Тёмный
No video :(

የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ በኮማንደር አሰግድ ዙሪያ ምላሽ ሰጠ! "አመራር እንተካለን፣ ከክፍለጦሮች ጋር መክረናል!" 

Roha
Подписаться 251 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Месяц назад
በትክክል ጀግናው አደግድ መኮነን ምንም ቢያወራ ትግሉ ይቀጥላል ድል ለፋኖ 💚💛❤
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib Месяц назад
አሰግድ በብር እራሱን ሸጦአል
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Месяц назад
@@Christian-wm1ib ይሄ የእስክንድር ቃል አቀቤይ ነሽ ከብት
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye Месяц назад
አትረበሹ ወደ ፊት ሕዝብ ለህልውናና ለፍትሕ ነው የሚዋጋው፣በርቱ ድል ለፋኖ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
ትክክል❤❤❤❤🎉🎉
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Месяц назад
😂 ጅሎች
@user-jx4sb2oh1c
@user-jx4sb2oh1c Месяц назад
​@@eliasasefa1990ጂሉ አንተ ነህ ስንት ተከፍሎህ ነው ለዚህ ኮሚት
@Beza27Tube
@Beza27Tube Месяц назад
ትክክል
@emugenet4211
@emugenet4211 Месяц назад
ተክክል
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 Месяц назад
የአቶ አሰግድ መያዝ ሳይሆን(ብዙ አሰግዶች አሉ) እኔ የሚያሳስበን ግን እንደ አማራ አንድ የመሆን ጉዳይ ነው ። ገና በጧቱ የትግሉ ውጤት ሳይጠናቀቅ የስልጣን ሹኩቻና ጤናማ ያልሆነ ክፍፍልና ቡድተኝነት አንድነታችሁን በመሸርሸር ትግላችሁን መና እንዳያስቀረው እሰጋለሁ። በመኃላችሁ/በአንድነታችሁ ንፋስ እንዲገባ እድል ፈንታ ባይሰጠው መልካም ነው እላለሁ።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Месяц назад
ብልፅግና ባለፍት ወራቶች ከፋኖመሪዎች ጋርእየተነጋገርን ነው ያለው ለካ የእሠግድ እይነቱን እንክርዳድ ነው እሁን ነው እየገባን ያለው!!!!እንኳን በግዜወጣ!!ወንድሞቻችንን ሣያሥጨርሥ
@bwy3465
@bwy3465 Месяц назад
ርካሽ ሰው የጀግናን ስም ለማርከስ መፍጠኑ የተለመደ ነው!!!
@DanielHagary
@DanielHagary Месяц назад
Anchi aynet jezba mnm lilu aychlum kezihe wuchi
@emugenet4211
@emugenet4211 Месяц назад
አደብ ግዥ
@mulusewgeta9502
@mulusewgeta9502 Месяц назад
እኔ አልገባኝ ያለው አበባው ባለፍው በቅርቡ ከፍኖውች አድስ ነገር ጠብቁ ሴል ነበር
@user-ov3jh7xv3f
@user-ov3jh7xv3f Месяц назад
ይሄው ተበታትነው አረፊኮ
@rutaas2865
@rutaas2865 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም ሰምቻለሁ ከፋኖ አካባቢ አንድ አዲስ ነገር ጠብቁ ብሎ ነበር ሳምንት ቢሆነው ነው ሰውዬው እየተደራደረ ነበር
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Месяц назад
ታዳኮ ከፋፈሉን አባታችንን ያዙት😭😭😭
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Месяц назад
እሽ ወንዲማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች👍
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju Месяц назад
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪
@belayhaile5467
@belayhaile5467 Месяц назад
ሮሐ እና ጊዮን ሚዲያዎችን በጥርጣሬ ነው የማያቸው።
@SolomonKinfe1
@SolomonKinfe1 Месяц назад
ጊዮንን ጠርጥር
@tketeyehualaw9648
@tketeyehualaw9648 Месяц назад
I am really unhappy and started to suspect Meaza Mohammed. I have been respecting and supporting her!!!
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Месяц назад
ትክክል እኔም እጠረጥራቸዋለው ። በሚዲያ ነው ያጀገኑት በምድር ምንም የሰራው ስራ የለም
@kingmuller5189
@kingmuller5189 Месяц назад
ትናንት በዚህ ሚድያ ሲሳደብ ነበር፡ ዛሬ እጅ ሰጠ፡ ለሰራሽው አሳፋሪ ነገር ይቅርታ ጠይቂ።
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 Месяц назад
የፈለገ ቢሆን አማራ ያሸንፋል አትጠራጠሩው እናሸንፋለን አሰግድ ቢያዝም 70 00000 አሰግድ ነው ያለው አማራ እናሸንፋለን
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Месяц назад
Yesssssss
@fekadezikargetube3015
@fekadezikargetube3015 Месяц назад
Eji yemist asegid.
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Месяц назад
ማንን ነው የምታሸንፎት ኢትዮጵያን 😂ምድረ ኩበት
@user-jx4sb2oh1c
@user-jx4sb2oh1c Месяц назад
​@@eliasasefa1990አዲሱ ተከፋይ መነው እዩኚ እዩኚ አልክ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
​ቅዘናም አንተን ነዋ። አጎቶችህ 60 ዓመት ሲልፈሰፈሱና ሲፈሱ አንድ ቀበሌ አልያዙም። ፋኖ የአማራይቱ ልጅ 150,000 ወራሪ ወገኖችህን ወደ አማራ ክልል ብትልክም በ9ወር ውስጥ 80 በመቶውን የአማራ ክልልን ተቆጣጥሯል። ጠይቅ አጎቶችህን ጁላንና አህመድን ጠይቃቸው። ።አመንክም አላመንክም የፋኖ መንፈስ በመላ የደቡብ፣ የምሥራቅ ሕዝብ ልብ ውስጥ ሠርጿል። በሌላ አነጋገር በኢትዮጵያ የሕልውና የእኩልነት የፍትሕ አብዮት ሊካሄድ የሕሊና ሁኔታዎች ተሟልተዋል። የቀረው ቁሳዊ ሁኔታዎችን በአንዳንድ የኢትዮጵያ ክፍሎች ማሟላት ነው። እርሱ ደግሞ በቀርብ ይከናወናል። የዚያን ጊዜ ይብላኝ ለዘረኞች። ሁኔታውዎሞ​@@eliasasefa1990
@muluafessa
@muluafessa Месяц назад
ፋኖ ዳዊት በጣም እናመሰግናለን የዚህ አይነት ሞራልና ቁርጠኝነት በጣም አሰፈላጊ ነው።
@DaniFkru
@DaniFkru Месяц назад
ሸዋ እዝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bestethioarada3746
@bestethioarada3746 Месяц назад
ይህ ትግል መቸም አይቀለበስም ሌሎችም እጅ ሊሸጡ ይችላሉ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Месяц назад
እንዳይመስልህ ነገሮች ሁሉ እንደማውራት ቀላል አይደሉም! ነገሩ እጅግ ጥንቃቄ ብስለትና እርጋታ ይጠይቃል።
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Месяц назад
Betkkkl yagezaxu ent seeu neeu yemimerekewu
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Месяц назад
@@bestethioarada3746 ትግሉ የማይቀለበሰው የትግል ስልት ቀይሰው እንደ መንግስት ሳይሆን ነፃ አውጪ መንቀሳቀስ ሲጀምሩ ነው የፋኖ ትግል መሪ ያስፈልገዋል ይህም ለምሳሌ የአብይ መንግስት እንደ አማፂ የሚንቀሳቀስ ለማስፈራሪያና ለመቀጣጫ በሚል ፋኖን እንዳይደግፉ በአደባባይ የሚረሽን ነው ይህንን ማድረግ ያለበት ፋኖ ነበር የብልፅግናን መንግስት በመደገፍ ሚኒሻ አድማ በታኝ የተባሉትን ከነ ቤተሰቦቻቸው መረሸን ከከተማው ማፈናቀል ያኔ ወንድ የሆነ በክልሉ የብልፅግናን መንግስት የሚያገለግል አይኖርም ይህ ሊከብድህ ይችላል ይህ ትግል እንጂ የዲሞክራሲ ወይም ሀይማኖት አይደለም ከህውሀት ተማር የአማራ ህዝብ በብዛት ፋኖን ይደግፋል ህውሀት ሲነሳ ደጋፊ ለማግኘት ሀውዚን አስደብድቦአል ትግል ጭካኔ ከሌለው የትም አይደርስ የራያ ህዝብን ተመልከት ሊገልህ ሊዘርፍህ ሊያፈናቅለው ሚስት ግን ልጅህን ሊደፍር የሚመጣውን በዲሞክራሲ እንደሚተዳደር ሀገር እጁን በማጣመር ተቃውሞ ያደርጋል የሚያሳዝነው ግን ፖለቲካን እናቃለን የሚሉ የራያ ህዝብ. ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አደረገ እያሉ እንደ ጀግንነት ያራግቡታል ግራ ያጋባል ሌላው ፋኖ የአማራ ክልልን ነፃ አውጥተዋል አሁን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው ጦርነቱን ማምጣት ምክንያቱም ገዥ መንግስት እያለ ከብልፅግና ክልልን ሁሉን ማጥራት አይቻልም በዚህ ሰአት ጦር አዘጋጅተው ወደ አዲስ አበባ ካመሩ በወልድያ በደሴ በባህር ዳር ያለው ባለበት እጁን ይሰጣል ይበተናል ህውሀት እና ሻቢያ አዲስ አበባን ሲቆጣጠሩ የደርግ ወታደር አስመራ ነበር ትግራይ ነበር ባህርዳር ነበር በዛው እጅ የሚሰጠው እጅ ሰጠ የሚበታተነው ተበታተነ የአብይ ምሽግ አዲስ አበባ ነው አዲስን ካጠቁ ነገር ያበቃል አብይ በደመ ነፍስ እንጂ የሚተማመንበት ይቁም የለውም የፋኖ አመራሮች ስራ ሲፈቱ ጦርነቱ ያለቀ ነው ብለው በስልጣን እየተቦቀሱ ነው በዚህ ጦርነት አብይ ነው እያሸነፈ ያለው ፩ እነሱ እንደመከሩት ጦርነቱን አማራ ክልል ውስጥ ብዙ ህዝብ እያለው ነው ንብረት እየወደመ ነው ፪ አውራ ጎዳናን ወስደው ህዝቡን ችለው አፈናቅለው ወስደውታል ፫ ድፍን ከአማራው እያጠሩት ነው ፬ በተለያየ አካባቢ የሚኖሩ አማራን እና የእማራ ባለ መብቶችን ዘርፍ ውል ገለዋል አስረዋል ፭ ወደ ጦርነት የገቡባቸውን ራያ ወልቃይት አሁን ያሉበትን እንደምናየው ነው ስለዚህ ይህንን ጦርነት ካላሸነፍህ ክልልን እንደ ዛቱት ፮ ትንንሽ አርገው ልክ በአማራ ክልል እንዳለው የኦሮሞ ልዩ ዞን በአማርኛ ቁአንቁአ መተዳደር እንኮን አትችልም የአማራ ክልል የሚባል አይኖርም የአገው የቅማንት የአዊ እያሉ ይከፋፍሉሀል እንደነዚህ የከፋ በሲኦል እንኮ የለም ምናልባት ልምድ ስላለው ጀነራሉ እንቅስቃሴውን ከቀየረው ወደ ከተማ መገስገስ ታሪክ ሊለውጥ ይችላል
@user-tg4fh3qh9b
@user-tg4fh3qh9b Месяц назад
😮Q
@meba1792
@meba1792 Месяц назад
እጅ አይደለም እግር ቢሰጡ ፋሽሽቱን የ ብልግና መሪ ገደል ሳናስገባ ወይ ፍንክች ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏼
@user-pl9jd1ql9u
@user-pl9jd1ql9u Месяц назад
ፋኖ ዳዊት በርታ ዳዊት ጎልያድን እንዳደረገው መሆን እንጅ ወንድ ሆኖ ሴት መሆን አያስ ፈልግም በእርግጥ ከወንድ የበለጡ ሴቶች እንዳሉ ይታወቃል በአጠቃላይ አንድ መዋቅር ያስፈልጋል የተናጠል ትግል ክፍተት የመጣል እኛ የምንጠብቀው የፋኖን ድል ብቻ ነው
@getchaw2913
@getchaw2913 Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-uUUsx9ex6fI.htmlsi=l8-PyELrdGQgrnIe
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v Месяц назад
ይኸ ነዉ ፋኖነት ፋኖ ማለት ጀግንነት ቆራጥነት ለሀገር መከታ መሆን ታግሎ ማሸነፍን እንጅ መሸነፍን የማይወድ የማያዉቅ ሀገርን ከጥፋት የሚያድን ጀግናና ቆራጥ ታጋይ ነዉ ፋኖ ዳዊት ለዚህ ድንቅና ወኔን የሚያሞቅ ድንቅ መልዕክትህ እናመሰግናለን ለእዉነተኛ ትግል ለሚዋደቁ ፋኖዎች ታላቅ ክብር ይገባችኋል ድል በሁሉም አካባቢ ለህዝባቸዉ ነጻነት ሲሉ ለሚዋደቁ ፋኖዎች።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Месяц назад
ብልጽግና ጠንክሮ አይደለም የራሱ የአማራ ባንዳ አማራ ራሱን እያስበላዉ እንጂ
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Месяц назад
❤❤❤ ድል ለፋኖ
@fekadetesemma8077
@fekadetesemma8077 Месяц назад
" በአገዛዙ ጦር ተያዘ "ሳይሆን ወዶ እንደገባ ቀደም ብሎ እና በኋላም አንድ አይነት መግለጫ አሳይቶናል!! 😂
@Awake.726
@Awake.726 Месяц назад
ትግሉ የህዝብ ህልውና ትግል ነው በጥንካሬም ይቀጥላል!!! ድል ለፋኖ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
ድልለአማራህዝብድልለፋኖ።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Месяц назад
እነ መአዛ መሀመድ የአማራውን ትግል እያመሱት ይገኛሉ
@hafaman7119
@hafaman7119 Месяц назад
እሰይ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
የሸዋ ጀግኖች ❤❤❤ እናመሠግናለን በርቱልን
@romiooo0193
@romiooo0193 Месяц назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
@blackeagle27
@blackeagle27 Месяц назад
ድል ለፋኖ 🤞🤞🤞
@belack-n9v
@belack-n9v Месяц назад
በአሰግድ ጉዳይ መጥፎ ቃል እንዳትናገሩ ምክንያቱም ብዙ ዋጋ ከፍሏልና
@GetnetBelete-ch6hm
@GetnetBelete-ch6hm Месяц назад
ምንም አልከፈለም እዳ አለበት
@lonestar7490
@lonestar7490 Месяц назад
ለስልጣን መንገብገባቸዉ ነዉ እንዲ የሚያባላቸዉ::
@user-kf9gs3pg1s
@user-kf9gs3pg1s Месяц назад
እውነት ነው አባቴ ይመቻችሁ
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Месяц назад
አቤት ይዳዊት መግልጫ እጅግ ልብ የሚያሞቅ ነው በርቱልን
@wogen687
@wogen687 Месяц назад
ወደ ፊት!!!
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Месяц назад
ድል፡በድል፡ሆነናል፡ከፋኖዋች፡ጋር፡ሆነናል፡ስርአቱም፡ይወገዳል!!ባንዳም፡በደሙ፡ይሾቃል!!አማራ፡ድል፡ይቀዳጃል።
@avir1559
@avir1559 Месяц назад
ካፋፋይነሽ
@marde684
@marde684 Месяц назад
እስክድር መስላህ ነው😂😂😂😂
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x Месяц назад
ምን አለች ከቱ
@user-wu4qd7sr8v
@user-wu4qd7sr8v Месяц назад
የመጀመሪያ ነኝ
@gezahagnsermolo4449
@gezahagnsermolo4449 Месяц назад
መአዛ ምርጥ ያልታወቀብሽ አሐን ተነቃብሽ ብአዴ መሖንሽ
@Tech_kidsEthio
@Tech_kidsEthio Месяц назад
ይህ ለአማራ ፋኖ አንድነት መንገድ ጠራጊ ነው።
@kasahuntilahun6860
@kasahuntilahun6860 Месяц назад
ጀግና አይለፈልፍም ስምም አያጠፋም፣ ከእስክንድር ጋር ያለህን ቅሬታ በንግግር ፍታው። በዚህ ጊዜ አማራ ጎራ ለይቶ የሚነታረክበት ጊዜ አይደለም።
@user-nu3qs8mu3z
@user-nu3qs8mu3z Месяц назад
ትግሉ የሕዝብ እንጂ የግለሰብ አይደለም ድል ለጀግናዉ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
አትጠራጠር። ከተጠራጠርክ አማራ አይደለህም ማለት ነው። የማንጠራጠው ትግላችን ፍትሐዊ ስለሆነነው። የማንጠራጠረው ለሕልውናችን ስለምንታገል ነው። የማንጠራጠረው 50 ሚሊዮን የአማራ ሕዝብ በጀርባችን ስላለ ነው። የማንጠራጠረው ለ40 ዓመት በተካሔድብን የዘረኞች ጥቃት እሳት የለበሰ፣ ጠላቱን የሚያርበደብድ የአማራ ወጣት ስለተፈጠረ ነው። የማንጠራጠረው የጠላቶቻችን ስነ ልቦና በትክክል ስለምናውቅ ነው። የማንጠራጠረው ከ50 ሚሊዮን በላይ የሆነ ሕዝብ በታሪክ ጠፍቶ ስለማያውቅ ነው። የማንጠራጠረው ከየትም ከማንም እርዳታ ሳናገኝ ንብረታችን ሽጠንና ጠላቶቻችን ማርከን በታጠቅነው የእጅ መሣሪያ ብቻ በ9 ወር ውስጥ የዘረኞች ቂጥ ላሽ የሆኑ ባንዳዎች አስተዳደርን እንክትክቱን ስለአወጣነው ነው።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut Месяц назад
የእሰግድ መያዝ አይደቅም ። የሚይያሸብረው የፋኖ አንድ አለመሆን ።
@GioraMugfs-gk6qb
@GioraMugfs-gk6qb Месяц назад
ያሳዘነን ጉዳይእጅ ሰጡ እንጂ ተማረኩ አይደለም ምርኮ ቢሆንማ ጥይት አልቆባቸው ወይም ሰራዊት ቢሆን አናዝንም ነበር ስለዚህ እውነተኛው ቀን መቼ ነው የላይኛው ይፍታው ድል ለአማራ ፋኖ።
@nattyfetene
@nattyfetene Месяц назад
ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ። አንድ አማራ ፍኖ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ፍኖ ።
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Месяц назад
ድል ለፋኖ
@alem740
@alem740 Месяц назад
ከትናት ወዲያ በ ሮሀ መግለጫ ሲሰጥ አልነበር እንደ ? መቼም የ አሳግድን ለ መንግስት እጅ መስጠት አላማከረን ም እንዳትሉ.
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Месяц назад
ልደቱን አይቶ እስክንድርን ማሰብ ቀላል ነው ከአዲ ማሶገድ ነው ትግሉ የአማራ ነው አለቀ።
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 Месяц назад
Bravo Amhara Fano, Shewa Command! Very great news.
@serkalemtilahun7723
@serkalemtilahun7723 Месяц назад
እውነትነው የኔጀግና ድልላማራ ፋኖ
@mintyassefa
@mintyassefa Месяц назад
በጠላት መያዝ፣ መገደል፣ ያለ ነው💪ዋናው፣ በንዶችን ጠንቅቆ መጠበቅ ነው።
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Месяц назад
አሁን የምናየው የፋኖ ክፍፍል አቶ አሰግድን ለስርአቱ እጅ አሰጦታል ብዬ አስባለሁ። ፋኖዎች ውጪ ተቀምጠው በሚከፋፍሉ ዲያስፖራዎች አትሸውዱ። እንደዚህ አይነት እጅግ የወረደ ምንም ነገር በሌለበት በስልጣን የሚሻኮቱ ሰዎች እንኳን የአማራን ግፍ ሊያስቆሙ እራሳቸው የአብይ አህመድ መጫወቻ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም። እንደአማራ በአሁኑ አስከፊ ሰዓት ከመፋቀርና ከመተጋገዝ ውጪ አማራጭ የለንም። የምናየው ነገር ግን የፋኖን ፅናትና ብስለት እንድጠራጠር እያደረገኝ ነው።
@getawderesse5577
@getawderesse5577 Месяц назад
መግለጫውን አንብቤዋለሁ፣ሰምቸዋለሁ። በተመረጡና ወኔን በሚሰጡ ቃላቶች የተፃፈ መሆኑ ተመችቶኛል።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
ሽ አሰገዶች አሉ የአማራ ትግል በግለሰብ የሚወሰን አይደለም አሳመነው ፅጌ ሚሊዮን ጀግኖችን ነው ተክቶ ያለፍ
@HassnSied-ex3ul
@HassnSied-ex3ul Месяц назад
💚💛❤️💪💪💪💪💪💪
@myfano
@myfano Месяц назад
አሰግድ ማነው ሲጀመር ለሆዱ የቆመ ሁሉ ገና ይወገዳሉ በ60 አመቱ እጁን ለገዳዩ መስጠቱ ያሳፉራል እነናሁ ሰናይ በራሳቸው ሽጊጥ የሞቱ ናቸው ትግላችን እናሳምነው ፅጌም ሙተው ትግሉ ቀጥሏል
@mohammedhassen-nh8tm
@mohammedhassen-nh8tm Месяц назад
የአሰገደንም ጣር ይምራው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Месяц назад
የኔ ከርታታ አባት አንድ አመት ሙሉ መስዋት ከፍለህልናል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምን እንደፈጠረ ምንም ምናቀዉ ነገር የለም ግን ዘመነና እስክድር ለነሱ ስልጣን መያዝ ብለዉ ፋኖን መከፋፈል ጀመሩ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ የአማራ ስቃይ በእናተ ምክንያት አላበቃ አለ😢😢😢😢😢😢
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg Месяц назад
Hero Aseged❤❤❤❤❤❤we love you forever Amhara ❤❤❤❤ and your no stop Amhara revolution ❤❤❤❤❤❤
@kassa4882
@kassa4882 Месяц назад
ፋኖ ለህዝቡ ነፃነት የሚታገል እንጅ ሥልጣን ከድል በኋላ ከህዝብ ጋር መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል ።ገለባ ቢመዙት ቤት አያፈስምና የአሰግድ መሄድ ሥልጣን ነውና ፋኖን አይመጥንም ።ይልቁንስ ለመኖር ፋኖን ማጠልሸቱ አይቀርምና የሚጠበቅ ቢሆንም ፣ፋኖ እንደ አቅሙ የሥራ ክፍፍል በማድረግ ፣ከስህተቱም እየተማረ ህዝባዊ ትግሉን ያፋፍም ።
@selamforethiopia2647
@selamforethiopia2647 Месяц назад
በቤትሕ ተቀምጠሕ ጀግናን ስታዋርድ አሳፋሪ ነሕ
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Месяц назад
ብዙ አሰግዶች አሉ ???ብዙ ከሀጂኦች አሉ ማለት ነው
@momojojo5634
@momojojo5634 Месяц назад
ቤት ተቀምጦ አንድ ጥይት ሳይተኮስበት ሳይተኩስ ማውራት መፍረድ አይከብድም??? ለመደገፍ ለመረዳት እንኳን ሀቅም የለህም
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Месяц назад
@@momojojo5634 ሁሉ ጥይት ተኮሽ አይደለም እንደኔ ትላንት አብይ በእስክንድር ላይ ያለውን ተቃውሞ አቅርቦ ዛሬ እጅ መስጠት ምን ልትለው ነው አንድ የህልውና ትግል ውስጥ ያለ ሰው እስክንድርን አይደለም ሌላም እረፍት ካገኘ እራሱን ማዳን እንጂ እስክንድርን ለምን ወደ ፋኖ መጣህ የሚል ቅዥት እና እስክንድርን የአማራ ጠላት አርጎ መፈረዥ ሌላ ሳይሆን ለራሱ እንኮአን የማያስብ ባንዳ ነው እስክንድር ስልጣን ፋልጎ ሳይሆን የመጣው አማራን ለመበታተን ሲልህ ምን አይነት ድንቁርና ውስጥ እንዳለ ነው የምታየው እስክንድር መሰለኝ አሰባስቦ የፋኖን ትግል ያስጀመረው በሰላማዊ ትግል ደክሞ እንዴት ስድስት ትንንሽ አድርጌ አጠፋሀለሁ ከሚል ጋር እጅ ሰጥቶ ይስማማል የፈለገ ባትስማማ
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Месяц назад
ጀዝባ
@momojojo5634
@momojojo5634 Месяц назад
@@user-qm8dp3vk8p አሳዳጊ የበደለህ ያለስድብ ያልተማርክ ስታሳዝን የፈጠረህ ይርዳህ በዚህ ስነምግባርህ ስለለገር እንዴት ይገባሀል????
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Месяц назад
@@user-qm8dp3vk8p ይች ስድብ የጌታህ ነች ስለዚህ ማንነትህ ታውቆአል
@shewababa4805
@shewababa4805 Месяц назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይኸ ነው የአቋም መግለጫ።
@bkethio1876
@bkethio1876 Месяц назад
ሚድያዎች እባካችሁ ሰከን በሉ የዘመድኩንን ወሬ በዜና መልክ አታቅርቡ አማራ እንደሆን ላይመለስ ተነስቷል ። ድል ደሜ ለሆነው አማራ።
@user-sz7jh8rn8d
@user-sz7jh8rn8d Месяц назад
እባካችሁ ከፋፋይ አጀንዳዎችን ተው ያ ካልሆነ ሁላችንም የአማራ ጥላት ናችሁ
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg Месяц назад
Hero Aseged❤❤❤❤❤❤we love you forever Amhara ❤❤❤❤ and your
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs Месяц назад
ይሄ ነው አላማ ያለው ትግል አዱን በሌላው አየተኩ አላማን ከግቡ ማድረስ ድል ለፋኖ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Месяц назад
እጅ መስጠቱ የእሱ ችግር አይደለም የሁላችሁም የፍኖ መሪወች ግፉ ስርታችሁበት ነው 😢
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 Месяц назад
የእውነት አምላክ ይርዳችሁ።
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 Месяц назад
ደል ለፋኖ
@HfffdHegcc
@HfffdHegcc Месяц назад
ቢህድም አድ ሰዉ ነዉ ስት ሰዉ ወደኛ መቶል እስታሁን ድረስ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
ትክክል ነዉ
@tigistsharew2935
@tigistsharew2935 Месяц назад
እሰይ ጀግና ዳዊቴ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wf3rk5jc6k
@user-wf3rk5jc6k Месяц назад
አብይ ድራሽህን። ያጠፍሀል
@Srukutemarym
@Srukutemarym Месяц назад
ጋሺአሰግድ፡ጀግናነው፡ሺዎቺንአፍርቶ፡ለሃገሩ፡አበርክቶነበር፡ስለዚህ፡ጀግኖቺበርቱልን፡ባንዳውንግን፡ፈጣሪየእጁንይሰጠዋል፡የፈጣሪቀኚ፡ይምራቺሁ።
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g Месяц назад
እውነት፡ነው፡ተስፋ፡እናደርጋለን፡እግ፡በተቻለ፡መጠን፡የበአዴን፡ፓንት፡ካሆነው፡ከእስስቱ፡እስክንድር፡ጋር፡ህብረት፡አይኑራችው፡
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Месяц назад
እራሱ ሄዶ ነው እጅ የሰጠው ውስጣቹን ፈትሹ ከአብይ ሰዎች ጋር እንደሚያወራ እንደነበር ንግግሩ ይገልፃል ሌሎችም ይመጣሉ ነው ያለው።ውስጥ ትልልቅ ገንዘብ የሚከፈላቸው ይኖራሉ።
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Месяц назад
አሰግድ በአገዛዙ ስር ገና ብዙ ሊያወራ ይችላል ማንም ሊሸበር አይገባም
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Месяц назад
ተያዘ አልተያዘ ለአማራ ምንጠቅሞ ያቃል
@solomonwoldieyebo9754
@solomonwoldieyebo9754 Месяц назад
በመንፈስ ከአሰግድ ጋር ነን።የፋኖና የአማራ ህዝብ ትግል 100 እጥፍ ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 Месяц назад
ሸዋ ጎንደር እያክ ትከፉፋላላቹ አማራ አንድሆኖ እያለ ጎጠኛ ሁሉ ትግራይና ከኦሮሞ አትማሩም ።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
For Zemene and his support group, it was a rude awakening to learn that after he leaves Gojam he will not be anymore special or important as he and his group may think.
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Месяц назад
ትክክልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@chalachewhaile7413
@chalachewhaile7413 Месяц назад
ማንን እንመነው አለሙም ቀንም የከዳን ህዝቦች አማራ
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Месяц назад
ኮማንደርአንቺም ጀመርሽ እግዚኦ። ዘንድሮ ዋና ገቢ ዩ ቱዩብ ነው
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Месяц назад
አመራር መተካት ሳይሆን ከነመከታው ጋር አንድ ሁኑ
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 Месяц назад
በውነት ትግሉ በጣም ዳር መድረስ አለበት
@banuengida7539
@banuengida7539 Месяц назад
ፋኖ ወደ ፊት
@user-cp5zu2zo4q
@user-cp5zu2zo4q Месяц назад
ከጎጥ ውጡ አማራን ህዝብ አትከፋፍሉ ተቃጠልኩኝ
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 Месяц назад
ያስግድ መሄድ አያስጋም ያማራ ማህፀን ለምለም ነው ብዙ አስግዶች አሉት እናንተ ግን አንድ ለመማድረግ ሞክሩ እንጂ በስፈር አትከፋፍሉ የስሞኑን ስራችሁን ስላየሁ ነው❤❤
@rahelasfere220
@rahelasfere220 Месяц назад
ደስ እሚለው የቆመ ትግል የለም
@ayalnehlakew9390
@ayalnehlakew9390 Месяц назад
ማዕዛ የዚህን እውነት መቀበል ያቃጠትሽ ለምንድነው?
@tzm6910
@tzm6910 Месяц назад
እስክንድር ነጋ ባስቸኴይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀት ፈጥኖ ይውጣ ። ፋኖ መከታው ባስቸኳይ ከእስክንድር ጋር ያለሕን ግንኙነት አቁም ።
@asresgesses3980
@asresgesses3980 Месяц назад
በእሰክንድር የታለለ ሕይት አይኖረውም!!!!!
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g Месяц назад
አሁንም አንዲነታቸውን ካላጠናከሩ ለየብቻ ብልፅግና በልቶ ነውየሚጨርሳችሁ
@abushmekuria2997
@abushmekuria2997 Месяц назад
ሸዋ አቤ ጺሞ ለኔ ኩራት ማንነቴ ጀግናዬ ነበረ ቀድሞ ገብቶህ ቢሆን ማን እንደሰከረ ማስረሻን በግዢ በዶላር ቀይሮ ሐብታሙ ጎጃምን ሊያፈርስ ነበረ እስኬው ተላላኪ የሸዋዬን አባት ለጥላት ገበረ መሀይም አይራራም ጥሉ ከተማረ መከታው ባያውቀው አባቱን ቀበረ። ጎጃም ስንት መሳርያ አለህ ምን ያክል ጦረኛ ስም ከአደረጃጀት የትኛውን ቦታ ተባለ አስረዳኛ ይሄ ነው ንገረን መስፈርታችን ለኛ ዘመነን ጠየቁት ተቆርቋሪ መስለው ልክ እንደጓደኛ ልቡ ከህዝብ ጋ ለትግል ቁርጠኛ ስቆባቸው ወጣ ጀግናችን ነው ለኛ መሪነት ስጦታ ከላይ ሲታበስ እስክንድር የሚያውቀው ድርጅት ማፍረስ። ጎንደር ጎንደር ሕብረት አለው መከራው የበዛ ውባንተ ሞቶ ነው በፍቅሩ የገዛ ጀግናው ናሁሰናይ መች ነበረ ዋዛ የቀጣይ ድግሱ "ሳሚን" ነው ባይ በዛ። ወሎ መሬን ጠብቁ።
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn Месяц назад
የአብይን ጎመን ሰራዊት አማራ ፋኖ ወጣት ጨርሶታል
@MollaDawit-dn1bk
@MollaDawit-dn1bk Месяц назад
ጎጠኛ ነሽ
@Nezbir
@Nezbir Месяц назад
እጅሰጠ ወይ ተያዘ የሚለው ከአማራ ጭፍጨፋ የማስቆም ትግል የሚያዘናጋ አይደለም:: ትላንት 5ሙሉ ወታደር አጔጔዥ የጭነት መኪና ከ100 በላይ የያዘ በፋኖ ተማርኳል
@tekadelele5687
@tekadelele5687 Месяц назад
Fano struggle is struggle of survival
@millionmengesha5076
@millionmengesha5076 Месяц назад
ሮሃ ሚዲያ አርበኛ አሰግድ መያዙን በውቅቱ አልተናገረም ደግሞም እጁን እንደሰጠ ራሱ ተናግሮ እያለ በአገዛዙ ተያዘ ትክክል አይደለም ደግሞም እንኳን መሪው የፋኖ ተራ ው ተ ዋ ጊ እንኳን እጅ ሰጥቶ አያውቅም እነ ሜጄር ጀነራል ውብ አንተ እነ ናሁ ሰናይ እጅ ቢሰጡ በህይወት እንደሚኖሩ ይታወቃል እነሱ የግል ፍላጐት የሚባል ምኞት ሰለሌቦችው ነው በአማራ አንድነት የማይተካ ህይወታቸውን አሳልፈወ የሰጡት እናም እባካችሁ ወደ እውነታው ተመለሱ,
@mulatubekele7087
@mulatubekele7087 Месяц назад
የአንቺ እጅ አለበት
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Месяц назад
አዎ የአማራ ህዝብ ፋኖ ትግል በግለሰቦች ላይ የተመሰረተ ሳይሆን መላው አማራ የተሳተፈበት እና በፋሽሽቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ላይ ድል እየተቀዳጀ ስለሆነ የሚቆም ትግል የለም ፣ጀግናው ፋኖ አሰግድ ብዙ ጀግኖችን ስላፈራ የእሱ በጠላት እጅ ቢወድቅም ትግሉ ይቀጥላል ፣ድል ለፋኖ
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp Месяц назад
ድል ለአንድ አምሓራ ፋኖ ይሁን። 💪💪💪💪 ሞትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለፋሽስቱ ኦሮሙማ አገዛዝ ይሁን።
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Месяц назад
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-il6zr1se7p
@user-il6zr1se7p Месяц назад
ሁላችሁም ትለቀማላችሁ እጂ ብትሠጡ ይሻላችሆል እናተ ሽፍታወች ዘራፊወች
@rudiesan_89
@rudiesan_89 Месяц назад
ተብታባ! 😂
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
የዳዊትን ንባብ የጻፈው ዳንኤል ክብረተሰ ነው።
@user-tb1vw8ip3k
@user-tb1vw8ip3k Месяц назад
🔥🔥👍
Далее
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 4,5 млн
💉ሰበር ዜና
Просмотров 30