ሥራ፡፡ አንባገነኖች የሚነገራቸውን ይሰማሉ ብዬ አይደለም፡፡ ሕዝቡ እውነቱን መስማቱ ጥሩ ነው፡፡ የሰቆቃን መጨረሻ ለማቅረብም የሚረዳ ይሆናል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 10 месяцев назад
ሰውየው የመጨረሻ ጨካኝና ክፉ ስለሆነ : ይሄንን ጭካኔውን በጀግንነት መመከት ያስፈልጋል።
@EmebetTesfay-e7c
@EmebetTesfay-e7c 10 месяцев назад
እኔ ይህ ድ ም ፅ የ ት ነው አማው ቀ ው አል ነ በ ር ያ የሰ ው ነ ህ ለ ካ በአውነት አግዚአብሔር ይባረክህ አ ን ተ አውነተ ኛ ጋዜጠኛ ነህ በትልይ ለትግራይ ህዝብ አውንቱን በማውጣት ለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥ ላቻን አንድቀንስ ይምታደርግው ጥ ረ ት ቀጥ ል በ ት. ብዟዎች የትግራይ ህዝብ የሌለ ትር ክት አያወሩ በ አትዮጵያ ሕዝብ አንድጠላ አና መከራ አንዲ ደርሰበት ተደርጋል.
@Gibrankelly
@Gibrankelly 10 месяцев назад
የአብይ ጨጓራ ግን የግመል ወይም የዝሆን መሆን አለበተ¿ ማውራት አይሰለቸውም አግዚአብሔር ኢትዮጵያን ነጻ ያውጣ ኢትዮ tnx
@enkuneheyob3499
@enkuneheyob3499 10 месяцев назад
Great journalism
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 10 месяцев назад
አቢቹ ድንቁ መሪያችን ሺ ዓመት ንገስልን ።ይህ ህዝብ አናት አናቱን እንደ እባብ እየቀጠቀጥቅ እንደ ኢሳይያስ አፈወርቂ ቢያንስ ከ30 ዓመት በላይ አናቱ ላይ ፊጥ ማለት ትችላለህ ከኤርትራ ጋር ያለውን ጦርነት አፍጥነው።
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 10 месяцев назад
❤❤❤❤ethio forum
@yousufelias6657
@yousufelias6657 10 месяцев назад
Too many families and people life lost .The fate of the PM and the PP will be scary. EF is the nightmare for this Dud and his alike,
@seifumekuria6207
@seifumekuria6207 10 месяцев назад
አይይ ኢትዮጵያ!
@SksAreda
@SksAreda 10 месяцев назад
ያየሰው እናመሰግናለን ይሄን የኢትዮጵያ መከራ የሆነን መሪ በጥዑም እንደበትእ በደንብ እየገለፅክልን ነው እውነት ሱስ ታሲዛለህ አሁንም ይሄን የሞተ መሪ እንዳትለቅልኝ. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@YaredShimeles-yh3ez
@YaredShimeles-yh3ez 10 месяцев назад
ትልቅ እይታና እውነትን ያዘለ አገላለፅ እናመሰግናለን ለአቀራረብክ ኢሄን ትንሽ፣ ጭቃ ጭንቅላት የሆነ ሰውዬ ፈጣሪ ይንቀልልን አሜን።
@buzeliken2410
@buzeliken2410 10 месяцев назад
Ethio forum the best Media
@abiygebremichael1241
@abiygebremichael1241 10 месяцев назад
plese ሚዛናዊነት ይኑራችሁ?
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 10 месяцев назад
አማራ ፋኖ ነው እንጂ ሸኔ የለውም። ፋኖ ቅዱስ፣ ሸኔ እርኩስ
@ZolaMD-v4w
@ZolaMD-v4w 10 месяцев назад
መድኃኔዓለም ገሎ ያሳድረው ።
@ayoopxom4377
@ayoopxom4377 10 месяцев назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 10 месяцев назад
ያየሰው በጣም አድናቂ ነኝ
Далее
Boxing !! 😂
00:21
Просмотров 2,4 млн
BlackRock: The Conspiracies You Don’t Know
15:13
Просмотров 1,4 млн