Тёмный

የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደርን በተመለከተ የከንቲባ አዳነች አቤቤ ማብራሪያ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 месяца назад
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤናዉን አትረፍርፎ ይስጣችሁ ። ዘላለማዊ ታሪክ አስመዝግባችኋል ።
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 2 месяца назад
ሀገሬ🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌱🌱ከፍ በይ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ🇪🇹❤🇪🇹
@adnewdebell9650
@adnewdebell9650 2 месяца назад
ይቻላል በርቺ
@argoayalew5162
@argoayalew5162 2 месяца назад
ጀግኒት በርችልን!!!
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 2 месяца назад
Wow jegena . በእውነት የዘመኑ ምርጥ ከንቲባ ። ጌታ እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥሽ '..
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa 2 месяца назад
ተባረኪ፡እቅድሽ፡ስራሽ፡ሁሉ፡የተሳካ፡ነው።እኛም፡እንድንከባከብ፡ልብ፡ይስጠን
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 месяца назад
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS AND THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤
@oreoqueen6025
@oreoqueen6025 2 месяца назад
Adanech the mayor of the century well done 👏
@awelahmed3268
@awelahmed3268 2 месяца назад
Gerat job well done
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 месяца назад
የእገር ጉዞ የምናዘወትር በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን !!
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 2 месяца назад
Great job your excellence mayor Adanech and the entier team!!! keep up the great work!!! blessings!!!
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 2 месяца назад
Amazing woman ❤❤
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 2 месяца назад
አይ እናንተ እነ አድዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜ ይስጣችሁ ማለት እንጂ ምን ይባላል ቃላትኮ አጥቼ ነው
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik 2 месяца назад
AMENNNNNNNN❤❤❤❤❤❤❤❤
@King-27
@King-27 2 месяца назад
አዱዬ እናታችን እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው 🤲
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 2 месяца назад
Mayor Adanech, Congratulations for you in particular and your team in general. Your leadership qualities are admirable. You are very focused and able to complete the projects on time. Well done and you are a Mayor and half. With respect,
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 2 месяца назад
የብስክሌት መንገድ ለብስክሌት ብቻ የእግረኛ መንገድ ለእግረኛ ብቻ እንዲሆን ከወዲሁ የግንዛቤ ማስጨበጫ በተከታታይ ይሰጥ ድንቅ ስራ ነው አደራው ግን ከቦታ ለሚነሱ ሰወች ተመጣጣኝ ተተኪ ነገር ላይና በክብር ማስተናገድ በጥንቃቄ ሊሰራበት ይገባል
@godsheknows3792
@godsheknows3792 2 месяца назад
Tebareki❤
@hussainmohammed5043
@hussainmohammed5043 2 месяца назад
You are heroe kepp up the good job❤
@Atarekegn
@Atarekegn 2 месяца назад
ጀግና ነሽ በርቺ አካኼዳችኹ ያምራል
@Atarekegn
@Atarekegn 2 месяца назад
አላኽ ብርታቱን ይስጣችኹ በርቱ የምትሰሩት ልማት ኹሉ ያምራል
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 2 месяца назад
ፅንፈኞች እርር በሉ ብልጭልጭ ምንናምን የምትሉ ያላቹበት አገር ብልጭልጭ እያያቹ አይደለ የምታደንቁት አይ ፅንፈኛ ዲያስፖራ
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 2 месяца назад
መጀመሪያ ጠግበህ ጀዋናም አድ ዳቦ በልተህ እየዋልክ እኛን ልተች ያምርሀል 😅
@sunnygabriel4993
@sunnygabriel4993 2 месяца назад
❤❤❤❤
@fremanpool4575
@fremanpool4575 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው ማሻላ። አስተያየት በቂ የቆሻሻ ቅርጫት ያስፈልጋል።።
@misrakgetahun7530
@misrakgetahun7530 2 месяца назад
ያልታጠቡ መኪኖች ቢፀዱ እባካቹ ከአውቶቡሱ ጀምሮ ምከሩበት
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 2 месяца назад
ትክክል
@heluview7904
@heluview7904 2 месяца назад
እባክዎ እግረ መንገድዎን ከቤልአኤር አካባቢ በልማት ምክንያት ከተነሱት ውስጥ የቀድሞ ጀነራል ያደቴ ጉርሙ ለሀገራቸው በታማኝነት ብዙ ያገለገሉ ነገር ግን ሀገራቸው ያለጡረታ የጣለቻቸው ዛሬ ላይ በ 90 አመታቸው የውስጥ ጣራው ወይም ኮርኒስ በሌለው ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት ቤት ውስጥ ናቸው እና እባክዎ ክብርት አዳነች እኝህን የሀገር ባለውለታ ያስታውሷቸው የሚመለከታቸው አካላት ጡረታቸውን እና ህክምናቸውን ያስከብሩላቸው እኝህ ሰው በስራ ዘመናቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሙስናን የሚጠየፉ እንደነበር የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ይመሰርላቸዋል ።
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 2 месяца назад
አሁንም ቀጥሉ እሥክ. ክፍልሀገር አሥተካክሉ ያላህ
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
ደም መጣጭ ። ጀኖሳይደር
@HanaTesfaye-fc3bt
@HanaTesfaye-fc3bt 2 месяца назад
Errr ebakachu yehetanat mechawecha betam yasefelegal ebakachu
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 2 месяца назад
አባካችሁ የሃይማኖት ሰዎች የድምጽ ብክለት ይቀነስ አዲስ አበባ አና ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ ሚልዮን በላይ ኦርቶዶክስ አና ሙስሊም ሌት አና ቀን የሚጭሁበት የድምጽ ማጉያ ማይከርፎን አለው ። ይህ አንደ ጅቦች ሌሊት አና ቀን የሚጮሁትን የኦርቶድክስ አና የሙስሊም ሃይማኖት ድምጽ ብክለት ይቀነስ ። ሕግ ይወጣ አዲስ አበባ ውስጥ የውጭ አንግዳ አና ቱርስት ብዙ የማይቀመጠው አንቅልፍን የሚነሱት የሃይማኖት ድምጽ ብከለት ነው ። መጭሆ ይጭሁ ግን ውስጥ ላለው ምአመናንን ይጭሁ ።
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 месяца назад
Absolutely right. You can't sleep and no peaceful sleep at all. I hate to come back to Addis Abba, because of this kind of problems.
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
ደደብ፤ ቀን ቀን ከሰአት እና ቅዳሜና እሁድ በሞንታርቦ እንደ ሴጣን የመመጮሁት ፕሮቴስታንቶች ምነው ዝም አልክ? ፕሮቴስታንት ነው በጩኸት መንገድ አላስኬድ ያለው።
@Astewenhun
@Astewenhun 2 месяца назад
Protestantus beye mengedu emiasekayen
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
@@MariaMohamed-be9qo u are pente Protestant .
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 2 месяца назад
@@MariaMohamed-be9qo True.
@asefamamo1352
@asefamamo1352 2 месяца назад
Mrcha teqarebe adel? Mot le blgna budn
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 2 месяца назад
ሿሿ!!! We want to know how much you spent for so called corridor development project???? 88 Billion Birr??😅😅😅😅😅😅😅😅
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 месяца назад
ኮርደር ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የናፍቀው ደሀውን የምትጨርሱት ጥይት ብታቆሙነው እሽ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 2 месяца назад
ማታ ፋኖ እያልክ የእራስህን ህዝብ አፈነህ መልቀቂያ ገንዘብ ተጠይቃለህ; የአባቴ እርስት እገባለሁ ብለህ ጦርነት ታረጋለህ ; ጠዋት ላይ ማታ ላደረከው ጥፉት መልስ ሲስጥህ " ደሀው ህዝብ ብለህ" እራስህን ታቀርባለህ? ስላምን ስብክ; ለስላም ለውይይት ፈቃደኛ ሆን:: የትኛውም መንግስት በእዚህ አለም ላይ ንፁ የለም! በተረፈ በአገርህ ለውጥ መቅናት ትንሽነት ነው:: በተስረቀ ብር እራያ ቢራ ፋብሪካን የከፈቱ ስዎች ያሉበት ሀገር የኖርነው::
Далее
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 926 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 8 млн
Women’s Goalkeepers + Men’s 🤯🧤
00:20
Просмотров 926 тыс.