Тёмный

የአስረስ እና የመቅደስ ጋብቻ❤❤❤❤ሙሽሮች በደስታ ፈነጠዙ 

Miky tube  ሚኪ ቲዩብ
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

እግዚአብሔር አደምን ከፈጠረ በኋላ መልካም ስጦታ የሰጠው የህያዋንን አጋርነት ነበረ ፣ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን ፣ያላገባችሁ አግቡ፣ ያገባችሁ ትዳራችሁ ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤።#eregnaye #couples #mikytube

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ቤተ እሰራኤል ያላችው ያላገባችው ወንዶች አንድ ባለ እድል አግባኝ ምርጥ ጀግና የማዳም ቅመም ነኝ ሙሸሮች መልካም ጋብቻ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ሚኪዬ እድግ በልልኝ የኔ ቆጆ ልጅ እግዚአብሔር አተንም አድገህ ተምረህ ለአቅመ አዳም ደርሰህ ለዚህ ክብር ያብቃህ ሀገርህን ወገንህን የምትጠቅም ያድርግህ አቢዬ😍❤ ወላጆችም የልጆቻችሁን መልካም ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ ❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ❤ ለተጋቢዎች የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸው እጅግ ደሥ ይላል ዘራቸው እደምድር አሽዋ ይብዛ ❤🙏 ውድ የሚኪ ቤተሰቦች ሸር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናሣድጋቸው መቶ ሽ እናሥገባቸው ደምሯቸው የምን መሰሰት ነው ? አስተማሪና ቁም ነገሮችን ለሜካፍሉን ለሜሥተምሩን ዩቱበሮች ማበረታት አለብን ጉዞ ወደ መቶ ሽ በርቱልን ውዶቸ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ 😍❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Год назад
ስራኤሎችን የምወዳቸው ባህላቸው አይረሱም
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ትክክል👌👌👌
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
መልካም ጋብቻ ውይ የሴቷ ሜካፕ ሰሪግን ምነው ቆንጆዋን ልጅ ዱቄት አበዙባት የናተን የሰርግ ቪድዬ ልቀቁልን እስራኤሎች ውድድድ ነው የማረጋችሁ
@allamallam7725
@allamallam7725 Год назад
መልካም ጋብቻ ካሳየ የናትን የስርግ ፓርግራም ድግሞ ጋብዙን 😂❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
የኔም ጥያቄነው
@BosieWorku
@BosieWorku 28 дней назад
wow
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Год назад
❤❤❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ምን ትመስላላችሁ ምናቸውም አልገባኝ። ልጆቹ ግን ደስ ይላሉ እድግ ይበሉ❤
@hiwottube3395
@hiwottube3395 Год назад
Melkam gabicha ye Abrham ena ye Sara yadragachu
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Год назад
መልካም ጋብቻ
@ShashyTaktakou
@ShashyTaktakou Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amu12346
@amu12346 9 месяцев назад
great
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ቤተ እስራኤል ናቸዉ እኳን ደስ አላቹሁ ቀለበቱ ከየትኛዉ ጣቶነዉ ያሰረዉ 😂😂 ኸር ወገኖቸ በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ እና የዘላለም ህይወትን አግኙ እናንተ ምጠብቁት ሀሳዉይ መሲህን ነዉ ጌታ ይርዳቹሁ
@נגוסהאבונך-ב6ש
@נגוסהאבונך-ב6ש Год назад
ስለኢስራኤል ምንነት ሳታውቅ አትናገር እሽ
@Phone-mz7me
@Phone-mz7me Год назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts Год назад
መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannabirhanu3178
@hannabirhanu3178 Год назад
Ende tetaltachihu alneberem ende??
@mesiArsitube
@mesiArsitube Год назад
Welcome ❤❤❤
@areenmohammad9293
@areenmohammad9293 Год назад
💔💔💔💔🎉🎉🎉🎉
@almaayala4768
@almaayala4768 Год назад
የፈረስ ናየባዝራ ጋብቻ ነው ዘመዴ ከክርቶስ ውጭ የሆነ ነገር የዳቢሎስ ነው
@נגוסהאבונך-ב6ש
@נגוסהאבונך-ב6ש Год назад
ዳቢሎስ አች ነሽ ደደብ ሳታውቂ አትናገሪ ምን ትመስላለች እች
@almaayala4768
@almaayala4768 Год назад
ስድብ የዳቢሎስ ነው እኔ ሳላውቅ ሳይሆን አውቄ ነው ምነግርህ አዎ የፈረስ ና የባዝራ ጋብቻ ነው መፀሐፍ ቅዱስ እኮነው ያለው
@נגוסהאבונך-ב6ש
@נגוסהאבונך-ב6ש Год назад
@@almaayala4768 ብታቂማ እደዚህ አይደለም አች የጻፍሽዉ መጽሀፍ ነው ስለ እራስሽ እራሡ አታቂም ዝም ብለሽ ሀጢያትሽን ተሸከሚ እሽ ለማወቅ ከፈለግሽ መጽሀፍ ቅዱስ ኦሪትን ገባ ብለሽ እወቂ
@ytub8615
@ytub8615 Год назад
ግን ቀለበቱ ወዴት ነው?የገባቹ?
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
🤣🤣🤣
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Год назад
መልካም ጋብቻ
@נניהאלפה
@נניהאלפה Год назад
❤❤❤❤
Далее
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 506 тыс.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Просмотров 3,4 млн
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 23 тыс.
YouTube በማቆሜ ደስተኛ ነው?
15:53
Просмотров 2,6 тыс.