Тёмный

የአስተውሎት ምንነት እና ዓይነቶች -ከዕዳ ወደ ምንዳ | ምዕራፍ 4 Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Опубликовано:

 

8 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@BrukFikru
@BrukFikru 8 месяцев назад
መምህሬ ስለሆንክ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ ........ ለዛም ፈጣሪዬን አመሰግናለው ከዚያ አንተን በጣም አመሰግናለው ........ለዘላለም ተባረክ !!!!!!!!! ፈጣሪያችን የ ኢትዮጵያ አምላክ ጠባቂ መልኣክቶችን ያብዛልን !!!!!!! ካለንበት የአስተሳሰብ ባርነት በሙሉ እንደምታወጣን እምነቴ ሙሉ ስለሆነ ፈጣሪያችን ይባረክ ....!!!!!!
@noahnoah6012
@noahnoah6012 8 месяцев назад
Our brilliant leader 👏
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 8 месяцев назад
አብቹ አስተዋይ ኑሪልኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 8 месяцев назад
🇪🇹👉ማስተዋል ለሚችል ሁሉ ጥልቅ የግንዛቤ ትምህርት ነው
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад
" ሰላም ፍቅር አንድነት እኩልነት ታማኝነት ውሳኞች ናቸው "
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 8 месяцев назад
በደንብ አርገህ አስተምራቸው አገርን ለማስተዳደር ጠቃሚ ነውና👍
@Peace_To_World
@Peace_To_World 8 месяцев назад
መልካም አስተምሮ። 1. Study reference materials are available at Shene’s library at the palace. 2. ፈተና በሚሰጥበት ግዜ መኮረጅ አይፈቀድም! ዋ! 3. የጻፋቹህትን ኖት ይዞ መግባት አፈቀድም። በደንብ አጥኑ! ዋ!
@ElsabethKebede-ph7fn
@ElsabethKebede-ph7fn 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ የኢትዬጽያን ህዝብ ይቅር በል እንደዚህ አይነት ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የሌለው በዕውቀት፣እንደሰለሞን በጥበብ የተሞላ ታታሪ፣ድሀን የሚወድ፣ስራን የሚወድ፣ጠላቶቹን የሚወድ፣አምላኩን፣የሚወድ የሚያውቅ፣የሚያከብር፣ የሚታዘዝ መንግስት አይቶ ስለማያውቅ ግራ ገብቶታል እና የሚናገሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@noahnoah6012
@noahnoah6012 8 месяцев назад
Betkekle 🙏
@negedeeyasu4666
@negedeeyasu4666 8 месяцев назад
where are you guys?
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 8 месяцев назад
እንተ ውሻ እንዴት ስለ ዶር እንዴት ኢንጅር ታስመስላላህ እውቀት ያለው ለመሞስል እድሜህ ይጥር
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад
" ዋናው ነጥብ ብቃትና ችሎታ ወሳኝ ነው "
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад
ሁሉም ሚዛን አለው ሚዛን የተሰራው ክብደትህን ለማወቅ ነው አእምሮአችን ልክ እንደ ሚዛን መሆን አለበት ።
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад
" ቦታውን የሚያውቅ ትምህርት የተማረ ነው "
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 месяцев назад
" ከመሄድህ በፊት የት እድምትሆድ ካውክ ምን እንደምትሰራ የሚያይህ እንዳለ ማወቅ ተገቢ ነው "
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 8 месяцев назад
እኔ ጉበዝ ነኝ ነው አይ አንት መታክም እለብህ
@user-tg3gz5kj6r
@user-tg3gz5kj6r 8 месяцев назад
Shi amet gizan
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 8 месяцев назад
በልትንህል ብዙ እትድክም
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 8 месяцев назад
Hzbu tebalto ymibelaw ato Hbtam Hager yezo Edmy lek Erdata Lmena tornet sdet mot rehab esu sele Artifshal intelligent data men men ylal Fano Fano eymetalh new anta ashuf
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 8 месяцев назад
ngusu aby be 10 BILLYON betemengst yasgenebal oneg sheny bank yzerfal Amaraw Guragiw Sidamaw ygedelal gobo lebnet negsuwal ngusu aby Mrcha dersuwal chenkotal oromon yzo ygenetelal engy seltan aylekm AMARA TENES AMARA TENES AMARA TENES betaredut nxuhan sem and hun Gonder Welo Gogam tenes
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 8 месяцев назад
እንተ ስውየ ምነው እፍህ ዝም ቢል ተባይ ነህ
@ElsabethKebede-ph7fn
@ElsabethKebede-ph7fn 8 месяцев назад
የምትናገሩትን አታውቁምና ይቅር ይበላችሁ ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም እውቀት የሌለው ሰው ስድብ ይቀናዋል ያሳዝናል
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 8 месяцев назад
እንዱሁ እንድለፍለፍክ መውድቅህ ነው ቀሼም የኢትዩጵያ ህዝብ ክብር ስጥቶህ ነበር ወራድ ዘርኛ።
@ElsabethKebede-ph7fn
@ElsabethKebede-ph7fn 8 месяцев назад
ጠላቶቹ እያዩ እራሱ በዘይት ይቀርባል እንዲህ አይነት መሪ አይታችሁ ወይም ሰምታችሁ ስለማታውቁ ግራ ገብቷችሁ ነው አንፈርድባችሁም ምህረቱ ብዙ ነውና ይቅር ይበላችሁ መሀይምነት ከምድራችን ይጠረግ።
Далее
ЮТУБ ТОЧНО ВСЕ!
11:23
Просмотров 980 тыс.