Тёмный

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ለመንግሥት እና ለፋኖ ኀይሎች ያቀረበው ጥሪ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 708 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@hussenali4298
@hussenali4298 3 месяца назад
ፅፈኛው ማለት ቀረ በቃ አይ ፋኖ የስራህን ይስጥህ
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 3 месяца назад
አሚኮ እናተ ቆሻሾች ለምን ፅፈኛው አትሉም ስታቋሽሹን አደል የከረማችሁት 👊👊
@BelayHaile-s7s
@BelayHaile-s7s 3 месяца назад
ማነዉ የመረጣቺሁ ርሥ በርሣቺሁ 😂😂😂😂
@DaniFkru
@DaniFkru 3 месяца назад
😂😂😂😂እኔጃ 😂😂😂
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
ይገርማል😂😂😂😂😂😂😂
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 3 месяца назад
ማዳበሪያ ለመቀበል የተሰለፉ ምስኪን ገበሬ ብልፅግና እረሸነ አረ ስንቱ ግፍ። ብልፅግና የአማራን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ወጥሮ እነሰራነው እናተ ደግሞ የሱ አስፈፃሚ ናቹህ።
@alazartamiru9529
@alazartamiru9529 3 месяца назад
ራሱ መንግስት አቋቁሞህ ገለልተኛ ለመምሰል ስትላላጥ አሳዘንከኝ
@jhontube3996
@jhontube3996 3 месяца назад
እንዴ ለፅንፈኛ ሀይሎች መባሉ ቀረ ወደቀልባቹ ተመለሳቹ😂😂😂😂
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@jhontube3996
@jhontube3996 3 месяца назад
ወገኖቼ እኔም ትንሽ ሰብስክራይቤ ይደግ እንጂ ለፋኖ ድምፅ መሆኔ ግድ ነው ለዘላለም ይኑር
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 месяца назад
ድል ለጀገናዉ ፋኖ አማራ ነፃ የሚወጣው በፋኖ ብቻ ነው
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 3 месяца назад
የአማራ አሰዳቢ እናተ አማራን አትገልፁማ ማፈሪያ። አሚኮ ይውደም።
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 3 месяца назад
ይሔን ጀግና ስሙን ልጥራው፡ፋኖ ፋኖ ስማ አንተ የአገር አርማ፡ አቦ ውቢቷ የ አማራ እናት ሺህ መንታዎችን ውለጅ ማርያምን ፋኖዬ ትችላለህ ኡፍፍፍ ብችል እንደ ራሺያ ባስታጠቅኩህ
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 3 месяца назад
ክረምቱ ለፋኖ ነው አትጨነቁ በራሱ ጊዜ መከላከያ ከአማራ ክልል ይወጣል
@SeidYimam-nr3cp
@SeidYimam-nr3cp 3 месяца назад
እናሸንፋለን የገደለውን እሚፈናቀለውን በሀገሪቱ ጥላት የተባለውን ህዝባችንን ይዘን እንታገላለን አላህም ይረዳናል ድል ❤ ለአማራ ህዝብ
@IfffgPhghh
@IfffgPhghh 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራህዝብ❤❤❤
@haylehaylsh
@haylehaylsh 3 месяца назад
አባ ዮሴፍ! እርስዎ ባያውቁኝም እኔ አውቅዎታለሁ ድፋርነት እውነትን መከተል የተለየ መርህዎት እንደሆነ አውቃለሁ። በመንግስት ተገዝተው ነው ብየ ለማመንም ይከብደኛል። ሃሳባችሁም ከቅንነት እና ለህዝባችን ለሃገራችን ከማሳብ እንደሚሆንም አልጠራጠርም። ነገር ግን ካውንስሉን ማን መረጠው? እያስፈራሩ እና መርጠው ወደስብሰባ ያስገቡትን ሰው ተደራደሩ በሉልን እንዲ በሉልን ማለት ምን የሚሉት ነው? መብት የሚባለው በጠቅላዩ ጋሻ ጃግሬዎች ተደፍጥጧላ። ሌላው የራሴን ምልከታ ሳስቀምጥ 1/ የአማራ ክልል አለመግባባት ሳይሆን፤ እንኳን መሳሪያውን ሱሪውን እናስወልቀዋለን በሚል የተጀመረ የማጥፋት እና የአለመጥፋት ጦርነት እንጅ እናንተ እንዳላችሁት አለመግባባት አይደለም።2/የአማራ ሕዝብ መከራ ብላችሁ ከዘረዘራችሁት ውስጥ አዲስ የተጨመረው ለሁለቱም ግብር መክፈል ካልሆነ ሌላው ድሮም የነበረ ወደፊት ደግሞ በባሰ ሁኔት የሚቀጥል ነው። ተማሪዎች ከትምህርት ቀርተዋል የምትሉን 12 ክፍል ሲደርሱ ፈተናው እየተሰረቀ እና ሆን ተብሎ የአንድ ክልል ተማሪ ማለፍ ስራ መቀጠር ከጀመረ ሰነባብቷል። ስለዚህ ልዩነቱ አሁን መጀመሪያውንም አለመማራቸው በፊት 12 ሲደርሱ መመለሳቸው ነው። መታገትም ወደኦሮሚያ ሲገቡ መታገትና በሚልየን መክፈል ከጀመርን እህቶቻችንን ድብዛቸውን ሳናውቅ ከተቀመጥን ቆይተናል።ሌሎችም የዘረዘራችኋቸው የነበሩ ናቸው 3/ መንግስት ቃሉን ጥብቆ አያውቅም ወደፊትም እንዲሁ። ስለዚህ ባይጠብቅስ እናንተ ምን ልታደርጉ አሰባችሁ? በድርድር ሰበብ የፋኖ ቤዞችን አጥንቶ ላለመምታቱ ምን ዋስትና አላችሁ? 4/ የሃይማኖት አዝማሚያ አለው ያላችሁን እናንተ ናችሁ። እኛ የምናቀው ወለጋ ወላሂ ከእንግዲህ አማራ አልሆንም ብላ በጥይት ህጻኗ ስትገደል፤ ወለጋ የነበሩ ሙስሊምም ክርስቲያንም አማራዎች ሲገደሉ እና በተፈናቃይ ካንፕ ሲተለሉ ነው። ለብዙዎች እመልስላችሁ ነበር ...። እና ሌሎቻችሁን ባላቅም አባ ግን እዚህ ጋ መገኘትዎት ከቅንነት ከሆነ ድግመው ያስቡበጥ በዚህ ሰአት የእርስዎት ስራ ይሄ አይደለም። መነኩሴ አንዴ የሞተ ነውና ሞትን አይፈራም ስለዚህ እውነቱን እንደ ከዚህ ቀደሙ ይድፈሩት። ልጅዎት
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅 ፅፈኛውን ጨምርበትጂ ፋኖ ያማራ ልጅ እደዚህ ነው እልክ አስገባህ 😅😅😅😅😅 የፋኖ ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@Lula-yd2si
@Lula-yd2si 3 месяца назад
ስልጣን አስጠባቂው መከላከያ ከክልላችን ለቆ ይውጣ!
@Mekd87
@Mekd87 3 месяца назад
ተላላኪ የጋላ ሚዲያ እንተ ባርያ 🤧🤧🤧👎👎👎👎
@alenegashu4397
@alenegashu4397 3 месяца назад
እያቸው ተሻለ ታውቆ ያደረ የብልፅግና ካድሬ ነው።ህዝብን ሊወክል አይችልም።
@GetahunAkele-mp2mq
@GetahunAkele-mp2mq 3 месяца назад
ልጁ ራሱ አማርኛ በደንብ አቀላጥፎ አይናገርም
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
ሆዳም አፍ የለውም፣ ሆዱ ነው አፉና ዘመዱ።
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅 እነ አስታጥቄ ምን እያሉ ነው እነ አያልቅበት አብይ ካልወረደ አማራ ሰላም አያገኝም ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖኖ ድል ለተገፋው አማራየየየየየየ
@salamerke5811
@salamerke5811 3 месяца назад
10ፋኖ የተባሉት እነማን ናቸዉ? ምድረ ገረዶች አፋቹህን ዝጉ ድርድር ብለህ የመጣወን ሰዉ የመጀመሪያ እርምጃ ይወሰድበታል።
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
ለነዚህ ደደቦች የዳቸ ዋለና አይዞሺ አድስ አበባ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዙልኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@habtamuwolde9946
@habtamuwolde9946 3 месяца назад
የኦሮሚያ ገረዶች😂😂😂
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 3 месяца назад
ልጁ ተንተባተበ ትግሬ ነው
@enanu7590
@enanu7590 3 месяца назад
ቲሽ የማናት ወጠጤ ሆዳም ካድሬ ሁሉ 😂😂😂😂
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@Shimikegnaw
@Shimikegnaw 3 месяца назад
“የጨነቀለት” ጽንፈኛዉ ጆዉሳዉ ደና ሰንብቱ እኛ ግን ታዝበናችሗሏ ዘራፊዉ ክክክ ገናኮ 11 ወራችን ነዉ። ወጥርማ አማራ ባልነካኩንጅ ከነካኩን ወዲያ ወዴት ልንላቀቅ ሳናደርገዉ ትቢያ ወጥር አማራ
@IbrahimIbrahim-zr1lw
@IbrahimIbrahim-zr1lw 3 месяца назад
ጫካ ያሥገባህና አንተ ጫካ ፊት አማራ ክልል90 ከመቶ የተቆጣጠረውን
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅 እኮ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
😂😂😂😂
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 3 месяца назад
የአብይ ቄስና ሸክ ከአብይ ጋር ትጠፍላችሁ ይሁዲዎች😅😅😅😅😅
@bewketuvhf6450
@bewketuvhf6450 3 месяца назад
አሁን እናንተን ማን ሊሰማችሁ ነው የአብይ አህመድ ቡችሎች
@נחהן-נ1ח
@נחהן-נ1ח 3 месяца назад
ወሮበላ መነኩሴ ጥፋ ከዚህ ወራዳ መለኩሴ ቄስ አያስፈልግም አማራን በሃይማኖት ስብከት ማደንዘዣው ዘመን አብቅቷል ወራዳ ወሮበላ ወንበዴ መለኩሴ
@belaynehhulunayehu
@belaynehhulunayehu 3 месяца назад
ቆሻሻ አታፍሩም ስትሰው እየወደቀ ስትዘበዝብ አርፋችሁ ተቀመጡ ካድሪወች
@JvjvjcJchch
@JvjvjcJchch 3 месяца назад
አባቶች ለሆዳቹሁ አትኖሩ የተቃጠለው ቤተክረስቲን በድንጋይ ተወግሮ የሞቱት አባቶች አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው በጥፊ የተመቱት አባቶች በኦሮሞ ክልል የተገደሉት አባቶች ይፋረዱባቹሁ
@Lula-yd2si
@Lula-yd2si 3 месяца назад
አበል ፈላጊው ቆብ ለባሽ
@munaaa7319
@munaaa7319 3 месяца назад
አሚኮ እንኳን ፋኖ ብለህ ጠራሀቸው ደግሞ😂
@kassahundagne1069
@kassahundagne1069 3 месяца назад
አርፈህ ተቀመጥ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅 አብይ ሲያልቁበት ወታደሮቹ መሳሪያውን አስረከበ ደሞ እስኪያመቻች የድሀ ልጅ ህፃን እየላከ ያስጨርስ ይዟል በሳምት እደመስሳለን ሲል አልነበርደ እኔ የምገርሙኝ የአማራ አሺቃባጮች 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ገደል ግቡ
@BelaynehNigatu
@BelaynehNigatu 3 месяца назад
አንተ ማነህ አህያ ሁሉ ፋኖ በርሀ ለበርሀ እየተንከራተቱ አንተ ሶፋ ላይ እየተንከባለልክ ሰላም የምትለው ድንጋይ ሁሉ!
@DaniFkru
@DaniFkru 3 месяца назад
ማነኝ አለ 😂😂😂
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 3 месяца назад
ወይይ ዝቅጠት።አማራ እንደዚህ ዘመን መጫዎቻ ሆኖ አያውቅም
@ABCAbc-rg2bc
@ABCAbc-rg2bc 3 месяца назад
የሰላም ካውንስል ትላላችሁ አይናችሁ ይጥፍ የሞተው የአማራ ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ በወለጋ ከአመት እስከ አመት በወር በወር በቀን በቀን ሲታረድ ለምን ሚድያላይ ወጥተህ አልጮክም ፈጣሪ የአማራ ብልፅግናወች መብረቅ ያውርድባችሁ
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 3 месяца назад
ማን ነው ፋኖ አልተደመሰሰም አይ ጁሉ "አነ መለቃቀም ነው የቀረን😂😂😂"ጁሉ ስንቱን የደሀ ልጅ በመከላከያ ስም አማራን ሊጨፈጭፍ አስገብቶ አፈር በላው እሱ ይቁጠረው
@ጅሳማሪያምቆለኛው
@ጅሳማሪያምቆለኛው 3 месяца назад
አባ በትግረኛ ብትናገሩ መልካም ነው ማሸማገል ጥሩ ነበር ነገር ግን 70ሚሊዮን አማራን በሴራ ለማስበላት አብይ በእጅ አዙር ቀሚስ ለብሶ ጢም አሳድጎ መምጣቱ ያሳዝናል የዝናሽ ታያቸው ቡችሎች እረፉ የአማራ ፋኖ መዳረሻው4ኪሎ ብቻ ነው።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
አይ ሀፍረት ማጣት!!! እነዚህን ሆዳሞች ልካችሁ ሰላም ልታመጡ? ወጣቱ ሆዳም ግን ያው በኋላ ይስቃል። ልጆቹ ያስቁታል።
@ጌታሁንጥላሁን
@ጌታሁንጥላሁን 3 месяца назад
ልጁ ከመቀሌ ነዉ እንዴ ያመጣችሁት
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅 ሳይሆን አይቀርም
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
😂😂😂እንጃ😂😂😂😂😂
@Mesfintesfaye-sf8dy
@Mesfintesfaye-sf8dy 3 месяца назад
እነዚህ ግለሰቦች ሲጀመር ገለልተኛ አይደሉም በሚገባ በአማራ ጠሉ አብይ አህመድ እና በባንዳው ብአዴን ተመልምለው ስልጠና ተልእኮ ተሰጥቷቸው የተላኩ ቀድሞውንም ካድሬዎች የነበሩ ናቸው በተለይ መግለጫውን የሚያነበው ወጣት የወልቃይት አካባቢ ሰው ነው አማራነቱን በጥያቄ ምልክት ይቆይ ለእኔ ግን ከኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ጋር ተመሳስሎብኛል በአንድ የአብይ አህመድ መድረክ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ሆኖ ፋኖን ፅንፈኛው ቡድን እያለ አብይ አህመድን እርሶ ይምሩን ከፈጣሪ የተሰጡን መሪ ናቸው እያለ ሆድአደርነቱን ሲያስተዋውቅ የነበረ ሰው ነው በቪዲዮ የታየ ማስረጃ አለ።
@shanbelgetaneh8953
@shanbelgetaneh8953 3 месяца назад
አንተ የጨፍጫፊ ተባባሪ ወዮልህ እከካም
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
ፅፈኛው፡የሚባል፡ቀረ😂😂😂😂😂😂እናንተ፡እነማን፡ናችሁ፡ማነው፡የመረጣችሁ😂😂😂ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤
@EseyThemariam
@EseyThemariam 3 месяца назад
መከላክያ ይውጣልን ከአማራ ክልል በቃ እኛ አንፈልግም
@Solomon3326
@Solomon3326 3 месяца назад
ክልልችን ለቆ ይውጣ አረመኔው እና ደፋራው መከላከያ
@abrahimahmad-k2l
@abrahimahmad-k2l 3 месяца назад
በርቱ ፈጣሪ ይርዳቸሁ ከጦርነት ጥቅም የለም ህፃን እያለቀ ነዉ ሁሉኑም ፈጣሪ ይግባበት።
@احمداولاول
@احمداولاول 3 месяца назад
አረመኒ መናገር የማፈልገዉን ትናገራለህ ገና
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 3 месяца назад
ወራሪው ተክልልአችንወቶ ይውጣ
@starta4678
@starta4678 3 месяца назад
Werada cadre
@MogesAmeshe
@MogesAmeshe 3 месяца назад
ተላላኪ መስቀሉን መልስ
@HaftamHaftam-q4q
@HaftamHaftam-q4q 3 месяца назад
dekoro dekoro
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 3 месяца назад
ይህ ልጅ ካድሪ መሆኑን ዛሬ አወቀሁህ
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 3 месяца назад
ስለሱ ልጅ የበለጠ ለማወቅ የሰኔ 23 ን የዘመዴ ፕሮግራም ስማ።
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ማነው ስሙ ውደ?​@@yenesewzegeye1922
@احمداولاول
@احمداولاول 3 месяца назад
ቀበቶዉን አስፈታ እጅ
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅 እኮ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@abiybekele8913
@abiybekele8913 3 месяца назад
ይሄን ልጅ ማንነቴን የሚያውቅ አለ።ፀረ አማራ ሃሳብ ነው የሚያቀርበው እማርኛም የመጀመሪያ ቋንቌ አይመስልም በትግል ነው የሚያወራው።ፋኖ ለመከፋፈል ነው ግን አይሳካም።
@fuhhg1808
@fuhhg1808 3 месяца назад
አሁንስ ስለኢቶቢያ ሳስብ ይድክመኛል ያመኛል አላህ ለኢቶቢያ ሰላሙን ሁላያምጣላት ያአላህ ይቅርበለን መቼነው እፎይታየምናገኝው
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 3 месяца назад
የዋህም አንሁን........ብልጠትም አናብዛ ፣ ዕድሜያችን አይለቅ........... በዋዛ ፈዛዛ ፣ ሰላም ፍቅር ይሁን ......ሰዎች ልብ እንግዛ ።
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 3 месяца назад
😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alazartamiru9529
@alazartamiru9529 3 месяца назад
የህዝብ ውይይት አትበሉ እናንተ ምንደኞች አናውቃችሁም
@DaniFkru
@DaniFkru 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😫😫🤔🤔
@TebkewHunegnaw
@TebkewHunegnaw 3 месяца назад
ቀኝ እና ግራን በአግባቡ ለይተህ መናገር የማትችል ቆብ ለባሹ ካድሬ! ቆቡን ለአባቶቻችን መልሰህ በግልጽ ወደ ካድሬነት ስራህ ብትሄድ መልካም ነው።
@gesitassegidew9245
@gesitassegidew9245 3 месяца назад
ሀሳቡን በጣም አስፈላጊ ነው ። ይሁን እንጂ የመግለጫው ሀሳብ እና አቀራረቡ የአመቻች ኮሚቴ ሳይሆን የካዲሬ ይመስላል። በአጭር ቃል ፍረጃ ይበዛዋል። ማተኮር ያለብን አቀራረቡ ላይ ሳይሆን ግቡ ላይ ስለሆነ ጥሪ የቀረበላቸው አካላት ጥሪውን ቢቀበሉት ሀገር ትድናለች። ለአስከፊው እና ለአውዳሚው ጦርነት ዋጋ ለመክፈል የቆረጠ አካል ሁሉ ፍሬዋ ለከበረው ለሰላም ዋጋ ለመክፈል መስራት አለበት።
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 3 месяца назад
አይ አማራ አገር እያፈራረሰ ቆይቶ በተራው እራሱ እየፈራረሰ ነው ባንዳነት ይለምልም።
@HAILIEBELAY
@HAILIEBELAY 3 месяца назад
ፋኖ የሚለው ቃል ከአማራ ሕዝብ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው፡፡ ፋኖነት የአማራ ባህል ነው፡፡ ፋኖ አካታች ጽንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ወንድ ወይም ሴት ወጣት ወይም ጎልማሳ ሽማግሌ ወይም አዳጊ ወጣት፣ ካህን ወይም ሸሕ፣ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ብሎ የሚለይ አይደለም፡፡ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው፡፡ ፋኖ በሰላም ጊዜ እንደየሙያው ያድራል፤ የሚያርሰው ያርሳል፣ የሚቀድሰው ይቀድሳል፤ የሚነግደው ይነግዳል፤ በመንግስት መሥሪያ ያለ ሁሉ ሥራውን በዚያ ይከውናል፡፡ ሀገርን የሚወር፣ ሰንደቃላማን የሚያዋርድ፣ ሃይማኖትን የሚያረክስና አማራን በነገዱ ለይቶ ዘሩን የሚያጠፋ ጠላት በተነሣ ጊዜ ግን በየሙያው የነበረው ይፋንናል፤ ጦሩን ሰብቆ፣ ጥሬ ሰንቆ በረሀ ይወርዳል፡፡ የተለዬ አሰልጣኝ ሳይፈልግ፣ አስታጥቁኝ፣ አልብሱኝ አጉርሱኝ ሳይል በራሱ ስንቅ እና ትጥቅ ይዘምታል፡፡ ፋኖነት ይሄ ነው፡፡ፋኖ ማለት ሃገር የሰራ ታላቅ የኢትዮጵያ ሰም ነው፣ ፋኖ ማለት ሃገርን በደም እና በአጥንቱ የሰራ የሃገር ባለዉለታ ማለት ነው፡፡ The word Fano is directly related to the Amhara people. Fano is an Amhara culture. Fano is an inclusive concept. It does not identify as male or female, young or mature, old or young, priest or shah, Christian or Muslim. All Amara are Fano. Fano spends the night according to his profession in times of peace. He who cultivates cultivates, and he who sanctifies sanctifies; He who trades, trades; Everyone who is in a government office leaves their work there. But when the enemy who invades the country, humiliates the flag, defiles the religion and separates the Amara by their tribe and destroys their race, the one who was in his profession will be revealed. He breaks his spear and descends into the desert. Without needing a separate trainer, he marches with provisions and armor on his own, without asking him to arm me, clothe me, and groom me. This is vanity. Fano means a great Ethiopian wax who built a country, Fano means a country's patriot who built a country with his blood and bones.
@chernettadele4049
@chernettadele4049 3 месяца назад
ችግሩ የአማራ ክልል አይደለም ችግሩ የኢትዮጵያ ነው ።
@TamiratBekele-ki3qb
@TamiratBekele-ki3qb 3 месяца назад
ንቀት። ሸኔን ታንዛኒያ ወያኔን ፕሪቶሪያ ፋኖን ወልደያ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@kgfuu3072
@kgfuu3072 3 месяца назад
በቁስ የሚፍተ ያማራ ጥያቄ የለም
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 3 месяца назад
አንድ አመት ሙሉ ህዝብ ካለቀ በኋላ ት .ት ካመለጣቸው
@عاتنهنت
@عاتنهنت 3 месяца назад
አንተራሱ አማራን ገዳይ ኦሮሞነህ ድል ለአማራፍኖ
@Engdu-o3u
@Engdu-o3u 3 месяца назад
እንደለመዳችሁት ፅንፈኛው ፋኖ በሉ እንጂ ?
@getachew109
@getachew109 3 месяца назад
Fano alachuh kkkkkk aydel tsinfegna yet hedebachuh
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 месяца назад
አሚኮ ይገርማል መቼም ነውእምጠላው
@temesegenmola-yw5vf
@temesegenmola-yw5vf 3 месяца назад
kkkkkkk
@bewketuvhf6450
@bewketuvhf6450 3 месяца назад
ክክክ
@TamiratBekele-ki3qb
@TamiratBekele-ki3qb 3 месяца назад
አንድ ዓይነት ካልነ የአንድ ሀገር ችሎቱ ክንድ ላይ ብቻ ነው ያለው መድሀኒቱ
@kgfuu3072
@kgfuu3072 3 месяца назад
😅😅😅😅😅
@ኢትዮጵያትቅደም-ረ3ቈ
@ኢትዮጵያትቅደም-ረ3ቈ 3 месяца назад
የትኛው ህዝብ ነው ተወያይቶ የመረጣችሁ እናንተም ያው ሰው በላው መሪ ተላላኪዎች ናችሁ
@Aschalewwube
@Aschalewwube 3 месяца назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@TamiratBekele-ki3qb
@TamiratBekele-ki3qb 3 месяца назад
ፅንፈኛው ቀረች😂😂😂😂😂😂😂
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 3 месяца назад
ድል ለፋኖ የሽግግር መንግስት
@hawi5630
@hawi5630 3 месяца назад
ህዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል ቤተሰቦቼ አንገሽግሾናል በጣም አሉኝ 😢ጦርነትን ከዳር ሆኖ ግፋ በለዉ ማለት እና በቦታዉ መገኘት እጅጉን የተለያዩ ናቸዉ እባካችሁ ማሸነፍ መሸነፍ ለሌለዉ ጦርነት ህዝብ አይለቅ አላህዋ እባክህ ሰላም አምጣልን ወላሂ የኛ አካባቢ አንድ ቀን ሳይዋጉ ዉለዉ አድረዉ አያዉቁም ይሄዉ ድፍን አንድ አመቱን ሊደፍን ነዉ
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ማሬ ሁሉም ይፈልጋል ግን እነዚህ የተገዙ ባንዳወች ናቸው ፀረ አማራ ናቸው ድርድር ብለው በጣም ሀይል እያስገቡ ነው ያየሽውን ሁሉ አትመኚ ትክክለኛ አማራ ወይም ገለልተኛ ከሆነ ማንም ቅር አይለው ግን አይደለም
@hawi5630
@hawi5630 3 месяца назад
@@MaslatMaslat እሱ ልክ ነሽ ግን ፋኖ የመደራደሪያ ነጥቦቹን አላቀረበም ገና በሚፈልገዉ ቦታ እና በሚፈልገዉ አካል እንደሚደራደር ማቅረብ አለበት በደፈናዉ ድርድሩን አንቀበልም ባይሉ አሪፍ ነዉ ለህዝቡ ሲባል
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
@@hawi5630 ልክ ነው ድርድት አስፈላጊ ነው እኔ እደውም ተስፋየ ድርድሩ ነው ግን መድስት አይፈልግም ድራማ ነው ክረምቱን ተጠቅሞ ፋኖ ያጠቃናል በሚል ሀይሉን ለማዛባት ነው የህዝብም ጥያቂ አይመለስ
@hawi5630
@hawi5630 3 месяца назад
@@MaslatMaslat አላህ ይርዳን እንግዲህ ዱኣ ነዉ ምን አቅም አለን እዚህ ሆኖ መጨነቅ ብቻ ሆነ የኛ ነገር
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
@@hawi5630 አሜን አሜን😢❤❤❤
@beca3676
@beca3676 3 месяца назад
ፋኖ ማለት ጀመራችሁ
@EseyThemariam
@EseyThemariam 3 месяца назад
እርሶ ምንድነዎት
@HaftamHaftam-q4q
@HaftamHaftam-q4q 3 месяца назад
fano❤❤❤fano
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f 3 месяца назад
የከብት ጥርቅም
@mesfinalayu3200
@mesfinalayu3200 3 месяца назад
አይዞን ገለቴ
@Henok466
@Henok466 3 месяца назад
ይረፉ አይሆንም
@EseyThemariam
@EseyThemariam 3 месяца назад
ቆቦት ይጣሉ
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 3 месяца назад
ድል ለፋኖ
@BelaynehNigatu
@BelaynehNigatu 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ብቻ
@user-zl7lf3jo3k
@user-zl7lf3jo3k 2 месяца назад
Ababa dabelos
@FIDEL_Z_GENET12
@FIDEL_Z_GENET12 3 месяца назад
Fanoooooooooooooooooooo
@Gonamhethi12345
@Gonamhethi12345 3 месяца назад
Ante nift fano gelbto endaytlk .
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 3 месяца назад
እደናተ አይነት ወድም የለንም ቆሻሾች ፅንፈኛው ስትል ከርመህ 😂😂😂
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😅😅😅😅😅 እኮ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@GetnetTaye-m3j
@GetnetTaye-m3j 3 месяца назад
ወንድሜ በዚህ እድሜ ይህን ድፍርት ይዘህ ሁለቱን ወገኖች ለማደራደር መጀመርህ በሰው አንድበት ተደንቆ አያልቅም። በእውነት ለአንተ እና ለሃይማኖት አባቶች እግዚአብሔር እንዲያሳካላችሁ ይርዳችሁ።
@حيدرحيدر-د5ك3ت
@حيدرحيدر-د5ك3ت 3 месяца назад
ሰላምለገረቸን
@hayaomar8089
@hayaomar8089 3 месяца назад
ፈተሰሕሕሕሕሕ ለአማራክልልእ በሰሚን ጎንደረ በእንፈራዝክተማአ ሰወበወጣበትአይመለስምእ ምንገድላይእ እያገቱው3መቶሽብር ካላመጣቹሕእያሎው ንጡሀንን ይሰቃይልው ካላመጣቹሕእ እንገላቹሀለንይላሉው አረመንገስትመላበለንእእ ለምን ሽፈቶወቹን ለምን መንገስት ለምን ክዚሕምድረእ ቢጠፋልንእ ፈትሕ ፈትሕ በመለስ ጊዝየ እንደዚሕ አይተን አናውቅምእ ______።
Далее
የአማራ ክልል ዝክረ ታሪክ ማእከል
43:16
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
የደሴ ከተማ ኮሪደር ልማት
4:34