Тёмный

የአስቴር በዳኔ እና ሀይሉ ዮሀንስ ዱላ ቀረሽ ክርክር | “ሀይማኖተኞች ግብዝ ናቸው” | ክፍል 2 | Haleta tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 271 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

#ethiopia #haletatv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@AssieWolde
@AssieWolde Год назад
ውድ እህታችን አስቴር ተባረኪ! ይህን ቆራጥ ጀግና የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ሃይሉን ስለጋበዝሽው ደግ አርገሻል በሌላ ጊዜም እንዲሁ ጋብዥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሚያቀርበው ብዙ ሰው ትምህርቱ ባይዋጥል ትም አንቺ ግን ጋብዥልን። ተባረክ ሃይልሻ። አከብርሃለሁ። ፓስተር አሰፋ ከስዊድን
@menasiegebre7722
@menasiegebre7722 Год назад
በጭራሽ ....... የሚያስከፋ ሰው አደለም..... ስርአቱስ ቢሆን ..... ተባረክ
@greenlights1997
@greenlights1997 Год назад
ሀይልሻ አንተ ሁሌም ተናገር ቃላቶችህ ማር ናቸው አስቱ ደስ ትይኛለሽ ዛሬ ደግሞ ከሀይሉ ጋር ባደረግሽው ኢንተርቪው ይበልጥ ወደድኩሽ ሁለታቹም ግልፅ እና እራሳቹን ናቹ ቅኖች ናቹ የኔ መልካም እህት በጣም የተዳፈረ የመሰለሽን ነገሮች ከኢንተርቪው ውጪ በደንብ ብታወሩ ትረጂዋለሽ በጣም እወዳችኋለሁ ባታውቁኝም በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ የምናፍቃቹ እህታቹ የአባታቹ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ብሩካን ናቹ
@yonasnicki
@yonasnicki 3 месяца назад
የያዝከውን ዕንቁ እዚች የሀሳብ ልዩነትን ማስተናገድ የማትችል የጋዜጠኛ ሚኒመም ክራይቴሪያ እንኳን ያላሟላች ውዳቂ ሰው ጋር መጣልህ እኛንም አክስረኸናል።
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 Год назад
Give him a chance to explain. Please....
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 Год назад
አስቱ ልክ ነው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም ማድረግ አንችልም ወንድሜ ሀይሉ የሚለውም እንደገባኝ ከሆነ አንዳንድ ነገር ሲሆንልኝ ሌሎችን ለመኮነን ለኔ እግዚአብሔር አደረገ ለእናንተ ግን አላደረገም በሚል ሞቲቭ አይሁን ይመስለኛል ደሞም እውነት ነው ለመለወጥ እየፀለይን ልንሰራ ልንፈልግ ይገባናል ወፎችም እኮ ምግባቸውን ለማግኘት ማለዳ ተነስተው ይበራሉ ጎጆ ቤታቸውን ይሰራሉ ስለዚህ ከኛ የሚጠበቀውን ማድረግ አለብን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
ሀይልሻ ልዩ ነታችን እዳለ ሆኖ በጣም ነው እምወድህ ግልጽነትህ ይመቸኛል በቃ እራስህን መሆን ነው ምትፈልገው ይህ ነገርህ ይመቸኛል😂
@saraassefa2376
@saraassefa2376 Год назад
Aster please!!!! Please listen to your guests!!! Let them finish their thoughts!!! It’s really irritating when you interrupt them and keep cutting them. Why do you invite them if you don’t allow them to finish their thoughts?? Also do you have this show to just tell them your opinion of them or do you invite them to share ideas??? B/c only you take the stage and condemn them and close the show. Please learn to be quite and let them talk. Also pls be respectful. He is not a kid the thing you did at the beginning to silence him is very inappropriate. Kindly. Thanks.
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 Год назад
እኔም ገርማኛለች እኔ ብሆን ኢንተርቪው አቋርጬ ነበር የምሄደው።
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Год назад
መጠየቅ የፈለግሽዉን በማስታወሻ ያዢና ቀጥለሽ ጠይቂዉ እንጂ አታቋርጪዉ ባክሽ አስቱዬ ❤❤
@jesusislove3545
@jesusislove3545 Год назад
ምን አለ ሁሉም አገልጋዮች እንዲ እውነተኛ ቢሆኑ የዘንድሮ አገልጋዮች ለብር የሞቱ አስመሳዮች ናቸው እስኪ ተለወጡ ተማሩ ብርን ሳይሆን ጌታን አክብሩ የእግዚአብሔር ሰው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
አቤት የህሊና መሰፋትና,,, መጥበብ thank you ዮሀንሰ you are in another level
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Aster don’t interrupt conversations, because we skip a lot of ideas! When you interrupt , people doesn’t focus on. Wait until they finish and ask questions later
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr Год назад
ዛሬ ግሩም መማር ነው ሀይሉ የማደንቅህ የምታውቀውን የምታምንበትን ሌላው ይመቸው አይመቸው ምርጫው የባለቤቱ ቢሆንም የምታምነውንብግን በደንብ መግለፅ ችሎታህ አለ አደንቃለው ግን የማልሰማማባቸው ሀሳቡችህም ቢኖረኝም
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Год назад
ደስስስ የሚል ጣፋጭ ክፍለ ጊዜ
@retaeyako1231
@retaeyako1231 Год назад
ሀልሸዬ ተባረኪ🙏❤❤❤❤❤
@addishuman3181
@addishuman3181 Год назад
መልካም ሀሳበ እጅግ ድንቅ ውይይት ግን ሀገራችን ካለው ህይወት ጋር የማይመሳሰል የህንድ ፊልም አይቻለው የህንድ ትረካ ዛሬ ሰማው እኛ ጋር ያሉት ክርስቲያኖች ከአለማዊው የከፉ አጭበርባሪዎች አይደሉ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
አጭበርባሪ ብቻ ነብሰ በላ ጨካኞች ናቸዉ
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm Год назад
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 5 месяцев назад
አይማኖተኛ ማለት አይማኖቱ ከኢየሱስ እና ከእውነት የበለጠበት ለእውነት ሳይሆን ለአይማኖቱ ደምብ ብቻ የሚኖር
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Год назад
ጌታ ዘመነችሁን ይባርካችሁ አስቴር ቅንንትሽን ወድጄዋለዉ ተበረኪ ሀይልሽ በጠም እወደሀላዉ ሁሌ ከእነት ጋረ ነዉ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
ዋውው🎉🎉 አስቱ መንፈሳዊ መረዳትሽና ጥቅስ ላይ ያለሽ መረዳት በጣም ጥሩ ነው ሃይልሻን በእውቀት በመረዳት ቀጥ ነው ያረግሽው😂😂❤❤
@AberaTelahune
@AberaTelahune 8 дней назад
ሀይልሽ፣ተባረክ፣በትክክል፣
@Massawa2002
@Massawa2002 Год назад
ኣቶ ሃይሉ ዮሃንስ ኣድናቂህ ነኝ : በትክክል ኢትዮጵያ እንደ ኣንተው ኣስር ስው ቢኖርባት በትክክል ኢትዮጵያ ባለ ፀጋ . ሃብታምና ውብ, ከዓለማችን ኣንደኛ ትሆን ነበር : ተባረክ ለማለት እወዳሎህ :
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 Год назад
በጣም መልካም ስው ነህ ሀይሉ
@noahmahi3753
@noahmahi3753 Год назад
አስቴር ብልጽግና 🎉🎉😊 😂 በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበር ❤ተባረኩልኝ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Год назад
ሀይማኖተኛ ማለት ክርሰትና ጋር ይለያል።እምነትሸን ከባህል ከወግ ከተረት ጋር አይይዞ መኖር ነው። ክርሰትና ግን ክርሰቶሰ ያደረገልህን ዋጋ በምነት ተቀብለህ እራሰህ ለክርሰቶሰ ሰጠተህ እሱ የሰጠህን የሕይወት ተሰፋ በምነት ተቀብለህ መኖር እና ሌላውም መትረፍ ነው። ከወግ ከተረት ከባህል ቀላቅሎ መከተል እና ማሙን ከመፅሐፍ ከሚለው ውጭ ሰዎች ላይ መጫን ሀይማኖተኛ ያሰኛል። በአጠቀላይ የክርሰትና እምነት ማለት ክርሰቶስን ሕይወት በተግባር መኖር ማለት ነው። ክርሰቶሰን የሕይት ሞዴል አድርጎ መቀበል ነው።
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Год назад
ኢዮብ ላይ ጥሩ ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነውን አመሰገን ነው መቀበል ነው እኔ ጌታ አንድ ለምኜ አጥቼ አላውቅም ቤት ልግዛ ብዬጌታን ጨቀጨቁት በ፬ዓመት ውስጥ ቤት ገዛሁ እዳውን አልቸልኩም ለባንክ ሰጠሁ አንዳንዴ የምንለምነው አናውቅም ጌታ አንዳንዴ የማይሰጠን ዕዳውን ሰለማንችል ጌታ አዋቄ ነው ለምን አልሰጠኸኝም ብለን ጌታማማረር የለብንም እንደ ፈቃህ ይሁንልኝ ማለት ነው።ጌታ ይሰጣል ይነሳል በሁሉ ማመስገን ነው። ጌታ ሆይ ጥሩ ትፕ የሚሰጥ ላክ ስል ወዳያው የሚሰጥ ይልክልኛል ጌታ ይሰጣል አሰቱ ተባረክ በመካራችን ጊዜ ረደኤታችን ነው ደሆች ስንሆን ሀብታም ያደርገል ኢየሱሰ ያድናል ። ጌታን ካዳኝ 53አመቴ ነው ጌታ ነው የሚኖረኝ ተባረኩ
@leulenkuslassie474
@leulenkuslassie474 Год назад
Please be patient to finish the thought.
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 6 месяцев назад
ሓይልሻ አንተ እኮ ልዩ ነህ።ከነሁሉ ችግርህ ማለት ያስተምሮ ነገርህ ቢሆንም ያመንክበትን ፊት ለፊት በመናገር በእውቀት በማስረዳት ትታወቃለህ።ከሁሉ በላይ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን የሚያስብል ማንነት አለህ።ቀለል ያልክ ማታካብድ ገንዘብን የማትወድ ቅድስና .....ውይ ስታስቀና እኮ።በዚ ዘመን ያለው ወሮበላ ካንተ ብዙ መማር ነበረበት አይማሩም እምጂ
@davemenjor8256
@davemenjor8256 Год назад
አስቴር ግን ለምን ሃሳብ አታስጨርሺም ምናለ ሙሉ ሃሳቡን ብንሰማዉ
@derejesogen
@derejesogen Год назад
ክርስቶስ መቼ ነው ሐይማኖትን ያስተማረው እውነት ህይወትን ነው የሰበከው በዓለም ላይ ያሉ ሐይማኖት በመሪዎቻቸው የተመሰረተ ነው ለምሳሌ ቡድሒዝም ሽንተኢዝም ክርሽና የመሳሰሉትን ሁሉ ሐይማኖት ነው ጌታን ግን እውነትንና ህይወትን ሰበከ ስለዚህ ሐይማኖት የሰው ልጅ የፈጠራ ውጤት ነው ስለዚህ ከሀይማኖት ትምህርት ነፃ መውጣት አለብን።
@AdmasuNegash
@AdmasuNegash Год назад
ሐይማኖቶኛ ማለት ከተደረገለት ይልቅ በሚያደርገው ነገርየሚመካ ነው ወይዘሮ አስቴር ለምሳሌ ሁለት ሰዎች ቤተክርስትያን ሄዱ ይላል መፅሐፍ አንዱም እንዲህ ፀለየ በሳምንት ሁለቴ እፆማለሁ አአስራት አወጣለሁ ወዘተ እንደ ዚህ ሰው ሐጥያተኛ አይደለሁም አለ ሁለተኛው ሰው ግን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ አለ እንግዲህ የቀደመው ሰው ተኮንኖ ሁለተኛው ሰው እንደፀደቀ መፅሐፍ ይተርክልናል እናም ጭፍን ከእውቀት የራቀ ሐይማኖተኝነት እራሱን እና የራሱን ስራ ከማንም በላይ አርጎ የሚያይ ራሱንም ፍፁም ፃድቅ አርጎ የሚቆጥር ሌላውንም የሚኮንን ነው ሌላም ምሳሌ ላንሳልሽ ከኢየሱስ ጋር የተገናኘው ባለፀጋ ሰው ከልጅነቱ ጀምሮ ሐይማኖተኛ እንደነበር አንድም የቀረው ነገር እንደሌለ ፃድቅም እደሆነ ተርኳል ኢየሱስ ግን ምን አለው ለባለ ፀጋ መንግስተ ሰማይ ከመግባት ገግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል እንዳለ እናም ሐይማኖኝነትን ወግ መመካት ሳይሆን አብረሐም አመነ ዳዊትም አመነ ፅድቅ ሆኖም ተቆጠረላቸው ይላል መፅሐፍ የከረረ ሐይማኖኝነት በራስ ስራ ትምክህትን ያንፀባርቃል ለሌላውንም ሐጥያተኛ አርጎ ይፈርጃል መፅሐፍ ቅዱስ ባጭሩ አንድም ፃድቅ የለም ሁሉም ሐጥያትን ሰርተዋልና እግዚአብሔርንም በድለዋልና ፅድቃችሁ በፊቴ እንደመርገም ጨርቅ ነው ይላል የመርገም ጨርቅ ይገባሻል ወደቆሻሻ የሚጣል እንደሆነ ጨርሻለሁ ተጨጨማሪ ካስፈለገ ይጨመርልሻል ሻሎም
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Год назад
ከዮሃንስ ጋር የማልስማማበት ነገር ቢኖርም ቅናቱን እና ድፍረቱን ላመነበት ነገር ያለውን ፅናት አደንቃለሁ።
@tigistdawitbu
@tigistdawitbu Год назад
አንተ ማነህ?
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Год назад
እኔ እኔ ነኝ!!!
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
ቅናት ማለት ?መቼም በሰው ላይ ይቀልናል ማለት አይደለም
@group7927
@group7927 Год назад
ኧረ ያውራበት ለምን እንግዳ ትጋብዣለሽ የማታስወሪ ከሆነ ሀይሉ ዮሀንስ ግን አድናቂህ ነኝ
@iamfree347
@iamfree347 Год назад
ተባረኩ ፡ ሁለታቹሁም ፡ ወደድኳችሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፡ ❤❤❤
@servanttm3192
@servanttm3192 Год назад
Betam tihutnew endih aymeslegnim neber TABAREK
@ko-keafrica2389
@ko-keafrica2389 Год назад
This brother has a good knowledge and easy to understand his view and looks rational. Aster learn from him about ur Minilik he was criminal and for those who considered him criminal respect their right!
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 8 месяцев назад
Hailsha I respect you💝
@getnitaklilu2742
@getnitaklilu2742 Год назад
ሐይሊሻ ምን አለ church ethiopia ውስጥ በኖረው።
@Godly_Herald_tube
@Godly_Herald_tube 8 месяцев назад
Thank you hailisha!!!
@yodithyimenu9646
@yodithyimenu9646 Год назад
I really appreciate Hailu’s view
@elssanegero7930
@elssanegero7930 Год назад
የጌታ አገልግሎት ደስ የሞለው አያባብልም ተከታዬቹን እናንተም መሄድ ትፈልጋላችው አላቸው
@fanikidstube6104
@fanikidstube6104 Год назад
እህቴ አስቴር በጣም የዋህ ነች ለክርስቶስ ፍቅር አለሽ ግን ጀማሪ ክርስትያን ስለሆንሽ አንቺ ብቻ ክርስቶስን ያወቅሽ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን እንደማያውቅ አንቺ ብቻ እንደዳንሽ ማሰብሽ በጣም ታሳዝኛለሽ ንስሀ ግቢ First search history አንብቢ
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Год назад
Ask seek knock Matthew 7:7-11
@berhaneadenew7353
@berhaneadenew7353 Год назад
የሀይማኖት ትርጉም እምነት ነው
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 Год назад
በቃላት ፍቺና ትርጉም አስቀድሞ መስማማት አሳብ ለአሳብ መናበብና መግባባት ይፈጥራል::ሌላው መግባባት ማለት መስማማት ማለት አይደለም!አሳብህ ገብቶኛል ግን ላልስማማ እችላለሁ! ማርያም ታማልዳለች የሚለውን እምነት እንዴት እንደተረዳኸው ልረዳህ እችላለሁ ግን ተስማማሁ ተቀበልኩህ ማለት አይደለም::እንዲሁ ኅይማኖት ቃሉ በብዙ ፍቺ ሊቀርብ ይችላል::ኅይማኖት የእምነትን አስተምህሮ ከሆነ ሌላ ነው:ልማድና ባህል ሆኖ በዘልማድ የመጣ የኑሮ ዘዬ ይህም ኅይማኖት ይባላል::አሁን የቱን ነው እያልን ያለነው? ልጆችን ማስጠመቅ ከቃሉ መሰረት ሳይዝ የኅይምኖት ልማድና ባህል ሲሆን እምነት አይደለም! ብቻ ስትከራከሩ መጀመሪያ በቃል ትፍጉምና ፍቺ ላይ ተግባቡ! ያኔ አንድ ቋንቋ እያወራችሁ ሁለት ቋንቋ አታወሩም!
@iyasujobir649
@iyasujobir649 Год назад
ሃይማኖት የለም ምትሉ ነው ። የግል ፍልስፍና ነው ያስቸገረን ።ይህ ሰውዬ የግል ፍልስፍና ነው ምያወራው።
@aklile7691
@aklile7691 10 месяцев назад
Aster, I know, you know, he/she knows, they know.
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
እስ እኮ እዚህ እሜሪካ እኛ እግዚአብሔር ነን እያለ ነው ይሚስተምረው እኛ ልንሆንም እንችልም!
@bethlehemlebneh
@bethlehemlebneh Год назад
My brother more power to you
@አሜንሃሌሉያ
@አሜንሃሌሉያ Год назад
ኀይሉ❤
@anugumziya4337
@anugumziya4337 Год назад
Tebarek and tebareki your Orto bro.
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj Год назад
Difficult to listen two people talking the same time
@Simonkind0
@Simonkind0 Год назад
Golden man ❤
@sallshsemagn9262
@sallshsemagn9262 Год назад
ሄጭ ምን አለ ብንሰማዉ ። ንግግርሽ ፍሬ የለሁም ። ጠያቂ ሆነሽ ብቻሽን አወራሽ ሰዉየሁን ብንሰማሁ ጥሩ ነዉ።
@NafTateta
@NafTateta Год назад
አስቴር አስኪ አሁኑኑ ካሽ 5 ብር ብቻ እግዚአብሔር ን ጠይቂ እና ይስጥሽ! እሱ 5 ብር ቀጥታ ከሰጠሽ እኔ አስይዛለው 100,000 እሰጥሻለው።
@NabratNabrat
@NabratNabrat Год назад
Minm mslet new
@birukgirma2084
@birukgirma2084 Год назад
aster you are not capable of interviewing people cause u interrupt them with no damn reasons
@tizetayifru1258
@tizetayifru1258 Год назад
እንግዶችሽ እንዲናገሩ ፋታ ስጫቸው! እንቺው ጠይቀሽ አንቺው አላናግር ትያቸዋለሽ:: እንግዳሽ ጥልቅ እውቀት አለው ግሩም አስተማሪ ነው:: አላናግር አልሽው::
@bubatuta8448
@bubatuta8448 Год назад
ሲጀመር ይቺ ሴትዮ አትመቸኝም::ለምንድነው የምትገልፈው?ሐይማኖት ሳይሆን እምነት ነው የሚያድነው
@tafesetesfaye477
@tafesetesfaye477 Год назад
እህታችን አስቱ! ችግር አለብሽ፤ ሀሳቡን እንዲጨርስ ፍቀጂው።
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk Год назад
መጽሓፍ መክብብ 3 13፤ እምበአርሲ ሰብ እንተ በልዔን እንተ ሰተየን፡ ብኹሉ ጻዕሩ ጽቡቕ እንተ ረአየን፡ እዚውን ውህበት ኣምላኽ እዩ።
@yms2161
@yms2161 Год назад
አንቺ ግን ሁለት ጥምቀት ነው ያደረግሽው
@fikirsisay
@fikirsisay Год назад
አንቺ ሴትዮ መቼም አለማወቅሽ ደፋር አርጐሻል!
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd Год назад
😊
@sobndad3369
@sobndad3369 Год назад
ተናገር በደንብ ትችልበታለህ በተለይ ታሪኩን የእውነት።አረ በሌላ መድርክ የበለጠ አስተምር
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Год назад
አስቴር ውይይቱ ጥሩ ነው፣ አቀራረብሽም መልካም ነው። አልፎ አልፎ ሰውየውን ታቋሪጪዋለሽ። እባክሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ እድል ስጪው እንጅ!
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
አቤት የህሊና መሰፋትና,,, መጥበብ thank you ዮሀንሰ you are in another level
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Год назад
ሀይሉ የዋንስን የማቀው ገና የ3ኛ ክፍል ህፃን ሆኘ ነበር እሁድ እሁድ ጧት በebs tv ሲያስተም እንዴት እንደምወደው ት/ት ቤት የምታደንቁት ስባል እሱን ነበር የምፅፈው high school እያለው የሱ አድናቂ እንደሆንኩ የሚያቁ በሱ ዙሪ የተሰራ ዶክመንተሪ ሰጡኝና አየውት ብገረፍ እንኳ የማላለቅሰውን ያኒ አለቀስኩ እንዴት እንዳዘንኩ ልገልፀው አልችልም😭😭😭😭😭አሁን የዮንቨርስቴ ተማሪ ሁኘ ሳይህ ያኒ በህፃንነቴ ስወድህ እንደነበር ተሰማ ደስ ብሎኛል ግን ደስ የሚለኝ ያኔ ስታስተምርው ወደ ነበረው ጤነኛ ተምህርት እንድትመለስ ፀሎቴ ነው 🙏በጣም ነው የምውድህ የውነት ደግሞ እውቀት አለህ ስለ ስላሴ የተማርኩት ካንተ ነው አሁን እራሱ ስለ ፖለቴካ ያስረዳህበት መንገድ የሚገርም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@anesaabdissa4768
@anesaabdissa4768 Год назад
የሐይማኖት ሚስጥር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ትእዛዞችን መፍፅም ነው
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 Год назад
ድጋሚ ስታቀርቢው ብዙ አታቋርጭው ብዙ ያነሳቸው ሀሳቦችን ሳይጨርሳቸው አቋርጠሽዋል...አገላለፁ በመጣም ደስ ይላል::
@Blue-21
@Blue-21 Год назад
I love this person
@ላልከንብ
@ላልከንብ Год назад
እንግሊዘኛዉን ብትተይዉስ። ለዛ የለሽም። ድርቅ ብለሽ ታሰለቻለሽ። ሀይልሻ ይመችህ።
@buchachatube
@buchachatube Год назад
ሁሉን አውቃለሁ ካልሽ ለምን እንግዳ ታቀርቢያለሽ ? ክርክር አደረግሽው: እሱ የሚያነሳቸው ሃሳቦች ወሳኝና ምክኒያታዊ ናቸው:: ማድመጥና ሃሳብ ማስጨረስን ተለማመጂ !! ከእንግዳው እንድንሰማና ብትፈቅጅልን መልካም ነበር ::
@yirgalemtsegaye3618
@yirgalemtsegaye3618 Год назад
Brother Hailu, you are so blessed
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 Год назад
እቺ ሴትዮ ጥያቄ መጠየቅም አትችልበትም አዋቂ ለመምሰልም ትሞክራለች ግን አትችልም ምንም፡፡
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Год назад
Denkoro neh sigebah eko neew
@wegenetegegn9289
@wegenetegegn9289 Год назад
የሷ ሀሳብ /ንግግር ለመረዳት ቅንና ኢትዮጵያን ልትወድ ይገባል ገቢቶ
@jimmydavidson1077
@jimmydavidson1077 Год назад
@@wegenetegegn9289 ያንተ ረቂቅ ነች ለኔ ግን አንተ የሰጠኃትን ልህቀት አላየሁባትም
@እሴተ
@እሴተ Год назад
የመጀመሪያ ግዜ ዬሄንን show ስከታተል። it is wonderful 👍
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Год назад
ይሄ አማኝ ሀሳቤን ሁሉ ገለባበጠብኝ ግን አነቃኝ በብዙ ዓይነት መልኩ። ሀሳቡ ተመችቶኛል።
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
አቤት የህሊና መሰፋትና,,, መጥበብ thank you ዮሀንሰ you are in another level
@yaredaraya1288
@yaredaraya1288 Год назад
3 ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። 21:03
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Год назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@fikiraddiskindu7430
@fikiraddiskindu7430 Год назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 6 месяцев назад
አስቴር ጌታ ይባርክሽ።ሰው አቀረብሽልን።በዚ ዘመን እኮ ሰው አለ ለማለት ይከብዳል።እግዛብሄርንም ሰውን የማይፈራ ትውልድ(ጴንጤ)!!
@tilahunasefa6448
@tilahunasefa6448 Год назад
ሰላም ይብዛላችሁ ሀይሉ እና አስቴር በየዋህነትና በእውነት እግዚአብሔርን ለማገልገል የተጓዛችሁበት መንገድ ጌታ አምላካችን ብድራታችሁን ይከፍላል እርሱ ብድራትን የማይረሳ አምላክ ነውና ...ነገር ግን አስቴር እንዳለችው መፀሐፉም እንደሚለው እውነት በፍቅር ነውና የእየሱስም ታርጌት ሰው ስለሆነ ሰው በእኛ እንዳይሰናከል በአገልግሎታችን ስለሰው መክፈል ያለብንን ዋጋ አንዱ የብድራታችን እና የአገልግሎታችን አካል በመሆኑ አስቴር በዚህ ራሳችንን እያነፅን መሄድ አለብን ያለችው ተመችቶኛል ....በሁለተኛ ሀይሉ የአረብ ሀገር ሴቶችን ገንዘብ ለመቀበል ይከብደኛል ባልከው እንደሰው እውነት ነው ገንዘቡን በምን ፈተና እንደሚያገኙ ስለምንረዳ... ነገርግን እንደመፀሀፍ ቅዱስ ሀሳብ ግን ልክ አይመስለኝም ለምን እግዚአብሔር በዚህ መስጠት ሊባርካቸው ሲል እንቢ ማለት በረከታቸው መከልከል አይሆንም ወይ ...ጳውሎስ ስለ መቄዶንያ የፃፈውን አስታውስ...ባይሆን የሚከፋውና ለፍርድ የሚዳርገው በአገልግሎት ስም የነዚህን ላብ ለግል ጥቅማቸው የሚዘርፋ አብዛኛው "ነብያት" ተብዬዋችን ጌታ ልቦና ይስጣቸው እናንተም ለሁለቱም እውነተኛውን የመስጠት ትምህርት አስተምሩአቸው ...ጌታ ይባርካችሁ
@Liben-d-2514
@Liben-d-2514 Год назад
አስቴር እባክሽ ከኢንተርቪው በኋላ እራስሽን አድምጪ(ማለቴ እንዲህ የምታወሪው ሆንብለሽ ለሶሻል ሚዲያ ገበያው ብለሽ ካልሆነ ማለቴ ነው ) ወንድሜ ሀይሉሻ የፓለቲካ ኢንተርቪው ኤክስፒሪያንስ ካላቸው ሰዎች ጋር ኢንተርቪው ስታረግ ይህ ሁለተኛህ ነው። እባክህ ወንድሜ ይቅርብህ! ከመንፈሳዊ ሚዲያዎች ጋር ብቻ ኢንተርቪው አድርግ
@banchayewsahle9175
@banchayewsahle9175 Год назад
ጥቂት እውቀት ብዙ ድፍረት ነው ያለሽ። የሚዲያ opportunity ማግኘትሽ ሀገር ኃላ እንድትቀር የአንበሳውን ድርሻ ከሚወስዱት ተርታ አሰልፎሻል። ሰዉ ላይ የምትቀስሪውን ጣትሽን ትተሽ እራስሽ እንድትመለከቺ ጌታ ይርዳሽ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Год назад
Please ይሄንኑ ሰው እንደገና ብትጠይቂልን ብዙ እንማራለን የተባረከ አስተማሪ ነው
@eshetud210
@eshetud210 Год назад
አረ እባክሽ አስቴር የኔ ቆንጆ😂 አይባልም ትንሽ ስልጠና ያስፈልግሻል ጭቅጭቅ አደረግሽብን እኮ🤔 ደግሞ እንግሊዘኛ አሁን ነው እንዴ የለመድሽው? አረ ሺም
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Год назад
I hate this arguments, you have to have patience. Take turns when you talking 😢
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Год назад
ቤት ተበድሮም ገዝቶም ማመስገን መልካም ነው።"በሁሉ አመስግኑ ተብሎ ተፅፎአልና።
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 Год назад
እውነት ነው የተበደረውን እኮ ካልከፈለ ቤቱ ይወስዳል
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Год назад
አስቱ ሀይሉ እኮ ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር የባህርዩ ልጁ አይደለም ልጅነቱ ከማርያም መህጸን ነው የጀመረው ብሎ የሚያምን ሰው ነው ሌላም ብዙ የሚያምነው ነገርና የሚያስተምረው ነገር አለ ትምህርቱ አሜሪካን ያሉ faith movement and prosperity gospel የሚያራምዱ ፓስተሮች የቀዳው ነው ለምሳሌ Keneth Copland and Keneth Hagen የቀዳው ነው አስቱ እንዳያሳትሽ ሀሰተኛ አስተማሪ ነው እንደገናም ሰው መንፈስ ነው የሚል ነው 1ኛ ተሰሎንቄ 5:23-24
@Muzmurr
@Muzmurr Год назад
Hahaha ሃይማኖተኛ ጴንጤ
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Год назад
@@Muzmurr you’re a bunch of false teachers please read መዝሙረ ዳዊት 2:6-7 ዕብራውያን 1:4-14 yes I have a real faith ኤፌሶን 2:8 and 1ኛ ተሰሎንቄ 5:23-24
@YosiefLijam
@YosiefLijam Год назад
I do follow your programs and I do like them except the interruption. If you have some thing to say ask others to interview you.
@EfremSamuel-p4u
@EfremSamuel-p4u 3 месяца назад
አስቴር የምር ደደብ እኮ ነሽ
@abduendris2046
@abduendris2046 Год назад
አስቴር ፊሽካ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Год назад
በርቱሉን 🙏❤
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 Год назад
ይን ሰው ከዚህ በፊት አላቀውም ግን ሌላ ሰው ኢንተርቪው ቢያደርገው ቡዙ ሃሳብ አለው አስቱ የተናገረውን አንሻ በመተርጎም ያቀረበችው ካንተ በልጣለሁ እኔን ስማ ለማለት ነው እራስሽ hold on
@Motivationalife7
@Motivationalife7 Год назад
ሀሳቡን እንዲገልጽ ካልፈቀድሽለት ለምን አቀረብሽው? እኔ ቡዙ የማልቀበለው የhailu ትምህርት ቢኖረኝም ሃሳቡን ለማዳመጥ እፈልግ ነበር አንቺ ግን ዕድል አልሰጠሽው። አንቺ የሱ ሃሳብ ገብቶሽ ሊሆን ይችላል እኛ አልገባንም ...
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 Год назад
አስቴር ቅንነትሽ ደስ ይላል ጥያቄዎችሽን ግን ጥግ ድረስ ሄዶ በሱ ደረጃ እንዳይመልሳቸው የምታቋርጪው እና ወዳንቺ ሌብል የምትመልሽው ነገር ባያበሳጭም ያናድዳል ። ሀይልሻ ኦርቶዶክስ ብሆንም ነገሮችን የምታይበት መንገድና ፍልስፍናህ ደስ ይለኛል የዘወትር ተከታታይህና አድናቂህ ነኝ
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj Год назад
Don't interrupt please let him finish. 🙏
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl Год назад
❤❤ ሀይሉ ዩሀንስ advanced የሆነ መንፈሳዊ ማንነት ያለው አይኖቹ የተከፈቱለት ሰዉ ነዉ ተባርከሀል እግዚአብሔር ሀይልና ጽናት ይጨምርልህ ❤❤አስቱ ድምጽሽ ሙዚቃ ነዉ ሀሳቡን እንዲጨርስ ፍቀጂለት ስለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn Год назад
የኔ ንፁሑ ጐበዝ እግዝሔበር በሕትዘመንክ አብሮነትክ አይለህ❤
@hannakif26
@hannakif26 Год назад
ትንሽ የሚናገራቸው ነገሮች እርስ በርሳቸው ይቃረናሉ ።
@Bettydaniel359
@Bettydaniel359 Год назад
ሀይልዬ በጣም የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው በጣም ልክ ነህ
@birukwaktoli4929
@birukwaktoli4929 Год назад
አስቴርዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ከወንድም ሐይሉ ዮሐንስ ጋር ያደረጋችሁት ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር ተባረኩ
@selambiru135
@selambiru135 Год назад
ያሳዝናል ነገራቹ ሁሉ ስለአለማዊው ብቻ ነው መኪና ቤት ገለመሌ።መጽሐፍ ቅዱስም እግዚአብሔርም አሚጨነቀው ስለሰማያዊው ቤትህ ነው በምድር ስለምትኖራት ኢምንት በሱ ፊት ከመጀመሪያ እስከመጨራሻው በፊቱ ስለተገለጠው የምድራዊ ህይወትህ አይድለም።በዚ ምድር ሰማያዊ ቤትህን እንዴት እድምኖርስ አንኑር ስለሱም እግዚአብሔር ይርዳን
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 8 млн
እያከክን አንኖርም።
30:28
Просмотров 61 тыс.