Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
10 መሞከር ያለባችሁ የድሬ ምግቦች::
6:51
ከካልዲስ በፊት የነበራትን ስራዋን ነገረቺኝ @comedianeshetu #cafe #work #smart #hardwork #life #coffee #comedian
29:00
Which one would you choose for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:55
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
REAL MADRID 0 vs 4 FC BARCELONA | EL CLÁSICO | LALIGA 2024/25 MD11
03:05
ОБЗОР UFC 308 | ВСЕ БОИ | Илия Топурия, Макс Холлоуэй, Роберт Уиттакер, Хамзат Чимаев, Дэн Иге
18:19
የአሳ ጥሬ (ፊሌቶ) - አሞራ ገደል
Sheger Gebeta Vlogs
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 201 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
177
@sadanuru7191
2 года назад
እረ ባአላህ ጥሬ እንኳንስ ጥሬው አሳ ጠብሼ ሻውር ታጥቤ ልብስ እስከምቀይር ይጨንቀኛል ሽታው
@leelee6131
Год назад
Tinanishu taem silalew sayhon tilalik asa chirash silele new kesir kesir new miyatemiduachew eskiadgu aytebkum yihe degmo ejig asazang new.....,beasa new yadekut soooooo hule new misazne.g ahun yalebet huneta....👴👴👴👴
@rahimaferisa6459
Год назад
ያረቢ ምንድነው ምግብፍለጋ መዞር
@hayahaya2765
Год назад
እደት ተዋጠልህ አሳ ጥሬው ሺታውም አያሥቀርብ እኳን ሊበላ
@እረህመት-ዘ5ተ
Год назад
ጥሬ አሳ ወይ ሽተውስ ደግሞ አረቂ?
@fafitube3260
2 года назад
ወይኔ አሞር ገደል እንደት እንናፈቀኝ ሀገር የተወለድኩበት ♥♥
@serkalemgetachew2121
Год назад
የት ነው
@adu-genet
2 года назад
ትንሽ አሳ ለጤና ይመረጣል ትልልቅ አሳ ወደ ጥልቅ ባህር ስለሚገኙ ብዙ ሚኒራልስ ስለሚመገቡ ለ ጤና ጉዳት ነው ትንንሽ አሳ ግን ከላይ ስለሚንሳፈፉ ብዙ ጉዳት የላቸውም ።
@asmk6594
2 года назад
ጥሬአሳ አይበላም መርዛማነዉ ልትሞት ትችላለህ ቢቀር??
@islamispeace9612
2 года назад
አሁንስ አበዛችሁት የጥሬ ስጋው ሲገርመኝ ጭራሽ ጥሬ አሳ? ሺታውን ተውት እሺ እንዴት ይበላላችኋል
@vipalain7648
Год назад
Foo meche abje new tere asa Ethiopia west mebelaw deben lebel ende foo
@መኖርበተስፋነው
2 года назад
ቋቅ ዘጋኝ ጥሬውን ታየኝ ግማቱ
@mekdy
Год назад
Oh felto betam new yenfafekegn
@inshaallah5217
Год назад
እኔ አሳ በጣምነው ምወደው
@sumaya5680
2 года назад
አረ በአላህ አድርገው የት ነው የስድስት ወር እርጉዝ ነኝ ላስገዛ እባካችሁ ቦታውን ?????
@emamaethiopia5992
2 года назад
አሞራ ገደል ደቡብ ጎንደር🙏 ግን ሳይጠበሰ እንዴት ልጥበይው ነው 🤔😔
@blenshblensh156
2 года назад
ሀዋሳ
@mahishallom1369
2 года назад
አዋሳ ነው አሞራ ገደል ሀይቁ ላይ
@meronmamye1139
Год назад
@@emamaethiopia5992እር አዋሳ ነው. ስም ያለው ሞኝ ነው አሉ ክክክክክክ አሞራ ገደር ጎንደር ሀይቅ አለው እንዴ ግን
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
Год назад
@@meronmamye1139 አዎን ደቡብ ጎንደር አለ🙏
@tigisttube6070
Год назад
ለሆድህ አደራያለህ ማነው
@makiyayoutube3785
Год назад
በጣምአሪፊነውእናመስግናለ ሁላቹበቅን ልቦናስብስክራይብአርጎኝአሳድጉኝ
@serkalemgetachew2121
Год назад
የት ነው
@فردوسمحمد-ه9ب
Год назад
ጥሬ እንደት የሚበላው ተጠብሶም ሽታው አልወድም
@sumeyaaboli7389
Год назад
አፈር ብሉ ምን የምሉት ነው
@Alemea_neh_LeneaM
Год назад
ውይይይይይ ስወድድድድድድድድ
@LeulBrk
Год назад
የአሳ ኮሶ አደገኛ ስለሆነ ጥሬውን መመገብ ጥሩ አይደለም ወገን
@hadiahussne8846
Год назад
አትሻብኝ አላህዋ
@tube6107
Год назад
በሰመአብ ጥሬ አሳ
@mesiymesiy5229
Год назад
አር ዋናውን ጥሬ ስጋ እንደ አውሬ እየጋጥን ደሞ አሳም በጥሬ አር ተው ግን
@meryembintmohamed4881
Год назад
ያሳትር
@laylaabdala3636
Год назад
በጣም ነው የሚጣፍጠው በልቼ አውቃለው
@ema-pq8mv
2 года назад
ሳይበስልም ይበላል እንደ ስንጠብሳትም ሽታዋ አስቸግራለች እንኮን ሳይበስል
@ዜዲነኚህልመኛዋ
2 года назад
እዛዉ እዉስጣቸዉ ይሽተት ተያቸዉ 🤣🤣🤣🤣
@Hameremedia21
2 года назад
ትግስቱን ስጣኝ ጥሬ 😏😒😒😒
@هارونرشيد-ر4ر
Год назад
መቸም አልበላም በነገራችን ላይ እዚጋር አረቄ ለምን አስፈለገ
@RomanRoman-us9rz
Год назад
ምንም አይመስለንም ያው አረቄ ካለ ሰካራም የምኖን ነው የሚመስለን😁😂😂😂
@cggh6051
2 года назад
ወዬነ አሳ ጥረ እደት ይበላሊ ኧረ ዞርበሉሊኝ እኳን ጥረ ተጠብሶም ሽታዉ አያሥጠጋ እሸ
@rozirozi8195
Год назад
አረ ቆቆ እንኳን ጥሬዉ ተጠብሶ እንኳን ስታዉ ቶሎ አይጠፋም 😌😌😌
@ነኢማሞላ
2 года назад
አሣ እኳን ሣይበሥል ተጠብሦም ሽታው🙊🙊
@emabtimagistu1934
Год назад
Kkkk
@zekiyatemam7901
2 года назад
አደራህን ውሀ እንዳትጠጣበት ጥሬ አሳ በልተህ ውሀ ከጠጣህ ይጋጫል
@melsamelsa4009
2 года назад
ወንድም ቶቶት የባህል አዳራሽ የት ነው
@almazamlaku5537
Год назад
በስማም
@sayetsayet4637
2 года назад
Aree wedeza shitawus
@genetlombebo9666
2 года назад
ba katayi ameti ye dimati tibse yinorale😺🐟ye asa tibs😷😄
@بنداباندا
2 года назад
Tera,Alewademe
@godisgoodgood625
2 года назад
Wey eziko terew asa new mebelaw
@ماماماما-غ4ش
Год назад
ያያ😨
@fatimahfrdosa4395
2 года назад
እደት ይበላል ጥሬሳ
@AsAs-jv4no
2 года назад
እኮ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
2 года назад
ቀላል ይበላል በሎሚ ከታጠበ አይሸትም
@salamejigu7529
2 года назад
Mokriwe ename alwedeme nber haja bmkera mokrkute abate setfete
@adeytube5297
Год назад
ኡውው የአሳ ጥሬ
@Haregwa
2 года назад
አይይይ አሳ ጥሬው
@abrahambula5040
2 года назад
Chachuti mebilati gin yidebirali
@Sara-wm1lz
Год назад
Sushi
@ኡሙሃይቲናኝያስልጤዋ
Год назад
እንኳን ጥረዉን ልበል ሽተው ረሱ የቅለሸልሸኘል አሰ አልወድም ስጠብስ ረሱ 😷😷😷 👈 ነው ምጠብሰው 🤑🤑
@dgjjsdggh6589
Год назад
የእውነት ጤነኛ አይደላችሁም ጭራስ ጥሬ አሳ
@bushurakeyo7915
2 года назад
Uuffff siwedew ye koka lij negn be isu new yadekut
@hikmahzeprago2484
2 года назад
ምነው ከአሣ ልታጣላኝ ፈለክ ጥሬ ሽታውስ
@TOKKUMMAA2024
2 года назад
Uuuuf shetaw????
@aass2629
2 года назад
አጥቤ ዘፍዝፌ በዱቄት አሺቸ ጠብሸ በዘይት እራሱ ሺታዉን አሎዴዉም ቀምሸዉምአላቅ እ
@እናትወሎ
2 года назад
እራብ ራሱ ሊገለኝ ቢጠጋ አንስቼ አፌ አላስገባም
@birukendale9600
2 года назад
የዓሳ ጥሬ አይመከርም
@shkorinabowey7958
2 года назад
Japanese’s salmon Terew yebelale eneme belechalew shashimi yebalale betame yetemale
@mhkmhk6914
2 года назад
አይይ አይደለም ልባላ ስሳራ ራሱ በጉውንትነው
@haylu8198
Год назад
Wowwwwwwew
@edenjesusisgod9052
Год назад
ቀስ በቀስ ቻይና ቁጥር 2ለትሁን ነው ኢትዮ ጥሬ አሳ ቱ
@zahraabdo9944
Год назад
👍👍
@mahifashion1267
2 года назад
ዉይይይ ትዝታ አሞራ ገደል 💔
@ታሜዉስጤነው
Год назад
ቆይ ያንተ ስራ ማስታዎቂያ መስራት ነው /? 🙄
@hikmaguragewa2130
2 года назад
ወይኔ ጥሬ ሽታውስ እዴት ተደርጎ ነው ሚበላው
@rosa123rak4
2 года назад
asa xire are yemiasteke neger atekerbu iccciii😭😊😊
@asetereasetere6261
Год назад
አረቄዋ በና😋
@nahommamomengesha5176
Год назад
በለውውውው በላኸው አሰራሩ እያየ
@Emantube19
2 года назад
ጢሬ አሰ ሰው ዪበለል ጉድ ሺታዉስ ታጠብሶም ኡልታቻለ
@sebrinayoutube8263
2 года назад
አሳ ከምበላ ሞት እመርጣለሁ አሳ ለሰዉ ልጅ ብዙ ጥቅም አለዉ ተጠቀሙ
@fatiya8477
2 года назад
የሽታውስ ነገር አሳ ተጠብሶም ሽታው አያድርስነው
@asiat4178
2 года назад
ወየሁ ጥሬ ስጋ መብላቱ ሲገርመኝ ጭራሽ ጥሬ አሳ ወቸዉ ጉድ አለ ጣሳዉ
@tigemaryam2041
2 года назад
ኡኡ እንኳን ጥሬው በስሎም ሽታው
@الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ
Год назад
በስሎም አልበላ እንኳን ጥሬውን ኦ
@giftgift7210
2 года назад
tere ekuwan yastelal
@ማርታማህተቤንአልበጥስም
2 года назад
የምታመጣዉ ሚኖ ሆ ሳልበላዉ ይጣፍጠኛል
@abdinmohammed6171
2 года назад
Wow
@abuyahya3142
2 года назад
Tra asa aydbrm
@weloyewa2139
Год назад
ኧረ ወየዉ በደንብ ተሰርቶምሳየዉያመኛል
@Shunkurt
2 года назад
Haara uuuuu
@wafam7758
2 года назад
እረ ጉድ🙊🙊🙊🙊🙈
@hayatkonju261
Год назад
ጥረ አይደም ስበስል ለራሱ ፈራለሁ አልወድም
@bontulinaawalenibontulinaa2039
Год назад
Asgomejhegn abo enkwanm erguz alonku
@fasshsehmufjde3599
2 года назад
Yasa tra sga edat yblal shtaw aytal new attu lerasu aschgary new edmrfy kchacgn new attu
@امالربيع-ي8ك
2 года назад
የአረቄዋ ነገር kkkkkkkkkkkkkk
@tube2984
2 года назад
እኔ እንዴት ሽታው ችለ ነው 🤔
@Teyibasabr
Год назад
Ohhhhhhhh eziii hogn bamayat betma tanadejalaw 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬indet inda mewad ekooooooo🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤🤤
@meseretyimer261
2 года назад
👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤
@እሙአቡበክር-ፀ3መ
Год назад
ውይ ሺታውን እደት ቻልከው ሳይጠበስ 🙈🙈🤭🤭🤭
@yesibethigi
Год назад
ዘጋኝ።
@saidaalsh5706
2 года назад
ብርዶ ይባላል በጣም ይጣፍጣል በበርበሬ ግን በዴብ በሎሚ ካልታጠበች ትሸታለች
@menberktawu3372
2 года назад
Weyewu stawu edet yzochihol🙈🙈
@UuUu-gc5lo
2 года назад
እረ የኢትዮጵያ ሰው ጥሬው አልከው ሰውንም ትበላላችሁ
@ktube8920
2 года назад
ሽታው እንዴት ነው 🙈
@absratgetachwe8502
2 года назад
ደና ነው🤨🫣😆
@የኮሜቶችታዛቢ
2 года назад
ክክክክክክክክ
@ktube8920
2 года назад
@@absratgetachwe8502 ኪኪኪ ምሬን ነወኮ ይሸታል አሳ አደለም ጥሬው ተጠብሶ ራሡ አፍንጫ ይሰብራል
@kayriyahabesisa5608
2 года назад
😂😂😂😂
@helimahelima5706
2 года назад
@@ktube8920 ይሠብራል አላለችም
@mitiketakele6034
Год назад
አንተ ካገኘከን እኛንም ትበላናለክ ሆ
@hadera3839
Год назад
እህህህህ😂እንኳን ጥሬውን ተጠብሶም ሽታው አይቻልም
@adanchifikire926
Год назад
ሰየሰጣለ
@brotherssisters7101
Год назад
tire Ase😞
@መልካምነሽ
Год назад
ጥሬ እንኳን አልበላም
@zehara5
Год назад
🙄🙄🙄🙄
@ssxsc6782
2 года назад
እጭ ጥሬ አሳሳሳሳውይይይይይይ ሽታውም አያስጠጋ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
Год назад
ፈሰህ እንግዲ😂😂 ይልባኝ ለሚሥትህ😂😂
@ebrahit55
Год назад
🤣🤣🤣😂😂
@ፀዳለየማርያምልጅ
Год назад
😩🤒🙄😷🤕
Далее
6:51
10 መሞከር ያለባችሁ የድሬ ምግቦች::
Просмотров 61 тыс.
29:00
ከካልዲስ በፊት የነበራትን ስራዋን ነገረቺኝ @comedianeshetu #cafe #work #smart #hardwork #life #coffee #comedian
Просмотров 494 тыс.
00:55
Which one would you choose for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
Просмотров 2,8 млн
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
Просмотров 1,4 млн
03:05
REAL MADRID 0 vs 4 FC BARCELONA | EL CLÁSICO | LALIGA 2024/25 MD11
Просмотров 6 млн
18:19
ОБЗОР UFC 308 | ВСЕ БОИ | Илия Топурия, Макс Холлоуэй, Роберт Уиттакер, Хамзат Чимаев, Дэн Иге
Просмотров 300 тыс.
23:24
በድሬ - ከዚራ ላይ ትኩስ ምግብ ቀማመስን /በቅዳሜን ከሰአት/
Просмотров 130 тыс.
22:03
ሽርሽር በሀዋሳ አሞራ ገደል
Просмотров 2 тыс.
34:25
ማማዬ Ethiopian Food - How to Make Dulet Lebleb - የዱለት ለብለብ አሰራር
Просмотров 942 тыс.
33:10
''ልጆቼን መትቼ አይደለም ትልልቆቹን አውርቼ አስለቅሳቸዋለሁ ... '' ፓስተር ቸሬ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia @ArtsTvWorld
Просмотров 95 тыс.
9:41
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 19 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
Просмотров 7 тыс.
31:27
Betoch | “ሳትወድ በግድህ!!! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 393
Просмотров 261 тыс.
15:25
የደሀ ደሀ ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy 2 (Episode 117)
Просмотров 4,7 тыс.
5:00
Sheger - እማማ ፊሽካ ግርማ ወልደጊዮርጊስን የሚያስታውስ ምግብ ፈጥረዋል..
Просмотров 1,5 тыс.
0:28
Everything I cooked for my friends
Просмотров 2,3 млн
8:15
ኩሩ ህብሻ እህት ነብስ ይማር መጨረሻ ያለው ጥያቄ ❓ሁላቹም መልሱ
Просмотров 139 тыс.
00:55
Which one would you choose for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
Просмотров 2,8 млн