Тёмный

የአረብ ሀገሯ ሴት አይለፍልሽ ተብላ የተረገመች 

Tigisti Tube
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 239
50% 1

ላይክ ሸር ሳብስክራይብ

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Год назад
እውነትሽን ነው ሀገራችን ምጥ ላይ ነች በገዛ ልጆቹአ!! 😭😭በፅንፈኞችና በስግብግቦች የተሞላች!! ያቀረብሻት ልጅም ታሳዝናለች!! የሁሉም ክስተት በወንዶች ነው! ቆይ ዋጋው ከሰማይ ነው!!! Thanks ስላሰማሽን!
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን የውነት በጣም ነው ያዘኩት ልብ ተሰብሯል ምን ብየ እደምል ይከብዳል እኛ ሴት ልጅ ፈተናችን የበዛ ነው በወድ በቤተሰብ ሁሉ ማልቀስ ሆነብን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እደዚህ ለሚረጉ ወንዶች 😀😪
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ የአረባገር ሴት አልተረገመችም የተረገመው ምኑ እደው ታውቂያለሽ ብራቸው ነው የተረገመ አይበረክት ይሄነን ሰርተን እንገባለን እንላለን ግን ዘየእዛው ላይ ነን አይይይይይ
@helenkinda
@helenkinda Год назад
እደምን ዋልሸ እህቴ ሴቶች እራሱ አይሰሙ ውይ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው
@tube3498
@tube3498 Год назад
ሰላም ላንች ይሁን አሁንስ ሀገራችን ሰላም በሆነ እንጅ እኛ የተሰደድነውስ ችለነው ነበር ጤና እስከ ሰጠን ድርስ ብሶት መስማት አልፈልግም ሰላም ማጣት ብቻ ነው ትርፉ
@samri23
@samri23 Год назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውደና የተከበራችሁ የገሬ ልጆች ወይኔ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ከባድ ነው
@aliali3438
@aliali3438 Месяц назад
❤❤🎉🎉❤❤
@seadatube1510
@seadatube1510 Год назад
salm salm tgaey endaet nase salmase ybzalge ema baetm kabdey naew allaeh leb ystaen
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Год назад
Egzyabhr yemsegn selameshn yebzalen enkan bselame meteshln tijeya yna enat RNA anjeta new yeblachu egzyabhr bkachu yeblen endey bsentu enkatel bemaryame ehhhh yarn Hager sat. Hiwetwa Hulu new ytekemau
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ሰላምሽ ይብዙልኛ የኔዋ እኳን ስላም መጣሽ በጣም ከባድ ነዉ እህቴ ምንም ማረግ አይቻልም ❤❤❤❤❤💛💚💚
@samrawittube
@samrawittube Год назад
ሰላምሰላምአንኳንደህናመጣሸልን አህቴ በጣምበጠጣም ይሰዝነል ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሰላምለሀገራችንኢትዮጽያንን
@achutube1688
@achutube1688 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛ በጣም ከባድ ነው አብሶ ሴት ልጅ እግዚኣብሔር አገራችን ሰላም ያድርልኝ እጅ ከባድ ነው አገሬ ኢትዮጵያ እግዚኣብሔር ይጎብኝሽ እናቴ አገሬ ዞሮ መግባዬ ምን ልበል ከዚበላይ አገር እኮ መኩራ ነው
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 Год назад
ውድ የተወደዳችሁ የዜህ ቤት ቤተሰቦች እና ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ በፈጣሪ ውደታ እና እዝነት ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ እያልኩ መልካም ምኛቴን እገልፃለሁ ውድ የሀገሪ ልጆች የኢትዩጲያ ልጆች ስወዳችሁ ከልብ ነው👍👍😭😭😭
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ቲጂ ወንዶች ጨካኝ ሁነዋል የእውነት ጭካኔቸው አንድ የምወዳት የኤቢ ጓደኛዬም ቢዲዮ አወጣለው እያለ እያሠቃያት ነው አይ ወንዶች በጣም ያሳዝናሉ ልቦና ይስጣቸው ሁሉም ወንዶች አይደሉም ጨዋዎችም አሉ
@meditube9905
@meditube9905 Год назад
ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ያማል በጣም ፈጣሪ ማሥተዋልን ይስጣቸዉ
@raheltube2578
@raheltube2578 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳንም ደህና መጣሽ አይይ የሴት ልጅ ፈተና ሂውት በጣም ከባድ ናት ሰውን ማመን በጣም ከባድ ነው እሷ ለትዳሯ ያላትን ነገር ሑሉ ጨረሳ እሱ በመጨረሻ እንደዚህ ማሉቱ ይገርማል😥🤕
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ቢመሽም እኳን ላስተሮየ ማረያም የእረፈት በአሏ በሰላም አደረሰሽ በተረፈ ንጹ ፍቅረ ለሑላችን ያድለን ማስተዋልን ይስጠን ነገ ሌላ ቀን ነው ነገረ ግን ሁሉ ነገረ በቤተሰብ ያምራል
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳት ሴቶች ግን መቸ ነው የምትነቁት በፈጣሪ😢😡
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube Год назад
ሠላምም ውድ ቤተሠቦቸ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን የምር ያሳዝናል ምን ብናደረጋቸው ናው ይህን ያህል ግፍ እሚደረስብን
@jabeltube.
@jabeltube. Год назад
ሰላምሺ ይብዛ ትግስትዬ አይዞሽ እህቴ ተምረሺበት እለፊ አታምሪም ብሎ ነው አሉ ደሞ ቆጆ ናት እኮ የሰው ልጅ መልክ ሳይሆነ መልካምነት ይበልጣል
@batitube3367
@batitube3367 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችንን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት አረብ ሀገር ያለን ልጆች ብዙ ግዜ እንነገራለን ግን አይሰሙም እና እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛዋን ፍቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልንንንንንንንንን
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
ሰላም ሰላም ለዚህቤት አለህ ሆይ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባች ሰለም መልሰረልን ያረቢ
@ethmar1585
@ethmar1585 Год назад
ፈጣሪ ከዚ አይነት አውሪ ሠዎች ይጠብቀን በጣም ያማል 😥💔💔💔
@መዝናኛሚዲያ
@መዝናኛሚዲያ Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችንን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት አረብ ሀገር ያለን ልጆች ብዙ ግዜ እንነገራለን ግን አይሰሙም እና እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛዋን ፍቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልንንንንንንንንን
@ፎዚዩቶብ
@ፎዚዩቶብ Год назад
ሠላም ሠላም ቤቸረብቺ እደት ናቺሁ ያረቢ ምናይነት ግዜ ደረሥን
@MimiAsefa-rc1on
@MimiAsefa-rc1on Год назад
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አቹ ነኝ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
Selamesh yebza TG enkwan dehna metash selayehush des belogha lejtu betam tasazenalech and ke and memar bevel teru nebar allah hagerachnen selam yadergelen
@banchi9445
@banchi9445 Год назад
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን😘
@banchi2437
@banchi2437 Год назад
ፈጣሪ ይርዳት ከባድ ነው
@ባንቺነኝየሥላሴፍጡር
ሴቶች ልብ ግዙ😢😢
@welela2844
@welela2844 Год назад
ጤና ይስጥልኝ
@mimiaesfa1914
@mimiaesfa1914 Год назад
ጤና ይስጥልኝ
@ባንቺነኝየሰማዕቷወዳጅ
😢😢😢😢
Далее
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
ሰሚ ያጣ ምስኪኑ ገበሬ
6:15
July 19, 2023
4:31
Просмотров 12
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51