Тёмный

የአረቢያን መጅሊስ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Arabian Mejlis In Ethiopia 2021 

Merkato Tube
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 3 года назад
መረካቶ እወዳቹ ነበር ዋጋ የማይናገር ዬቱበር ያሰጠላኛል
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 3 года назад
ዋጋና ቦታ ተናገር እንጅ?በምን እንወቅ ታድያ ማየቱ ብቻ ምን ዋጋ አለዉ
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 года назад
በጣም ያምራል ወበቱ እራሱ ከውጪው በምንም አይተናነስም መርካቶዎች በጣም እናመሰግናለን 🙏ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ !!!🙏
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 3 года назад
ዋጋው ሥንት ነው ለምን አትናገሩም
@foysalinfo
@foysalinfo 2 года назад
Amazing Collection 👌👌👌👍👍
@አባቴለኔሁሌምኑርልኝ
መርካቶዎች. ጥያቄ አለኝ. ቅርንጫፍ አላቸው . ወይ በክፍለ አገር በይበልጥ ደሞ ከዋጋው ጋር ቢሆን. ጥሩ ነው. እናመሰግናለን
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 года назад
የእኔም ጥያቄ ነው ክፍለ ሀገር
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 3 года назад
የብሩ ዋጋ ካልተናገራቹ ምን ይጠቅማል ለማየት ለማየት የሚታይ ሞልቶዋል
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 3 года назад
እናመሰግናለን መርካቶ ኢቱፕ።ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል።ግን ዋጋው ቢናገር ጥሩነበር ዋጋ ጠይቀው።መጋርጃም አቅርብልን
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 3 года назад
12 ሜትረ አንደኛ ደረጃ ዋጋው ሥንት ነው
@zaynebshamil4907
@zaynebshamil4907 2 года назад
ዋጋ ካልተናገራቹ በምን ይታወቃል?
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
እኔ በጣም ነዉ እምወደዉ ቤተሰቦቸ ደስ አይላቸዉም እንጂ ብገዛ ደስ ይለኛል
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 года назад
እኔም ክርስታን ነኝ ግን ምንድነው ችግሩ የኔም አይውዱም ለማንኛው አገሬ ስገባ ቤቴ ይሄንን ነው የምግዛው
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
@@ameyemerbesher659 ብዙጊዜ ሙስሊሞች ናቸዉ ይሄ ሶፋ ያላቸዉ እና የሙስሊም ቤት ይመስላል ይላሉ ዝቅ ያለ ስለሄነ ጭምር ይመስለኛል እኔ በጣምነዉ እምወደዉ ከፍ አድርጌ እዲወዱት አድርጌ አሰራለሁ ብያለሁ
@ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ
ዋጋውንም እያሳወቅከን እናምክፍልሀገር ያዴርሳሉ ወስእዴትነው
@cellnet2558
@cellnet2558 3 года назад
ዋጋዉን ሳጠይቅልን ለቅድመ ዝግጅት
@eluwolloyewa3714
@eluwolloyewa3714 3 года назад
ምን ትርጉም አለው ዋጋ ሳትናገሩ
@toybamuhamed8701
@toybamuhamed8701 2 года назад
የት ነው እስኪ ዴሴ ካለ አሳዩን ለማሰራት እፈልጋለሁ
@rahimaitopia3327
@rahimaitopia3327 2 года назад
ማሻአላህ
@zebutube9644
@zebutube9644 3 года назад
መርካቶ እንኳን ደህና መጣችሁ እስቲ ፕላስቲክ ወንበር ጠይቅልን
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 2 года назад
ዋጋዉን ካልተናገርክ ማሳየት ብቻ ምን ያደርጋል 😠
@iyasuskooti6763
@iyasuskooti6763 3 года назад
Nurulgni wedocher🥰🥰🥰
@taibaadam4125
@taibaadam4125 2 года назад
የትነው
@የመኖሬሚሥጥርኡሚ
@የመኖሬሚሥጥርኡሚ 3 года назад
ዋጋ በራሣችሁ ታደርሣላችሁ?
@noahbae4799
@noahbae4799 Год назад
You should ask price
@fatumamaueoumer6799
@fatumamaueoumer6799 2 года назад
ማሻ አላህ የት ነው እኔ እፈልጋለሁ መልስልኝ
@afafesulyman3687
@afafesulyman3687 3 года назад
መጋረጃ ዋጋ አሳየን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 года назад
መነሻ ዋጋ ስት ነው ሰማያዊ ነገር ያለበት ?
@longlife7224
@longlife7224 3 года назад
ዋጋው ስንት ነው
@redwave4776
@redwave4776 2 года назад
👍👍👍👍👍
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 года назад
መረካቶ ለሳውድ እሰረኞች ድምጥ ሁን
@nuruyasufe4159
@nuruyasufe4159 3 года назад
ዋጋዉ የታለ??
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
ጥንካሬ አለው ወይ? የእቃ ማጠቢያው አይነት ስቦንጂ ነው አይቆይም እያሉን ነው!!
@tube-wt2wb
@tube-wt2wb 3 года назад
ወደ ቡታጅራ ታመጣላቹህ እዴ
@mduae782
@mduae782 3 года назад
አለ ቡቴም
@ሠሚርቱብ
@ሠሚርቱብ 3 года назад
ለምሰሌ; 12 ሜትሪ ሥንት ነው
@hayu2225
@hayu2225 3 года назад
ዋጋውን ለምን አትናገሩም
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 года назад
ስልካችሁን መርካቶወች
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 года назад
ይቅርታግን ኮመንት አበዛሁ የግድግዳ ምንጣፍ አላችሁ?
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 3 года назад
እኔም እፈልጋለሁ የግርግዳ ምንጣፍ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 3 года назад
እኔም እፈልጋለሁ
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 года назад
ምድነው ደግሞ የግድግዳ ምንጣፍ ሎሀ ማለታችሁ ነው
@afomiyahayelom5995
@afomiyahayelom5995 3 года назад
Selkachew
@sofiasofia8868
@sofiasofia8868 2 года назад
M
@tube-wt2wb
@tube-wt2wb 3 года назад
እስኪ በውስጥ አናግሩኝ
@የሌጮልጀ
@የሌጮልጀ 2 года назад
ዋጋዉሰ ያለዋጋዉ ያሰጠላል
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
አረ እኔ እፈልጋለሑ ዎጋው
@faizabishr2352
@faizabishr2352 3 года назад
ልብአድረስ መጣ
@mduae782
@mduae782 3 года назад
ዋጋ ሳትናገሩ ምን ማለትነው ፊልም ነው እንዴ 😔😔😔😔
@የሺየሻሼዋየሺየሻሼዋ
የቴሌቪዥን ዋጋ አቅርብልን መርካቶ
@heniheni7495
@heniheni7495 2 года назад
ምነው ዋጋ ለመናገር ፈራ።ስልጤ በየ ሰአቱ እየተደዋወሉ ዋጋ ለመጨመር ነው።
@toybayimew659
@toybayimew659 2 года назад
ብሩን ተናገሩ
@zabebahali4379
@zabebahali4379 Год назад
እጭ ወገ አትንግሩም
@hammzaha370
@hammzaha370 Год назад
የትነው
@zenazena2772
@zenazena2772 3 года назад
👍👍👍👍
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 года назад
የትነው
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
arabic majlis Peshawar
1:39
Просмотров 17 тыс.