Тёмный

የአሜሪካ ልጆች:- የዚህ ታዳጊ ትህትና ልብ ይነካል 

Qin Liboch
Подписаться 549 тыс.
Просмотров 198 тыс.
50% 1

“Qin Leboch” is now in the United States, exploring the life style of Ethiopian diaspora. The assumption is every diaspora’s heart is left in Ethiopia. But, is it true? Do they even know what’s happening in Ethiopia? If so, how deep they know?
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/...
RU-vid:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 632   
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
የዚህ ልጅ ወላጆች ተባረኩ ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ🙏
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 года назад
እናትና አባቱ ምን ያህ ስነስራት አሲዘው ያሳደጉት ፈጣሪ ወለታቸው ይክፍላቸ አንተንም ፈጣሪ ያሳድገው ከአይን ያትርፈው
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 3 года назад
ውይ የልጁ ስርአቱ እንዴት ቢያሳድጉት ነው ፈጣሪ ያሳድግህ
@zelalembekele9490
@zelalembekele9490 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገሱ በቤቱ ያሳድግህ ። ያሰብከውን ያሳካልክ
@2010abegaz
@2010abegaz 3 года назад
Cmc She day CNG DJ's JD
@2010abegaz
@2010abegaz 3 года назад
Ddg
@2010abegaz
@2010abegaz 3 года назад
Come
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 года назад
Amennnnnnnn
@makiromana3838
@makiromana3838 3 года назад
የሚገርም ስነስርአት ነው የቤተሰቦቹ ውጤት ነው የኔ ማር እድግ በል
@habtambugalow5244
@habtambugalow5244 3 года назад
የኔ ጌታ አፌ ቁርጥ ይበልልልልልልህ ቤተሰብ ቤተሰብ አልክ ምን አይነት ፍቅር እዳለህ
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 3 года назад
የኔማርደሲልእግዚአብሄርያሳድግህፍጼመልካምሰው
@zeeadane7232
@zeeadane7232 3 года назад
በግ ሲቆርጥ🤣🥰
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ጨዋ ልጅ ነው እውነት ቤተሰቦቹም መልካም ስለሆኑ ነው ልጁ እንደዚህ ስርዓት ያለው የሆነው ፍጼ እናመሰግናለን
@tube3009
@tube3009 3 года назад
አገር ማለት እናቴ ናት መቼስ 🇪🇹 አያችሁ አይደል ምንም ቢመቸው ኢትዮጵያ ነው ደስ የሚለው ሲል
@ayantudube1582
@ayantudube1582 3 года назад
የኔ ማር እድግ በል አፌ ቁርጥ ይልልህ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
ትክክል ከአገር በላይ ምን አለ የአገራችን ምንነቱ ምናውቀው የሰው ሀገር ስንሆን ነው
@GPLAN-g7x
@GPLAN-g7x 3 года назад
የኔ ጣፋጭ ቤተሰብን አለማድነቅ አይቻልም
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
በጣም ነው ይሄንን ፕሮግራም የማደንቀው::እባክዎን ጥያቄ ሲያቀርቡላችው እንደ ህጻን ልጅ ሳይሆን ስላነበቡት መጽሀፍ ስለሚወዱት ነገሮች ስለ ችሎታችው የወደፊት ምንማደርግ እንደሚፈልጉ ቢሆን ወደፊት ትልቅ ስው ሲሆኑ ጥሩ ማስታወሻችው ነው::በተረፈ በርቱ ድንቅ የሚያጉዋጋ ፕሮግራም ነው:: Merci 👍👍👍👍👍👍👍👍
@astertegegne5777
@astertegegne5777 3 года назад
በውነት በጣም ነው ደስ የምትለው ለልጆች እስክማሳያቸሁ በጣም ነው የቸኩልኩት እግዚአብሔር ያሳድግህ የናትና ያባትህ ውጤት ነው።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
ዬማሢቅዉ፡እናዬጫሆ🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 года назад
ዬኔቆጆ፡ልጂ፡ሀሳብ፡ለጋጣሮቹ፡ሕስብ፡ትልቆቹ፡ላካታማውቹ፡ብቻናዉ።ዬማሣቡቲ😭😭🙏🙏❤❤
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 года назад
Aየኔ ቆንጆ በጣም ይህ ልጅ የፍቅር ሰው ነው ኢትዮጵያም ሄዶ በጣም ደስ አልኝ ያለው የአባቱንና የእናቱን ቤተሰቦች በማየቱ እንደነበርና ጋዜጠኛው (ፍፁም) ከኢትዮጵያ ምን ላምጣልህ ሲለው ቤተሰቦቸን ነው ያለው በእውነት ይህ ባህሪው አይወሰድበት እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔኬክ ስታምር 🙏🏾💚💛❤️
@dengel4983
@dengel4983 3 года назад
እኔ የገረመኝ የእናቱ በእንግሊዘኛ ከፃፍህ ሚሴጁን አላነብም በአማረኛ ካልፃፍህ ማለቶ ለቤተሰቦቹ በጣም አድናቆት አለኝ ሚደነቁ ሁሉም ከናተ ቢማር እላለሁ፣ ፖለቲካ ሚያወራ ቤተሰብ ያሳደገው ልጅ እንኴን በአማረኛ ሊያወራ ቀርቶ ሀገርህ የትነው ብትለው ፡ኦሮሞ፣ትግራይ………ነው ሚለው💐💚💛💝
@belly7301
@belly7301 3 года назад
አድት አክስቴ ልጆቾ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 года назад
አንቺም አንዷ ዘረኛ ነሽ
@belly7301
@belly7301 3 года назад
@@genetadugnaheran1328 እኔን ነው
@ayalewdemeke6040
@ayalewdemeke6040 3 года назад
ተባረክ
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው፣ በሸመገለም ጊዜ ከዛ ፈቀቅ አይልም። ምሳሌ 22:6 ወላጆችህ ይባረኩ። አንተን የመሰለ መልካም ልጅ ለወላጆችህ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ፍፄ እግዚአብሔር ይስጥልን። ፈረንጁዋን እህቴን ሳምልኝ።
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ስለኢትዮጽያ ማሰብህ ብቻ በቂ ነው የቤተሰቦችህ ውጤት ነው
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
ኢትዮጵያዊ ማለት ይህነው ማንነትን አለመርሳት ሚኪዬ ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ማር ኢትዮጵያ መልካም ሰው አታፍራም ለእራስህና ለቤተሰብህ ኑር የኔ ወድ ቅንሰው የሚገደልባት አርመኔ ሀገረ አለችን ኢትዮጵያ ውስጥ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 3 года назад
የተባረኸ ልጅ ኸቤተሰብ ይወጣል ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ እኛ አፈርን በእራሳችን በአሜሪካ አገር በሰደት እግዚአብሔር ያለበሱ ጠንካራ ህፃናት ለዛውም በግእዙ መታደል ነው
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 года назад
ድምፁ,እንዴት ደስ ይላል,ውይ ውድድ ፍቅር,ነው ይሄ ልጅ,የሚያሳሳ,እመቤታችን በመጎናፀፍያዋ ትጠቅልልህ
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 года назад
የእናትና አባቱ ብስለት በልጁ ላይ ይታያል ስርዓቱ ንግግሩ ሁሉ ነገሩ ጥፍጥ ያለ ልጅ እግዚአብሔር አምካክ በጥበቡ ያሳድግህ ለቤተሰቦቹ ያለው ፍቅር ደስ ሲል
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
ብርክ ያለ ለዛ ያለው ትህትናው ደስ የሚል አሰቦ አሰተውሎ የሚያወራ ፍቅር የሆነ ልጅ እግዚአብሔር በፍቅሩ አይለይህ ጎበዝ
@amentube2614
@amentube2614 3 года назад
ውይ መታደል ነው እግዚአብሔር በጥበቡ በቤቱ ያሳድግህ እዳተ አይነት ልጆች ፈጣሪ ቢሠጠኝ ብየ ተመኘሁ ለሁላችንም ይስጠን አሜን🙏😘
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 3 года назад
የዚህ ልጅ ቤተሰቦች በጣም ጎበዞች ናቸው፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነታቸውን ለልጆቻቸው ለማውረስና ማንነታቸውን እንዲያውቁ ለማድረግ ጥረት ማድረጋቸው ትልቅ እውቀት ነው
@momenasaeed241
@momenasaeed241 3 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ ❤️🥰
@yemartube1739
@yemartube1739 3 года назад
He is so sweet and humble.
@hfhbnihgd5476
@hfhbnihgd5476 3 года назад
ማሸአላ አስለቀስከኝ ውይ
@ፉኖ
@ፉኖ 3 года назад
የኔ ማር ምገድ ላይ ላሎት ብር እና ቤት ጥሮ ላይፍ እድኖራቸው እፍልጋለሁ አለ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬ ❤️😍
@bhelhee8313
@bhelhee8313 3 года назад
እንባይነው ያመጣው ባየው ነገር ሳይጠየፍ ሳያማርር ለውገኖቹ መፍቴ ይፈልጋል እሱያየው እንዲያይ ምድረ ሌባግ ወገኑን ለገንዘብ ብሎ ይገላል የአስተዳደጉ ውጤት ነው
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 года назад
አፌ ቁርጥ ይበል እደግ ካሜሪካአ ሰው የሚበላሽበት አገር እደዚህ ማሳደግ ቤተሰቦቹ የተባረኩ ናቸው።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔውድ የልጅ አዋቂ ቤተሰቦች ትልቅ ምስጋና ይድረሳችሁ👍👍💕😗
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 года назад
በጣም አስተዋይ የወደፊት ትልቅ የአገራችን ተስፋ ነው::ፍቅር ነህ አምላክ በፍቅር ይጠብቅህ ሚካኤል ::💞
@hayathmc8404
@hayathmc8404 3 года назад
እስቴ ማነው እደኔ በወገኑቻችን ሞት ያዘነው
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
😭😭😭😭
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 3 года назад
😭😭😭😭😭
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 3 года назад
እነዚሕን ልጆች ያሳደጉ ወላጆች እግዚአብሔር ረጅምን እድሜ ከጤና ጋር ያጥግባችሁ የልጆቻችሁን ወግ ማእረግ ያሳያችሁ
@Fere32
@Fere32 3 года назад
You are so sweet. So humble and well disciplined. God bless you more! Your parents did a good job.
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 3 года назад
የኔ ኮልታፋ እግዚአብሔር ያሳደግ ጥሩ ልጅ
@astertegegne5777
@astertegegne5777 3 года назад
እግዚአብሄር አሳብህን ይሞላልህ ደግሞ እንደምታደርግው አልጠራጠርም አማረኛህ በጣም ደስ ይላል።
@imubilal6947
@imubilal6947 3 года назад
ልጆችህንም እውዳቸዋለሁ ሚሥትህም እረጋ ያለች ነት የእነ አመለ ሸጋ ነት እድሜና ጤና ይሥጣቹሁ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 года назад
መሸአሏህ"የኔማር♥♥♥♥♥♥"አሏህያሣድግህ:ያረብየኔዘርባባ"ወላሂ" ደስትላለህ"አሪፍነው"አተምበርታ"ቅን ልቦች♥♥♥
@technocenter1801
@technocenter1801 3 года назад
ማር ነው አፊ ቁርጥ ይበል
@hiwetshiferaw3463
@hiwetshiferaw3463 3 года назад
እድግ የኔ ጌታ ምናለ ሁሉም በውጭ ያሉ ወላጆች እንደዚሕ በትትና ብታስድጉ እሂ የወላጅ ውጤት ነው ማንነቱን የሚወድ ልጅ እድግ በል የኔ አቢት ተባረክ
@etetewami9042
@etetewami9042 3 года назад
ሚካኤል እግዚ አብሔር ያሳድግህ አድገህ የተመኘህውን ለማድረግ ፈጣሪ ይሙላልህ።።
@workewolde7420
@workewolde7420 3 года назад
የዚህን ልጅ ቤተሰቦች በጣም አመሰግናለሁ የሀገራቸውን ፍቅር ልጃቸው እንዲያዉቅ ስላደረጉ ፈጣሪ ያሳድግህ።
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 3 года назад
የኔ ውድ ልጅ አፊ ቁርጥ ይበል ውድድ ነው ያረኩህ እድግ በልልን ከክፍ ይሰውርህ እግዚአብሄር ያሳድህህ ቤተሰቦችህ ምን ይህል የተባረኩ ናቸው
@emuwlde5777
@emuwlde5777 3 года назад
ተባረክ ባተ ውስጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦችህን አየዋቸው
@viki5545
@viki5545 3 года назад
He is going to be amazing men and Successful also great husband I swear Stay blessed Young man I am so proud of your family !!!😇
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
እንዴት ደስ የሚል ልጂ ነው ፈሪሀ እግዚአብሔር አለው ደስ የሚል አደበት አለው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ 🙏💚
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 3 года назад
የኔ ጌታ ደስ ሲል ትህትናው በተለይ ልጅ የቤተሰብ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባርኳችኃልም ይህንን የመሰለ ልጅ ሰጥቷችኃልና እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጥበብ ያሳድግህ 😍😍😍😍😍😍
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
ፈጣሪ ልጅ ሲሰጥ የተባረክ ጥሩነው ፍፁ ምርጥ ሰው በርታ ልጅ ምቅረብ በጣም ደስይላል
@lilitufa6234
@lilitufa6234 3 года назад
እድግ በል ስታወራ እርጋታህ ብቻ ይበቃል ፡ቤተሰቦችህ በጣም ጎበዞች ናቸው ባህልህን እንዳትረሳ አርገውሀል
@linaandres5163
@linaandres5163 3 года назад
ማሻአላህ
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ አሳዳጊዎችህ ይባርኩ ምን አለበት ፖለቲከኞቹ በዘር ከሚያባሉን ካንተ ት/ት ቢወስዱ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ የትመኘህውን ይስጥህ እድግ በል!!!!!!!!!
@ashenafidebebe7595
@ashenafidebebe7595 3 года назад
እሜን አሜን
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
አሜን አሜን አሜን
@razwali4987
@razwali4987 3 года назад
የኔ ጌታ እውነቱ ነው ከቤተሰብ በላይ ምን አለ ኢትዮጵያ ሁሉንም ይመኛታል እኛ ግን አቃጠልናት
@ynmare9910
@ynmare9910 3 года назад
እናትና አባቱ በጣም በዴብ አስተዳድጉት ሰላም ይብዛላችሁ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
ጎበዝ ልጅ በጣም የተለየ የሰው ፍቅር ከሰው ጋር መኖር የሚወድ ልጅ ነው እደግልን እግዚአብሔር ያሳድግህ።
@rediat943
@rediat943 3 года назад
የእትዮጵያ ልጅ ብሆን ከአንተ ጋር ፍጥጥ ብሎ ያወራሉ ይሄ ግን ዉጭ እንዳደገ ልጅ ቀና ብሎ እንኳን አያይም ሚካኤል ያሣድግህ
@hiwottedla948
@hiwottedla948 3 года назад
Wuchi yadegut ewunet new yemilish abizagnawochu enidezih nachew
@rediat943
@rediat943 3 года назад
@@hiwottedla948 በጣም ይገርማል የዝ ልጅ ደግሞ ልዩ ነዉ ፈጣር ትልቅ ቦታ ያድርሰዉ
@Bobbob-zm1me
@Bobbob-zm1me 3 года назад
Kkkkkkkkk ገደልሽኝ እናቱ
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 года назад
አፊ ቁርጥ ይበል የኔማር አላህ ያሳዲግህ 🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️🥰🥰❣️❣️🥰
@heavenlyjerusalem4506
@heavenlyjerusalem4506 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ልጅ 🥰🥰🥰 ተባረክ
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 3 года назад
መልካም ዘር ሲዘራ እደዚ ፍሬው ይጣፍጣል ክብር ለወላጆቻችሁ🙏💪 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@ዲዲ
@ዲዲ 3 года назад
እግዚያብሄር ያሳድግህ ለኢትዮጵያ የምትቆምላት ያድርግህ ዘርህን ያብዛው ተባረክ እደግልን
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 3 года назад
ጌታእየሱስ ሀሳብህን ይሙላ እድግ እድግ በልልኝ የኔውድ ። ፍፄ ተባረክ ደስ የሚል ልጅ
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 3 года назад
የኔ ጌታ ጣፋጭ ልጅ ለሀገርህ ምስጊኖች የተመኘህውን መልካም ነገር አድገህ የሀሳብህ ይሙላልህ ተባረክ😍
@memeabebe1337
@memeabebe1337 3 года назад
GOD BLESS YOUR PARENTS........THIS IS PURE ETHIOPIAN PARENS I CANNOT THANK YOU ENOUGH
@semira1209
@semira1209 3 года назад
መሸ አላ እድግ በልወዲም ደስ የሚል ቆይታ አደበቱ ይጥማል
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 года назад
የኔ ጊታ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ስርሃት እርጋታ ሁሉን አሟልቶ የጠህ ቤተሰቦችህንም እረጆም እድሜና ጤና ይስጥህ ልህ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ በግርማ በሞገስ ያሳድግህ!!
@ווסיהברון
@ווסיהברון 3 года назад
በጣም ጎበዝ ቤተሰብ አሉት አማረኛ እንዲማር አድርገውታል የትም ብትኖር ዋና ሀገርህ ኢትዮጵያ ናት እና አማረኛ መናገር አለብህ ልጁ በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ ሀገር ወዳድ ነህ በርታ
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 3 года назад
ውይ የኔ ቆንጆ ስርአትናንት ቅንነት ዋው መልካም ቤተሰብ መልካም ልጅን ያፈራል አላህ ያሳድግክ ድቡሸ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 года назад
ዋው ፈጣሪ ያሳድግህ ማር ነገር ስነስራት ዋው ነው ለቁምነገር ያብቃህ ❤❤👍👍👍
@wudneshasfaw7786
@wudneshasfaw7786 3 года назад
እግዚአብሄር አሳብህን ይሞላልህ ደግሞ እንደምታደርግው አልጠራጠርም አማረኛህ በጣም ደስ ይላል የቤተሰቦቹ ውጤት ነው የኔ ማር እድግ በል
@እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ
ቤተሰብህ የተባረከነው ጥሩ ቤተሰብ የነገዋን ኢትዮጵያ በልጆቻቸው ያሳዩናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።እድግ በል🙏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Very kind handsome boy... god bless you...👍🏽👏🏽
@tgkiki9826
@tgkiki9826 3 года назад
አቤት ስነ ስርአት እድግ በል ያንተን ስነ ስርአት ለእኛ ሀገር አርቲስት ነኝ ባዮች በሰጣቸዉ
@batirishifara3179
@batirishifara3179 3 года назад
ውይ ስርአቱ ደስስስስስስስ ስል እግዚአብሔር ያሳድግህ
@tiarhaskaihsay7482
@tiarhaskaihsay7482 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ።እግዚአብሔር እንደ ህፃናቶች ሁኑ ነዉ ያለ ።
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ልጅ ያሰብከው ያሳካልህ ትክክል ከአገር በላይ ምን አለ የአገራችን ምንነቱ ምናውቀው የሰው ሀገር ስንሆን ነው
@jebbyjebby7331
@jebbyjebby7331 3 года назад
Michael, you are an inspiration young man. Good job and keep up the good work! God bless you and your family.
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግ የተመኘኽው ሁሉ ይሳካልህ :: በእውነት በደስታ አስለቀስከኝ:: ሚካኤልዬ
@ሰአዲየጀግኒትልጅ
@ሰአዲየጀግኒትልጅ 3 года назад
የኔ ጎረምሳ አላህ ያሳድግህ 💞የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው ያሉህ 💞
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 года назад
እናንተ ልጆቻችሁን በዚህ መልክ የምታሳድጉ ክብር ይገባችኋል ኢትዬጲያን እየወለዳችሁ እያሳደጋችሁ ነው
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ ❤️
@ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
@ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 3 года назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የማይጠገብ አንደበት!!!
@FF-yl6es
@FF-yl6es 3 года назад
የኔማርርርርር ጣፋጭ አደበት አለው የኔቆንጆ😍😍😍😍😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 года назад
የሚስቀዉ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ
@naturetube9404
@naturetube9404 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው።እግዚአብሔር ይባርክህ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 года назад
የእኔ ድንቡሽቡሽ እድግበልልኝ ባባየ ጀግና እናት ነሽ በውጭ እየኖሩ እንደዚህ ማሳ ደግ መታደል ነው ቅዥቅዥ የሚል ልጅ አልወድም እርጋተውደስስስሲልየኔማር😘😘😘😘😘
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናትና አባትህ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ተባረክልን
@saracool7362
@saracool7362 3 года назад
ውድ ልጅ ለቤተሰብ ለሀገር አለኝታ ነው የውድ እደግልኝ ጀግና ነህ ለቤተሰ ከዛን ላሀገ አንደኛ ነክ
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
Brave and very nice young man. Keep up the good character you have Michael. May God bless you.
@HH-505
@HH-505 3 года назад
ኣላህ ያሳድግህ ህልምህን ያሳካልክ ስነስራቱ ደስ ሲል🙏
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
Wow በጣም ጎበዝ ነው ደግሞ ትህትናው ደስ ሲል የጨዋ ልጅ ይሉሀል እንደዚ ነው እድግ በልልን ጌታ ይባርክህ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 года назад
እግዚአብሔር በሞገስ ያሣድግክ በስርሃት ያደገ እናትና አባቲን እናመሰግናለን !!!
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ
@ሔመንኢትዮጲያዊቷ 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ. የልብህን ይሙላልህ. ❤❤ ስርአቱ ደስ ሲል በፈጣሪ
@habibakhan4088
@habibakhan4088 3 года назад
በጣም የቤተሰብ ፍቅር ያለው ልጅ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ 💋💋💋❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
የኔማር. ሥረአቱ ደሥሢል ደሞ ለሠዉያለዉ. ፍቅርና ለቤተሠቦቹ ያለዉ ፍቅር. ክብር. እዲግበል ባባየ
@breetubreetu8507
@breetubreetu8507 3 года назад
የኔውድ ጌታ ይባርክህ ለቤተሠቡ ያለው ፍቅር በጣምደሥ ይላል
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 3 года назад
He is so humble 😍
@ሰኒየባህርዳሯ
@ሰኒየባህርዳሯ 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ አንደበትህ ሲጣፍጥ ሚካኤልየ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደሥ የሚለው ቆይታ ነው ያደረጋችሁት በጣም ተመቺቶኛል 👍👍👍
@wordasaid5383
@wordasaid5383 3 года назад
So sweet I really loved him smart boy
@mulutaye5100
@mulutaye5100 3 года назад
እግዛብሔር ያሳድግህ ማሬ አሳዳጊህን ይባረክ
@አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ
ግርም እሚለው አሜሪካየሚወለዱ ስለእምነታቸው ያስተምሯቸዋል ጎበዞች
@yenetube1357
@yenetube1357 3 года назад
የኔ ማር ተሳስቶ እንኳ እንግሊዝኛ አላወራም (የአፍ መፍቻ ቋንቋው እንደመሆኑ)። በዛ ላይ ስብዕናው👍
@melesetadesse303
@melesetadesse303 3 года назад
እድግ በል ያሰብከዉን ጌታ ያሳካልህ ኢትዮጵያ እንደምትቀጥል ይህ ምልክት ነው
@elizabethziwde110
@elizabethziwde110 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎበዝ።
@ትርሃስየድንግልባርያ
እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ
@ሄይሩአደም
@ሄይሩአደም 3 года назад
የኔ አባት አላህ ያሳድግህ ምርጥ ወላጁች አሉህ
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 432 тыс.
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Просмотров 205 тыс.