Тёмный

የአረቦች ጥበባዊ አባባሎች| Arabian Quotes |tibebsilas inspire ethiopia 

tibebsilas
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 336 тыс.
50% 1

#tibebsilas
#arabic
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official RU-vid channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire

Опубликовано:

 

16 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@edenkumela8434
@edenkumela8434 6 месяцев назад
😢😢😢😢ስለዚህ እኔ ሞኝ ነኝ ማለት ነው የመጨረሻው 6ቱ ነገሮች ውስጥ የኔ አለው በስመ አብ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አዲለኝ ሰውን በጣም አምናለሁ ለመናገር እቾክላለው ወዘተ __--_😢😢😢እግዚአብሔር አይነ ልቦናዬን ይብራልኝ ስለ ሁሉ ነገር እሱ የሰራኝ ባለቤቱ ያውቃል።በትክክለኛው መንገድ እንድ መራኝ የእሱ ፍቃድ ይሆን በቸርነቱ ያስበኝ 😢😢😢
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 3 месяца назад
አብሽሪ አንቺ ብቸ አይደለሽም ቡዙዎቻችን ነን ብቸ አላህ አስተዋይ የድርገን
@user-kp9bi3kq6l
@user-kp9bi3kq6l 3 месяца назад
ሲገርም ጂል ነኝ ለካጓደኛና ጥላቴን አላዉቅም ሰዉ አምናለሁ
@ebrahimabdela8522
@ebrahimabdela8522 Год назад
ትእግስተኛ ሁን የፈለከውን ታገኛለህ✌️
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Waw betam teru temhrt newu enamesegnalen
@aytenewdenberu4798
@aytenewdenberu4798 Год назад
Betam desylal Enamesegnalen
@temisgnteme1891
@temisgnteme1891 Год назад
Wow Beautiful በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@tsigehayile330
@tsigehayile330 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Год назад
ምስጋናዬ የላቀ ነው ፣፣፣
@user-hb3eb6xh1e
@user-hb3eb6xh1e 8 месяцев назад
እርገታህ ደስ ይላል በርታ
@buzineshaddise1104
@buzineshaddise1104 Год назад
Woww des yemel ababale ene temerte new thank you
@ishakmohammed3165
@ishakmohammed3165 Год назад
Arebigna quanquwa betam sefi endehone awkalew yemitawkutm benigigir tibeb new
@user-xw1di3gc7j
@user-xw1di3gc7j 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ምን አለበት ለእኔም እንደዚህ አይነት ማስተዋል ቢሰጠኝ❤❤❤
@Fosia-ju8vb
@Fosia-ju8vb 9 месяцев назад
ለኛ ለየዎሆች ይጠቅመናል
@Motivate2EthiopiaQuotes
@Motivate2EthiopiaQuotes Год назад
ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራስህ ጊዜ ጮሆ ይናገራል 🔥M2EQ🔥👈
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 месяца назад
የሚገርም አስተምህሮ 👍
@seadaassega5737
@seadaassega5737 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰👍
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Год назад
Be 7 dekika bezu temerth tamaren wow 🙏🙏🙏
@tsigegirmay2223
@tsigegirmay2223 3 месяца назад
እሚገርም ምክር እግዚአብሔር ይሰጥህ❤
@user-kv4od6kh1b
@user-kv4od6kh1b 10 месяцев назад
ዋውው ያበዳ አገላላጽ ነው ይማችሽ ወንድምአለም
@adisudubie4949
@adisudubie4949 Год назад
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@kkgangsta5588
@kkgangsta5588 Год назад
Wow its amazing 👏
@user-og7wv1mg9r
@user-og7wv1mg9r 8 месяцев назад
Ewiy ewinet new ennameseginalen
@shamsshamsya1542
@shamsshamsya1542 Год назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@lenchaelemo7249
@lenchaelemo7249 3 месяца назад
Wow good word 👍
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው::
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx Месяц назад
Wow biro ategebe bitnorew isemhalew neber yen abat 💪💪💪💪💪💪💪
@tgmajor7567
@tgmajor7567 3 месяца назад
እግዚአብሔር አያክብርልን ተባረክ
@user-mz7vw6vw8b
@user-mz7vw6vw8b Год назад
እናመሰግናለን መልካም ወንድማችን
@user-bs8nl2ku4h
@user-bs8nl2ku4h 3 месяца назад
በጣም ተምረዋለሁ እናመሰግናለን
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v Год назад
ዋውውውውው በጣም ጥሩ ትምርት በርታልኝ ወንድሜእጅግ በጣም ጥሩ አገላለፅ❤❤❤
@mohemmedawelmohemmedawel1425
በጣም ማራኪ እና ጠፋጭ ት/ት ነው
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
ምርጥ ምክር👍👍
@user-by1wn9xq5e
@user-by1wn9xq5e 3 месяца назад
Great 👍 🙏 10q 🙏 🎉
@temisgnteme1891
@temisgnteme1891 Год назад
Think you bro
@Alemz-tube
@Alemz-tube Год назад
ሰላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ አገራችን ሰላም ያድርግልን መላካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን
@masiramasira7447
@masiramasira7447 Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@methemel4542
@methemel4542 Год назад
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ወደ ፊት በርታ 🙏🙏🙏💗💗
@alamudindawed3943
@alamudindawed3943 Год назад
Respected Broo
@mohamedsalheen8810
@mohamedsalheen8810 Год назад
ዋወ
@selomiebalcha1894
@selomiebalcha1894 10 месяцев назад
"GOD BLESS YOU "❤
@samiratoo3635
@samiratoo3635 Год назад
ሠላም ወድሜ እዉቀት ይጨምርልህ
@Robelkahsay-fl7jj
@Robelkahsay-fl7jj 7 месяцев назад
Nebsey felite....nice
@kokobemulugeta
@kokobemulugeta Год назад
egig btam asitmari new klibe newu ysmahut
@farismulat5204
@farismulat5204 Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርትነው ተባርክ በጉጉት እጠብቃለው የምትለቁትን
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው::
@SaraSara-xq1oq
@SaraSara-xq1oq Год назад
ዋዉዉ
@TigistBirhanu-fh7ji
@TigistBirhanu-fh7ji 3 месяца назад
ዋው
@user-pq7rk1sf5u
@user-pq7rk1sf5u 3 месяца назад
@kindu772
@kindu772 Год назад
በጣም ገራሚ ምክር
@chrstianimpact
@chrstianimpact Год назад
thank you nice message
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አያክብርልን👏👏
@zinashdase5051
@zinashdase5051 3 месяца назад
👍👍👍
@gashewgmskale-ko2zb
@gashewgmskale-ko2zb Год назад
በጣም ጥሩ ነዉ!
@kalbazanab2189
@kalbazanab2189 Год назад
100% በጣም ጥሩ ወንድማችን ተባረክልን አሪፍ ትምርት ነው
@abenetnegash82
@abenetnegash82 8 месяцев назад
Thank you, the great speech
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 Год назад
እናመሠግና👍👍👍👍👍💖💖💖💖
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 3 месяца назад
እናመሠግናለን በጣምጥሩት ምርትነው
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 месяцев назад
ወንደሜ በጠም ጥሩነው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን )🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🤲🤲🌹🙏
@saron6
@saron6 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@kedamteklu7682
@kedamteklu7682 Год назад
Wawu berta
@alamudindawed3943
@alamudindawed3943 Год назад
Respectfully
@user-lk2bl2fw7e
@user-lk2bl2fw7e 11 месяцев назад
ዋውውውውውው ደሰ የሜል ትምርት ነው ቀጥልበት ወድሜ❤❤❤❤
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 3 месяца назад
አንድ አፍና ሁለት ጆሮ የሚለዉና የዘራኸውን ነው የምታጭደዉ እንጀራህን በሌላ ሰዉ ጠረጴዛ አትመገብ ቤቱን በመስታወት የሠራ ሰው ዋዉ! አረቦች ሞኝ ይመስሉናል ግን በኪነጥበብ ከአለም አንደኛ ሕዝቦች ናቸዉ።
@NebiyeL1
@NebiyeL1 3 месяца назад
Wow. It's a lifetime advice!
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 3 месяца назад
እኔማ የዋህነቴ ጎዳኝ
@edelegnawub
@edelegnawub Год назад
betam Mirt New
@yirdawworkineh3149
@yirdawworkineh3149 Год назад
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 Год назад
ዋው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@jhovha690
@jhovha690 Год назад
wow 👍
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Год назад
ምርጥ ምክር
@anwarmohammed4677
@anwarmohammed4677 Год назад
Wow enam mohi nbrkw malt nw tnxa
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Год назад
Thinks 👍
@emanmame637
@emanmame637 Год назад
ትክክል 💕💕💕💕💕💕💕
@Jonon852
@Jonon852 Год назад
አሪፍ ነገር
@hayattube9044
@hayattube9044 Год назад
የዛሬዉን ስራህን ለነገ አታዘግይ👍🌷🌷
@user-gj6bu7jc3n
@user-gj6bu7jc3n Год назад
Thanxs
@rabiyarabiya5876
@rabiyarabiya5876 4 месяца назад
እኔ መዳም ደመወዝ ከሰጡኝ በሄላ ጥለውኝ ለሳምት ይሄዳሉ ሰላሳ ቀን ያወጣሁት የደም ላብ የኔ ምንም አይመስላቸው ቢሄዱ ብቸኝነት አይሰማኝም ሰርቸ ነው የሰጡኝ ለምኜ አይደለም ወላሂ ሰወች መቶ ተጥኖ ቢፈጥሩ ለኔ ደስታን ይፈጥራል ለነሱ ንዴት ጠጠት ስንሞት የምንወደው ፖት እኳን አብሮን አይቀበር ስለዚህ አብሽሩ ጠካራ ሁኑ እወዳችኋለው ኢትዬጲያ ሰወች❤❤❤
@kbrensh6800
@kbrensh6800 Год назад
የታመሙት ብቻ የሚያዩት በጤነኛ ራስ ያለ ዘውድ ነው ገራሚ ቃላቶች
@yohannesabebe2540
@yohannesabebe2540 Год назад
በጣም ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥል ቻናሉን ሬኮመንድ እናደርጋለን
@tibebsilas
@tibebsilas Год назад
Thanks 👍👍👍
@Fosia-ju8vb
@Fosia-ju8vb 9 месяцев назад
እናመሰግናለን
@hassanjibicho
@hassanjibicho 3 месяца назад
መልካም ምክር ነው ።
@HaytiHayti-kk7on
@HaytiHayti-kk7on 8 месяцев назад
❤wawo
@AnduMelaku
@AnduMelaku 3 месяца назад
ወላሂ ሞኝነኝ ወይኔ
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile Год назад
Wow
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 Год назад
ምርጥ
@ruttturuttyyy9672
@ruttturuttyyy9672 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
ሳህ
@farhiafarah6954
@farhiafarah6954 Год назад
My nummber my own tttttttt 5👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋Familyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@antaetube4455
@antaetube4455 Год назад
Ene mogn negn malet new
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 11 месяцев назад
ትክክል👍🌹
@suleymanawel618
@suleymanawel618 Год назад
Yihen hulu adamche jil eneten negerkegni
@hassanjibicho
@hassanjibicho 3 месяца назад
Gorsa Gaariidhaa !
@tibebsilas
@tibebsilas 3 месяца назад
ገለቶሚ!
@tibebsilas
@tibebsilas 3 месяца назад
thanks
@user-uz6cf4ui6n
@user-uz6cf4ui6n 3 месяца назад
ወይኔ😢😢 ለኮ ሞኝነኝ
@aishaali6195
@aishaali6195 3 месяца назад
❤❤
@elsabethhaileselassie3330
@elsabethhaileselassie3330 10 месяцев назад
Mogn endehonku alawkm neber!!!
@mershahailu8147
@mershahailu8147 Год назад
ጥሩ ምክር ነው
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u 11 месяцев назад
👏👏👏👏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
ከልብ እናመሰግናለን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
We Love you so much
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
you're right about that tanks
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
this my Hestery incoled
@abdshekurdelil6455
@abdshekurdelil6455 3 месяца назад
Berta❤❤
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 Год назад
ቴኪው😘💚💛❤🙏
@ShefanTesfau-kd6ou
@ShefanTesfau-kd6ou 10 месяцев назад
ዎዎዎ
@samiayano5550
@samiayano5550 Год назад
🥰🥰👍🌹🌹🥰
@haymanotgirma1115
@haymanotgirma1115 Год назад
💚💛❤️👌👌👍👍
@user-og7wv1mg9r
@user-og7wv1mg9r 8 месяцев назад
Yemitew yelelew meliekitochihmisigana yanisihal birrrrrrrrkkkkkkk bel
Далее
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44