Тёмный

የአስርቱ ተዕዛዛትን ህግ ለማትረፍና በምትኩ የባፎሜትን ምስል ለመተካት የሚደረግ ትግል በአሜሪካን ! 

የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ  Awaj Negari Official
Просмотров 14 тыс.
50% 1

gofund.me/f1b3...
www.tiktok.com...
#ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
#ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
/ @awajnegariawajnegari
#telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
website. yemetsatuawajn...
/ 100083000635199

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@Azeb987
@Azeb987 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንናተ ማንቂያ ዳውል ናችሁ ትዉልድን የምታናቁ የምታዛጋጁ ፃጋዉ ይብዛላችሁ
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 3 месяца назад
ተባረክ ወንድማችን ብስራት የጌታ መምጣት ናፍቆታችን ነው ።
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 3 месяца назад
አሜን ማራናታ ጌታኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!
@MarthaTadele-v4t
@MarthaTadele-v4t 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ ማራናታ ጌታ ሆይ በቶሎ ና
@slew749
@slew749 3 месяца назад
ልክ ነዉ ጌታ ይባርክህ ወደድንም ጠላንም ኢየሱስ ቶሎ ይመጣል!!!!!!🎉❤
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 3 месяца назад
እሰይ እሰይ እሰይ አሁንም ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ይታደገል ይመጣል
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 месяца назад
ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@AriamFissehaye
@AriamFissehaye 3 месяца назад
እሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !!! ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
@Philippaelias
@Philippaelias 3 месяца назад
ጌታችን ሆይ ቶሎ ና ናፍቀንሀል❤🙏🏻
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 3 месяца назад
አሜንንን አሜንንን ማራናታ ❤❤❤❤❤
@amanuelhalake3855
@amanuelhalake3855 Месяц назад
እግዚአብሔር ኃይል ይሁንላችሁ 💓
@ሜቲ
@ሜቲ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታን ኢየሱስን ማመናቸው ስሙ ይባረክ ።
@biniamgunta776
@biniamgunta776 3 месяца назад
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
@miresatadese7248
@miresatadese7248 3 месяца назад
ሰዉ ወደ ኋላ መቅረትን ነዉ መፍራት ያለበት።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 месяца назад
እግዚአብሔር አባት ነው!!!!
@eritrea3560
@eritrea3560 3 месяца назад
ጌታ ሆይ ተሎ ናናና
@kongtJESUS
@kongtJESUS 3 месяца назад
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ✝️📖❤️🤲🤲🤲✅🛐🥰🥰🥰
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ እየሱሳችን ይመጣል ኡፍፍፍ
@Mihirethailu
@Mihirethailu 3 месяца назад
አሜን ማራናታ ጌታ አየሱስ ቶሎ ና!!!!!!!!!!!
@DiboraTayeDoyoro
@DiboraTayeDoyoro 3 месяца назад
Awo Eyesus yimetal Amen maranata geta Eyesus hoy tolona !!
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 3 месяца назад
Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A.N.B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤
@wondaalto6777
@wondaalto6777 3 месяца назад
የጌታ ለኛ መወለድ ብሎም ስለሀጢአታችን መሞቱና መነሳቱ ወደስማይ ማረጉ እንዲሁም ዳግም መምጣቱ ታላቅ የወንጌል ተልዕኮ ነው
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse 3 месяца назад
geta eyesus bekibir yimatal amen
@RuthHayile
@RuthHayile 3 месяца назад
God bless you,🙏
@ElizabethAbebe-rm3uh
@ElizabethAbebe-rm3uh 3 месяца назад
Bebzu tebarekulgn
@TigistAlmayo
@TigistAlmayo 3 месяца назад
Tebarek geta eyesus tsaga yabizalhe ameen geta eyesus tolo naaa❤❤❤❤❤❤❤
@TilayeJesus
@TilayeJesus 3 месяца назад
Maranatha Jesus
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 месяца назад
አዎ ፡ እየሱሴ ፡ መቷል ፡ ወንጌል ፡ በአለም ፡ ሁሉ ፡ ላይ ፡ ይሰበካል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ፡ መንግስት ፡ ብቻ ፡ ፈቃዱ ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ይፈፀማል ፡ ፡ እኛም ፡ ፈቃዱን ፡ እንፈፅማለን ፡ ኬብር ፡ ለሱ ፡ ብቻ ፡ ይሁንለት ፡ የሁሉም ፡ የበላይ ፡ ነውና።
@TibletsMichael
@TibletsMichael 3 месяца назад
Eyesus hoy ante keber
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 3 месяца назад
የ ካሲ ደጋፋ አይደለሁም ግን ማሲን በዚህ ልኪ አልጠበኩም
@rahelmulugeta6036
@rahelmulugeta6036 3 месяца назад
ክርስቶስ ሲመጣ ሁሉም እኩል ያዩታል እንጂ ከዛ በፊት ንጥቀት የሚባል ትምህርት የለም የሀሠት ትምህርት ነው
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 3 месяца назад
1ኛ ተሰሎንቄ 4:13-18 13: ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። 14: ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 15: በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ 16: ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ 17: ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። 18: ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
@RespectJohn11
@RespectJohn11 3 месяца назад
40k fetari yimesgen
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏
@shalomsara9461
@shalomsara9461 3 месяца назад
God bless you more blessed
@yodittekie4177
@yodittekie4177 3 месяца назад
ኣሜን ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏
@Genet-i8d
@Genet-i8d 3 месяца назад
አሜን አባዬ እየሱስ በቶሎ ናናናናናና ወንድማችን ብስሩና አብረውህ የሚያገለግሉት ሁሉ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 3 месяца назад
ስላምህ ይብዛ ወንድሜ ብስራት ዘመንህ ይለምልም አብረውህ የሚስሩ ቅዱሳን ተባረኩ አሜን አሜን ዘወትር ስለምታነቃን ተባረክ
@EjigayehuGebreyesusYimanuYiman
@EjigayehuGebreyesusYimanuYiman 3 месяца назад
ዮሐ. ራእይ 22 12 እነሆ በቶሎ እመጣለሁ  ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ፡፡
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 месяца назад
አሜን ጌታ እየሱስ እንደተናገረው ይመጣል አሜንማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ቶሎ ና
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 месяца назад
🙏❤️
@anketskebede241
@anketskebede241 3 месяца назад
ዘማሪዋ human hair እንደ እብብ ራሷ ላይ ደፍታ አያምርም ልምን እንደማይነቁ አይገባኝም የህንድ ፀጉር ልጣኦት የሚሰዋ ከዛ ይሸጡታል የተለያዩ ሰዎች እያሳዩ ነው ተምልከቱ ንቁ ክርስቲያኖች የሴት ሰባኪዎች ዘማሪዎች በተፈጥሮአችሁ ተዋቡ እግዚአብሔር ጥሩ ፀጉር ኢትዮጵያኖች ሰቶናል አያምርም
@LemmaamadoAbire
@LemmaamadoAbire 3 месяца назад
ነቢይ ጥላሁን ይልቁን አነቃቅና በደስታ የሚያስፋነድቅ መልዕክት ተባረኩ
@MiranAbayna
@MiranAbayna 3 месяца назад
አሜን አሜን ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና አሜን
@RobelJETRO
@RobelJETRO 3 месяца назад
Ye FETARI selam lenante yihun ye Mitisatu Awaj Negariwoch ❤Bsrat Tadese enkuan dehina metiahh ❤ ewneta yemiyaswit meneqaqia🤲 FETARI endefqadu tisegawuna bereketun yimulachihu bertulin 🙏✊
@tarikualemu
@tarikualemu 3 месяца назад
አሜን ተባረኩ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ተባረኩ ማራና ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና ልናይ ናፍቀናል ማራና ቶሎና🙏❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 месяца назад
ተባረክልን ወንድማችን ብስራት
@konjitalemu4469
@konjitalemu4469 3 месяца назад
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና።
@derejeshibeshi4702
@derejeshibeshi4702 2 месяца назад
አሜን ጌታ መጥቶ ያሳርፈን ።
@kesewymaru
@kesewymaru 3 месяца назад
ብስራት ይህ ቪድዩ አልወርድ አለኝ እኮ ተባረክ
@alganeshhabtemariam
@alganeshhabtemariam 3 месяца назад
Dear Brother may GBU more&more with all Co-Workers Stay Healthy &Protected by Our Heavenly Father Amen. ❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 3 месяца назад
❤አሜንንንንንን❤አሜንንንን❤አሜንንንንን❤
@miresatadese7248
@miresatadese7248 3 месяца назад
የሚያስፈራዉማ በዚህ ዓለም መኖሩ ነዉ።
@sisayalemu2533
@sisayalemu2533 2 месяца назад
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ በተሎ ይመጣል
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 месяца назад
Keber Legeta Legzabehare Yehun Amen Amen 🙏 🙌
@masaratabate2675
@masaratabate2675 2 месяца назад
አሜን ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎና 🙏❤️❤️❤️❤️
@wodehord7063
@wodehord7063 3 месяца назад
ወንድሜ ብስራት እያደረክ ያለው እንድንነቃ ስላደረክ የጌታ ፀጋ ይብዞልህ ተባረክህ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 месяца назад
ወንድማችን ብስራት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤ ማራናታ!!❤
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 3 месяца назад
ኢየሱስ በእርግጥ ይመጣል!
@BirukBizuneh-se6qh
@BirukBizuneh-se6qh 3 месяца назад
እጅግ ቤተክርስትንን የሚያነቃቃ መልዕክት ነው። እግዝአብሔር ይባርክህ!!
@yeftumoke9909
@yeftumoke9909 3 месяца назад
አሜን ጌታችን እየሱስ ይመጣል!!!!!!!!! ይልቁንስ ልብሳችንን ሳናቆሽሽ ሙሽራዉን እንጠብቅ።
@WeynshetTekle-x6l
@WeynshetTekle-x6l 3 месяца назад
አዎ እየሱስ ይመጣል❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@MyJesusislord-nx8nx
@MyJesusislord-nx8nx 2 месяца назад
አሜን ጌታ እየሱሰ ሆይ በቶሎ ና
@BakanishDamasis
@BakanishDamasis 2 месяца назад
❤❤❤❤የምታስተላልፈውመልእክትደስይላልትምርትነውለህይወቴተባረክ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 3 месяца назад
❤አሜን ኢየሱስ ይመጣል በክብር ይመጣል 😥❤🙏
@eritrea3560
@eritrea3560 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ቀጥል ለመዘጋጀት ያልፈለገ ሰው ነው የሚቃወም
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 3 месяца назад
ጌታ አየሱስ ይመጣል ተባራክ ❤❤
@kifledunamo9333
@kifledunamo9333 3 месяца назад
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ silemitakerbulin merejawoch/meli'iktoch Enameseginal! Ketechalachihu gin yeYoutubachihun megbiya dimts bitkeyiru melkam new.
@Eskutitube
@Eskutitube 3 месяца назад
ኢየሱስ ይመጣል አሜን ❤❤
@rahelhabte8291
@rahelhabte8291 3 месяца назад
Amen Amen yes, You are Right Halleluja ‼️‼️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 3 месяца назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ!!
@GamadeDesale
@GamadeDesale 3 месяца назад
Waw amazing information thanks God bless your and your family
@britusheferaw582
@britusheferaw582 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@WenduDawit
@WenduDawit 2 месяца назад
ለዝህ ሁሉ እየሱስ ክርስቶስ ይባሬክ።
@abebaayele165
@abebaayele165 3 месяца назад
🙏!..GBU! ❤🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌻🇪🇹🎉🇪🇹❤
@ZelalemZola-qe5xc
@ZelalemZola-qe5xc 3 месяца назад
ተባረክልን ወንድም ብስሬ!!!
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 3 месяца назад
መዝሙሩ ትክክል አይደለም የሚነጠቁት የዳኑ ሁሉ ናቸው ፣ ድነት ደግሞ በሥራ አይደለም ! ለመነጠቅ ማድረግ የሚጠበቅብን ነገር አንድ ብኖር ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ኃጢአታችን እንደ ሞተ እንደ ተቀበረና እኛን ስለማጽዳቅ ከሙታንም በሦስተኛው ቀን እንደ ተነሣ መጽሐፍ እንደሚለው በማመን ብቻ ነው!! 1ቆሮ 15:1-4
@awajnegariawajnegari
@awajnegariawajnegari 3 месяца назад
አንዘናጋ በማቴዎስ 25:1-13 1: “በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች። 2: ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። 3: ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤ 4: ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ። 5: ሙሽራውም በዘገየ ጊዜ ሁሉ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ተኙ። 6: እኩል ሌሊትም ሲሆን፦ እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ። 7: በዚያን ጊዜ እነዚያ ቆነጃጅት ሁሉ ተነሡና መብራታቸውን አዘጋጁ።” 8: “ሰነፎቹም ልባሞቹን፦ ‘መብራታችን ሊጠፋብን ነው፤ ከዘይታችሁ ስጡን’ አሉአቸው። 9: ልባሞቹ ግን መልሰው፦ ‘ምናልባት ለእኛና ለእናንተ ባይበቃስ፤ ይልቅስ ወደሚሸጡት ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ’ አሉአቸው። 10: ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ። 11: “በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና፦ ‘ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን፡’ አሉ። 12: እርሱ ግን መልሶ፦ ‘እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም፡’ አለ። 13: ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 3 месяца назад
@@awajnegariawajnegari በዚህ ክፍል ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ እየነጋራቸው ያለው በተለምዶ እንደሚነገረው ስለንጥቀት አይደለም ። ጌታችን በዚህ ክፍል እያወራ ያለው የወጉት ሁሉ እያዩት ስለሚመጣበት መምጫው ነው። ይህኛው የጌታ መምጫ የሚሆነው የቤተክርስቲያን (የአማኞች) ንጥቀት ከተካሄደ በኋላ ቀጥሎ የሚመጣው ሰባቱ የመከራ አመት (የአውሬው አገዛዝ ዘመን) ልክ ሲያበቃ የሚሆነው ነው። በማቴዎስ 24&25 ጌታ የገለጸው ይህንን መምጫውን ነው። ክፍሉ ስለንጥቀት አያወራም ። የሆነ ሆኖ #መንቃትና በመጠን እየኖርን ፣ በቀን እንደሚመላለሱት እየኖርን ፣ ማራናታ እያልን ጌታን በናፍቆት መጠበቅ አለብን ። በዚህ ላይ ጥያቄ የለብኝም ። ነገር ግን ለመነጠቅ የሥራ መስፈርት ማስቀመጥ ለመዳን እምነት ብቻውን በቂ አይደለም ከሚለው አስተምህሮ የተለየ አይሆንም ። ጌታ ሌላ ማንም ሳያየው በሚስጥር ፣ ወደ ምድርም ሳይወርድ በደመና ቀርቦ አካሉ የሆነችውን ቤተክርስቲያን (አማኞችን) በቅጽበት ይወስዳል ። ወደ ክርስቶስ አካል የሚጨምሩት በእርሱ የማዳን ሥራ ያመኑ ሁሉ እንጂ የሆነ የሥራ መስፈርት የሚያሟሉ አይደለም ።
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 3 месяца назад
ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና ወንድሜ ብስሬና ቤተሰብህ አብረውህ የሚያገለግሉት ሁሉ ይባረኩ ተባረክ ተባረኩ
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 3 месяца назад
አሜን ጌታ ሆይ ማራናታ ቶሎ ና
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад
በሰሜን ወጌል ይሰበክ
@felekechgeleturoba3434
@felekechgeleturoba3434 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
@AGT-ag
@AGT-ag 3 месяца назад
God bless you
@BiraraEmbiale
@BiraraEmbiale Месяц назад
ተባረኩ! ተባረኩ!
@febendawit3075
@febendawit3075 3 месяца назад
አሜን ተባረክ
@MeazaZizi
@MeazaZizi 3 месяца назад
አሜን ማራናታ
@WeynshetTekle-x6l
@WeynshetTekle-x6l 3 месяца назад
አሜንንንን❤❤❤❤❤
@Goodmon369
@Goodmon369 3 месяца назад
ማራናታ❤❤❤
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 3 месяца назад
Oh my God , maranata Jesus.
@SollyDamisse
@SollyDamisse 3 месяца назад
ማራናታ
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 3 месяца назад
Yes. Jesus will return soon.
@shenbelelshiferaw5951
@shenbelelshiferaw5951 3 месяца назад
Amem Ame
@AlMaas-o6t
@AlMaas-o6t 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Amen Amen ✝️ 🙏
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 3 месяца назад
Aman.gat.eyasuiasa.tol.na.
@Fikirtedebalk
@Fikirtedebalk 3 месяца назад
Tebarku
@jesuslove8714
@jesuslove8714 3 месяца назад
Godbless you ❤❤❤
@Canada404
@Canada404 2 месяца назад
God bless you ❤
@chaltumekonnenkedida1151
@chaltumekonnenkedida1151 3 месяца назад
Be blessed beloved
@todaytube718
@todaytube718 3 месяца назад
be strong berta
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 3 месяца назад
Maranata ❤❤❤❤
@KalebMebratu-word
@KalebMebratu-word 2 месяца назад
Jesus is lord
@WayesaTufa
@WayesaTufa 3 месяца назад
Maranata
@aderamillo4576
@aderamillo4576 Месяц назад
AMEN GETA EYESUS TOLLO NA.
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 3 месяца назад
❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 39 млн
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 39 млн