Тёмный

የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የህይወት ታሪክ 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 326 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
ልታይ ልታይ ሳይል ፈገግ እዳለ እችን ከቱአለም ተሰናበታት 😭😭😭😭😭😭😭 ወልደይሐንስ ነብስህን ይማርዉ ኢየሱስ ክርስቶ መንግስቱን ያዉርስ አሜን አሜን አሜን
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 Год назад
የኔ ጌታ ለብዙ ሰው የእግር እሳት ነክ ባባ የኔ መልካም ።ነፍስህ በአፀደ ገናት ያኑርልኝ ወልደዪኃንስ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የኔ መልካም ባባዬ መቼም የአንተ ሞት ከውስጤ አይወጣም በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ወጣት ተዋንያን ነበር አንተ ወደ ማይቀረው ሄደሃል ስራዎች በውስጣችን ነው መቸም አንረሳህም እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎች ጎን ያስቅምጥል 😭😭
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Год назад
ነፋስ ይማር !!!!! ""እኔ ወደ እሱ እሄዳለሁ እንጂ ኦሱ ወደ እኔ አይመጣም""" እንዳለው ቅዱሰ ዳዊት ልጁ በሞት በተለየው ግዜ ለቤተሰቦቹ ይህንን የመፅናኛ ቃል ተመኘሁ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
በህይወት እያለን እንሞጋገስ እስቲ በማርያም ከሞተ በዋላ ማሞገሱ ትርጉም የለውም ባባ አልሞተም እግዚአብሔር የፈጠረው ለዚህ መልካም ስራው ነው ሳይጠፋበት በክብር ወሰደው ለእያንዳዳችን ትልቅ ትምህርት ነው አብሶ አሁን ባለንበት ሁኔታ በየትኛውም የስራ መስክ እንሰማራ እኔነትን ቅበሩት እኛ እኛ ነትን ትከሉት ማንም ቋሚ የለም ተራ ጠባቂ ነን ተራችን እስኪደርስ ምርጥ ፍሬ እንዝራ ላለው ለኔም ለእናተም አመሰግናለሁ
@emuka9187
@emuka9187 Год назад
ባባ አንተን ማጣት ከባድ ነው ከዚ በኃላ ፊልም ላይ አንተን አለማየት ያማም 😭😭😭😭😭አንዱ የቤተሰብ አካል ያጣው ያህል አመመኝኝ ሁፍፍፍፍፍፍ
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Год назад
የወንድማችን የወልደ ዮሐንስን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት 😭😭
@TT-pl7yc
@TT-pl7yc Год назад
አሜን
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ባባዩ ማረፍህ ቢያሳዝንም ....ከዚህ አስቀያሚ አለም ተገላገልክ 😭😭😭😭😭😭 አንጅቴ በላኝ የሰው አሳቢ ሰጭ ...ጥሩ ሰው እድሜ አጭር ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶችህ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 💔😭😭
@yonaslegesse
@yonaslegesse Год назад
ባባ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርህ። ደግነቱ እና የዋህነቱ ትወናው ላይ እንኳን ይታያል ለዛ ነው ፊልም እንኳን ሲሰራ የሚያስለቅስ የፊልም አካል ላይ ማልቀስ እንኳን ማይቸገረው።
@hareg427
@hareg427 Год назад
በጣም ከባድ ነው ይህን መልከመልካም ብሩህ አይምሮ ያለው አስተዋይ ሁሉን መሆን የሚችል ወጣት አተናል ከፈጣሪ ጋር ማን ይጣላል ለምን አይባልም ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ባለቤቱን አርቲስቶችን መላው አድናቂዎችን መፅናናት ይስጥ
@birikitawutmesfin6253
@birikitawutmesfin6253 Год назад
አይ ባባ ምን ብየ ልፃፍ የእውነት ብቻ አላቅም ነብስህ ይማረዉ እግዚአብሔር 😭😭😭🙏💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤
@መቅድሰነኝያባቴናፋቂ
በጣም ነዉ የሚያመዉ ባባ ነፍስህን ይማረዉ እህህህህ
@letaykalay1893
@letaykalay1893 Год назад
እግዚአብሔር ብየማናይ ኢዱ ይቀበልካ ነብስ ብኣፀደ ገነት የንብሮ ባባዬ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
እስካሁን ልረሳው አልቻልኩም በጣም ነው ያዘንኩት ለመላው ቤተሠቡና ጓደኞቹ አድናቂዎቹ ለመከረኛ እናቱ ፅናቱን ይስጣችሁ
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በባዬዬዬዬዬዬዬዬ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭❤️ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Год назад
እግዚአብሔር ነፍስ ህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭
@rachab1849
@rachab1849 Год назад
ቃላት አጣሁለት በጣም የምንወደው ደግ ሰው አጣን ሃዘኑ ለኔ ከብዶኛል ቤተሰቡ እንዴት ይችሉት ይሆን ያማል ባባየ ነፍስህ በሰላም ትርፍ
@መስከረምየድንግልማርያምል
ነብስ ይማር 💔😭 ስራዎቹ መቼም አይረሱም 😭
@salam_love
@salam_love Год назад
እውነት በጣም ያማል😥😥😥😥መቼም ከልባችን አይጠፋም
@inspirekids8328
@inspirekids8328 Год назад
ይገርማል እግዚአብሔር የሚፈልገው ደግ ደጉን ነው
@osiydyx4706
@osiydyx4706 Год назад
ወላሂ እኔ ቤተሰብ ያጣሁ ያክል ነው የተሰማኝ አሁን ድርስ መቶ ድቅን ይልብኛን ደግሞ ላለማት ብፈልግም ግን በሁሉም ቦታ ስገባ እሱን ነው እንየው አለመታደል እናቱ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
እቺ አለም ለመልካም ሰዎች አቶንም ነብስ ይማር😓😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ባባዬ ውዳችን ነብስህ በሰላም ትረፍ ማንንም የማትቆረቁር ምርጥ ሰው መፅናናት ላዘኑ ሁሉ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@mistremistre8123
@mistremistre8123 Год назад
ሰው ነው የእውነት ሰው ፈጣሪ መርጦሀል ባባዬ ብዙ እንጠብቅ ነበር ግን ፈጣሪ ግን ለራሱ አርጎሀል ነብስህ በሰላም ትርፍ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ህይወት ማለት ይሄ ነው ሰው እየተራበ ልቅርስ መጨነቅ ስግብግብነት ነው ነገ ለራሱ ይጭነቀው ሰው ይበልጣል
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
በጣም ምርጥ አክተር ነበር እኔ እሱ የሚሰራቸው ፊልሞች ሁሉም ያዝናኑኛል ከልቤ ያስቀኛል በባላገሩ ላይ እያለቀስኩ እስቅ ነበር በሚሆነው ነገር በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ በተለይ ለእናቱ መፅናናትን ይስጣቸው
@Dave-dy2hv
@Dave-dy2hv Год назад
እግዚአብሔርም ነፍስህን በገነት ያኑረው።
@cheay6054
@cheay6054 Год назад
በጣም የገረመኝ እና ያሳዘነኝ: ባባ መታከሚያ ገንዘብ አጥቶ እና አንድ የሚያስታምመው ጓደኛ ወይም ሰው ከጎኑ ሳይኖርለት ህይወቱ እንዳለፈ ሲወራ በጣም ያማል። ምን ሰምታቹህ ነው... ምን አይታቹህ ነው.. ምንስ ገብቷቹህ ነው። ቢያንስ ለረዥም ጊዜ ከጎኑ የነበሩ ወዳጅ: ጓደኛ :ድካማቸውን በህዝብ ፊት መና አታስቀሩት።። የማያውቁትን እና እርግጠኛ ሳይሆኑ ሚያወሩ የ Social media ሱሰኞችን አትስሙ። ሌላው ህዝብ ለምን መታመሙን አልሰማም ለሚለው ደግሞ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ፍላጎት አልነበረውም ምክንያቱም ወሬው ሳይሰፋ ቶሎ ድኖ ወደ ስራው ለመመለስ ፍላጎት ስለነበረው ብዙ ቦታ እንዲደርስ አልፈለገ
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Год назад
አረ ዝም ብላችሁ አትቀደዱ ስለሰው ሂወት ሳታቁ ይሄ የሚዲያ ወሬ ነው አይ አበሻ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
ባባ ነፍስህ በቀኝ ትቀመጥ ልባችን ተሰብራል የኛ ሳቂታ
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
በጣም ትለያለክ ባባ ግርማ ሞገስክ ፍፁም ቆንጆ መልከመልካም ነበርክ የኔ መልካም ነብስክን ይማረው
@ለይላኡምጁናይድ
አቤቱ አምላኬ ያረበል አለሚን በጥበብህ ይሁንብህ ታሪኩ ባባን እዘንለት ከዴጋጎች ጎን ጄነትን አጎናፅፋዉ ወላሂ ዉሥጤን የበላኝ አላምንአለኝ ዉሥጤ 😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@yonioteme3033
@yonioteme3033 Год назад
ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ መልከ መልካም።
@ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ
ምን ዋጋ አለው ስለሰው መልካም የምናወራውና የምናዝነው ከሞተ በሆላ ነው ጊዜያችን ከባድ ሆኗል ሁላችንም አዝነናል እኔ እያየሁ እየሰማሁ ማመን አቅቶኛል ሶብሩን ይስጠን ለሁላችንም ነብስ ይማር ባባዬ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
ባባ ለመግለፅ ሀዘኑን ይከብዳል እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው😭😭😭😭 ሂወት እንዲህ አጭር ናት ለዚችም እንባላለን ወገኔ ሞት በሰአቱ ፈጥኖ ይደርሳል እርስ በእርስ አንገዳደል
@hanaiy5271
@hanaiy5271 Год назад
አይሞት ጨካኝ ነው ባባዬ ምን እንደምል አላቅም ባሰብኩህ ቁጥር ታቃጥለኛለህ እኔም ባንድ ወቅት ቃና ከመጀመሩ በፊት ፍልም ቤት ነበረኝ እሱ እሚተውንበት ፊልም ከወጣ በሰአት ነበር እማከራየው በትንሹ 5 ሲዲ እገዛለው ቁኑን ሙሉ እሰራበት ነበር ባባዬ በጣም ሰዎች ይወዱት ነበር እኛም ቃና መጣና ስራችንን ትተን ተቀመጥን እሱም በዛው ጠፍ ።ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ አንተ ትለይ ነበር ሳንጠግብ ሳናወራልህ አጣን ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ ወንድሜ😭😭😭😭😭
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ባባዬ ግን ማሪያምን ያተስ ከበደን ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን እባ የውነት ናፍቀህኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ahlam-xd8mr
@Ahlam-xd8mr Год назад
The Ethiopian government and the people should have a statue in his neighbourhood. I’m really sad my heart aches. He was my RU-vid family away from home. He was the one artist keeps me going in life. Rest In Peace Babbaye 😢
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
አንድ አርቲስት የለም ከባባዬ ውጪ ነፍስህን ይማር
@ytw6664
@ytw6664 Год назад
ባባዬ የኔ ውድ ነፍስህን ይማረው ከደጋገቹ ያኑርልን ከባድ ነው በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ከውስጤ አልወጣ አለ😥😥😥አይይይይ በቃ ታሞ መዳን ቀረ💔
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ Год назад
የኔ አባት ባባዬ እኔ ያመመኝ መሞትህ ብቻ አይደለም የቻልነዉን አላማድረጋችን ነዉ ሰዉ እደነፈቀዉ ሰዉ እደራበዉ ምን አለ ታሞል ብላችሁ ብታመጡልን የትም ወስደን አሳክመን ቢሆን አሁን ስለሱ ምን ዋጋ አለዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
ነብስ ይማር ወልደ ዩሐንስ 😭😭😭
@solomonjarso-nn2nk
@solomonjarso-nn2nk 3 месяца назад
Ethiopian Finest and phenomenon Actor.
@ועח
@ועח Год назад
ባባየ ነብስህን ይማረዉ እግዚአብሔር 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🇪🇷
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
ወንድሜ ነብስ ይማር
@Konjo-x5f
@Konjo-x5f Год назад
ያማል ይህን የመሰለ ወጣት ዋ እኔ እንድህ የሆንኩ ቤተስቦች ተጠበሱ ህህህ
@chunachu
@chunachu Год назад
ባባ እውነት ሞትህ ባባ ለማመን ነበር የከበደኝ ውይይይይይይ እረ ውይይይይይይይ ድንገት አጣንህ ሳንጠግብህ አንተ ያለህበት ፊልም እኮ ስታስቅ ስቄ ስታለቅስ አልቅሼ ነበር የማያቸው ባባ ሞት ነው አንታገለውም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስ ይማር እንወድሃለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔ልብ ሰባሪ ነው ሞትህ ባባ ምናለ ህልም ቢሆን Rip
@rahmamohammed1584
@rahmamohammed1584 Год назад
ነፍስ ይማር
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Год назад
መፅናናት ለሁሉ ይሁን ጥሩ ገፀ በሀሪውን በመዋስ ዳግም እንደሱ ያለ መልካም ሰው መፍጠር ይቻላል መልኩ ከሆነ ከአእምሯቹ አይጠፋም ምግባሩን ግን እናንተው ልትተገብሩ ትችላላቹ መልካም ሰው ነው ያስታውቃል እሱን አለማጣት ይቻላል እንደሱ በመሆን በመልካም ስብዕና መልኩ የአእምሯቹ ሚሞሪ ውስጥ ከነ መልካም ስብእናው ይቀራል ለሰው ኖሮ ባለ መጠን ከለገሰ ለነግ ለራሱ ልጅ ቤት ምላሽ ጡረታን አኑሯል ለልጁ ለባለቤቱ እንዲያው ሁሉ ሰው የማይቆጩበትን የማይጨነቁበትን ነገር ያድርጉ ከመንግስት እስከ ግለሰብ ፃዲቅ ሰው ነው ብዬ አስባለሁ ሰሞኑ ፊልም ሰሪ እንደሚሞት አውቅ ነበር በልቤ ግን ላለመቀበል ታግያለሁ ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ አለም የተሸነፈች ናት እሱ መሆኑ ግን እጅግ አስደንግጦኛል አዝኛለሁ ለወጣት ለህፃናት ሞት አዝናለሁ የኖረ ሼባ አሮጊት ከሆኑ እንደ እረፍት እቆጥራለሁ የልጆችና የወጣት ሞት ሀገርን ስለሚያደኸይ አልወድም እግዚአብሔር ትክክል ነው ሟቹም ፃዲቅ ነው አሳዛኝ እሩሩህ ተፅናኑ እርሱን መምሰል የሱን ተግባር መልካምነት በመከተል እንደሱ ያለ ብዙ መፍጠር ይቻላል መልካም ስብእና ያለው ቪዲዮ ሚሞሪ ከነ መልኩ ከአእምሯችን አይጠፋም ቤቱን ባርኩ ቤተሰቡን አስቡ ወዳጆቹም ተባረኩ !!
@ፓትሪስሉምምባ
@ፓትሪስሉምምባ Год назад
ፈጣሪዬ ሆይ በምን ኣወክ እንደሚሞት 🤔
@ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ
ባባየ እኔኮ እስካሁን አላመንኩም ባባዬዬዬዬዬ💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@እህተየገብርኤል
ታሪኩ ባባ ፊልም ይዞ ይመጣል ብዬ ሳሰብ ከባዱን መርዶ ስማው በእውነት መስማት እንካን አልቻልኩም ሞቱን ውስጤ ርብሽ ነው ያረገኝ ነብሱን ይማር
@selam6991
@selam6991 Год назад
ባባ ነፍስህን ይማር የዕድሜ እኩያ
@meseretmess9486
@meseretmess9486 Год назад
ባባ ነፍስህን ይማርልን በጣም ያማል
@zinabhassan7102
@zinabhassan7102 Год назад
ግን በሽታው ምንድን ነው? 😢😢
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
ሰው ሲሞት ማልቀስና ታሪክ ማውራት ምን ይጠቅማል
@betelhemdafar5253
@betelhemdafar5253 Год назад
He was the best actor I can’t believe his gone😭😭😭miskin gone too soon 💔💔💔
@lubiyas175
@lubiyas175 Год назад
ስለሱ ብትተርኩ ምንም አይጠቅመዉም እሱ ከስራዉ ጋ ተገናኝቷል ነፍስህን ይማረዉ ባባየ ትንሽ ብትቆይልን ደስ ይለን ነበር
@hafizbah2766
@hafizbah2766 Год назад
Betam arif aytachuwal selesu gen gena new bzu mnger yegebal beye asebalew
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
ባባየ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
@muhamedyenasew2360
@muhamedyenasew2360 Год назад
ስው ሲሞት ማሞገስ የሚወድ ህዝብ ያለባት የጉድ ሀገረ።ስታወሩ እረ እፈሩ መቸ ጠይቃችሁት ነበረ........................?
@መዝሙር-ቀ7ገ
@መዝሙር-ቀ7ገ Год назад
አሁን እደህ ነው እድህ ነው ብትሎት ለሱ ምን ይጠቅመዋል ወደ ማይመለስበት ህዳል 😔💔😭😭😭😭😭
@rahel2834
@rahel2834 Год назад
እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገናት ትኑር ባባዬ💔😢
@tgtube1261
@tgtube1261 Год назад
አይይይ እኔስ ስለሱ በሰማሁ ቁጥር ማልቀስ ሆኗል ስራዬ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንኳን ዝናብ ዘንቦብሽ ሆኗል የኔ ነገር 😢😭😭😭😭
@dhheh9433
@dhheh9433 Год назад
ያንተስ ይለያል ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ💔😭
@birukinfo
@birukinfo Год назад
ምርጥ ስልክ እንዳያመልጣችሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dZfpkXnmpgw.html
@mqw544
@mqw544 Год назад
ወገኖች ደግሰው ለምንድነው ቶሎ ሞት የሚወስዳቸው ስድስት ወር ባልሞላ ዳዊት ነጋን ማድንጎን ዘነቡ ታደሰን ደኩሌን ማድንጎን ታሪኩ ባባን ዶ/ር አሊ ቢራን አጣን ምድሩን ያቅልላቸው ሌላ ምን ይባላል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
አይ ዱንያ ታሳዝናለች ባባዬ እደዚህ ጥሩነው ነበርክ ማለትነው እኔ በፊልሞችህነው የወደድኩህ ሞትህ ልባችንን ሰበረው😭😭😭
@yusra-i4q
@yusra-i4q Год назад
እሁ ባባየ😭💔
@azebassf8663
@azebassf8663 Год назад
ባባዬ ነፍስ ይማር
@RahmaRahma-qq8sg
@RahmaRahma-qq8sg Год назад
😭😭😭😭😭😭😭እኔስ አልቻልኩም የእናቴጂ አብሬው የኖርኩ ያክል ልቤ ተጎዳ በሱ ነበር የምስከው
@meronm3015
@meronm3015 Год назад
ይማር 😭😭😭😭💔
@ፅጌሬዳጥላሁን-ለ5መ
ባባዬ የእግር እሳት ሆንክብን ታሪ😭😭😭😭💔💔💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ💟💔💔
@solyanatekle5483
@solyanatekle5483 Год назад
ባባዬ ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ
@ethiopia6344
@ethiopia6344 Год назад
ነብስ ይማር
@farida1771
@farida1771 Год назад
ባባዬ ነብስህን ይማር
@Dave-dy2hv
@Dave-dy2hv Год назад
Betam kebad ,mekebel alchalkum.
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
ዘግባችው ሞታችሀል ለ 4 dekika አጋይስት አለም ቅድስት ሥላሴ የወልደ ዮሐንስ ነፍስ ያሳርፍልን
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
አንዳዴ ተዋቂ መሆን ለቤተሰብ አሰቸጋሪ ነዉ በስልክ በቲቪ ሁሌ ሲያዩት ማባት ነዉ እፍፍፍፍፍ😭😭😭
@Eyu842
@Eyu842 Год назад
Eyob dawit alyehutim eko lakso layi😭😭
@mahletberhanu8525
@mahletberhanu8525 Год назад
😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ወንድሜ
@mulualemdekbew6563
@mulualemdekbew6563 Год назад
ነብስ የማር 💔💔💔🖤🖤🖤🖤💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አለምነሽይግለጡ
ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 Год назад
ነፍስህን ይማርዉ
@kaleabtamirat3716
@kaleabtamirat3716 Год назад
አቤትትትትት ያውም በልደቴ ቀን መርዶውን ስረዳ አስቡት እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት ግን still now I can't believe it
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 Год назад
ሰው ከንቱ😢😢
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Год назад
ሂወት ከንቱ💔💔💔
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Год назад
ሳይሞት ነበር መርዳትከሞተቡሀላ ምንያደርጋል
@zebebaredu7826
@zebebaredu7826 Год назад
በጣም ከባድ ነው ኢወት እንዲህ ናት በቃ
@dmm8222
@dmm8222 Год назад
ኡፍ ተቃጠልኩ ወንድሜ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
ነብስህ በሰላም ትረፍ ወድሜ 😥
@Guwaldenkel5301
@Guwaldenkel5301 Год назад
Uffffffffffffffff Wendemennnnn Betam leb yisebral betam yamal 💔💔💔💔💔💔💔🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔
@Guwaldenkel5301
@Guwaldenkel5301 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞😞😞😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Год назад
4ደቂቃ ብቻ ምነው
@umurim7191
@umurim7191 Год назад
እኔስ ህልም ሆነብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
እኔስ አላመኩም እሰካሁን 😭😭😭😭
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Год назад
ቃልኪዳን በሰይፎ ቀርባ ትናገርልን የባባን አሞሞት 😭😭😭😭😭😭
@mata9272
@mata9272 Год назад
ተቃጠልኩ😭😭😭😭🙏
@Ethiotopnews
@Ethiotopnews Год назад
በሕይወት እያለ አንድ ነገር ፋይል ሳትይዙ ኢንተርቪ ሳታደርጉ ወረኞች ናችሁ። ይህ ጣቢያማ አንዴት እንዳስጠላኝ አፉዋጋሪ ናችሁ። በነፈሰው ነው የምትሄዱት
@rahelwolde1151
@rahelwolde1151 Год назад
ምን ዋጋ አለው በቁም ሳለ ሣታሞግሡትና ሣታመሠግኑት በህመሙ ሣአት ከጎኑ ሣናያቹ አሁን ምን ዋጋ የለውም የናንተ ወሬ ነገ ምን እንደምትሆኑ ለራሣቹ ንስሃ ግቡ
@aliengdashet8557
@aliengdashet8557 Год назад
😭❤
@ashenafiabebedegaga1236
@ashenafiabebedegaga1236 Год назад
Nefshin yimarew!!!
Далее
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 436 тыс.