Тёмный

የአስፋው መሸሻን ሞት ማመን ያቃታቸው ህፃናት የመጨረሻ ልብ የሚነካ መልክት ..የስንብት ግጥም | ebs 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 442   
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 8 месяцев назад
አስፍዬ ልባችን ተሰበረ ነብስህ በሰላም ትረፍልን የኛ መልካም የህዝቡ ሁሉ አባት ሁሌም እናስብህ አለን 😢😢😢😢😢😢 አስፍዬ
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 8 месяцев назад
ሞት ለማንም አይቀርም በጣም ያሳዝናል ማመን ነው ያቃተኛ አይይ አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት ልብ ይነካል ነብስ ይማር ለቤተደቦቹ እግዚአብሔርያፅናቸው😢😢😢😢
@almazderesse3287
@almazderesse3287 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ ግጥም ነው የገጠምክለት አስፊቲ መልካም ስው
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 8 месяцев назад
አሰፊቴ ነብሰ ይማር ወይኔ ህፃናትን አሰፊቴ ላንዴ ቀና ብለህ ብታያቸው በሰላም እረፍ
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 8 месяцев назад
ኡፍፍፍ መልካም ሰወ አየቆይም በጣም ያማል የኔ አባት ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢
@sikosilo715
@sikosilo715 8 месяцев назад
አስፋዉ መሸሻ ምርጥ ሰዉ የዋህ ደግ ነፍስ ይማር
@SurprisedAnglerfish-ec2jx
@SurprisedAnglerfish-ec2jx 8 месяцев назад
አስፋዉዬ የኔእሩሩ ነፍስህን በገነትያኑር እንወድሀለን መልካሙሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@werkinshshemu9288
@werkinshshemu9288 8 месяцев назад
በጣም ያማል እውነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስህ ይማርልን አስፊሽ አባታችን🕯🕯💔💔💔🙏🙏🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BetiAali
@BetiAali 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢erf
@genettesema8908
@genettesema8908 8 месяцев назад
አንተ ልጅ በጣም ምርጥ ነህ ግጥምህም ዘወትር ገራሚ ነው እጅግ እናከብርሀለን በርታልን በጣም ግሩም አቀራረብ ነው በርታልን እኛም ከጎንህ ነን።
@ashleyalemu8454
@ashleyalemu8454 8 месяцев назад
ደግ አባት እሩሩ አባት አምላክ ነብስክን በቅድሳን እቅፍ ያሳርፍልን
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 8 месяцев назад
ለታዳጊ ህፃናቶችና ለመላው ቤተሠቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ለስራ ባለደረቦቹ መጵናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад
የ አላህ ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቸው እኔ ግን ተሺሎት ይመጣል ብየ ነበር
@najathasan9285
@najathasan9285 8 месяцев назад
ይገርማል ምን አይነት መታደል ነው የሚያድግ ልጅ አይጥላህ ወደ ቤቱ የሚሄድ ሽማግሌ አይርገምህ ይባላል በቃ አስፋው ውድ ሰው ነው እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
@LovelyBaseballEquipment-fs7rb
@LovelyBaseballEquipment-fs7rb 8 месяцев назад
የድሆች አባት አስፊቲ ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 месяцев назад
Ayi nefs yimar be asede gent yasarflen Egziabher mésentente yistelen 😢😢😢😢😢😢😢😢
@lemlem-s2j
@lemlem-s2j 8 месяцев назад
ነብስሕ በገነት ያኑርሕ አስፊቲ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 8 месяцев назад
እናቶ እዳሉ አላቅም ነበር አይ አስፍዬ ማማን ነው ያቃተኝ😢😢😢
@RutaTube472
@RutaTube472 8 месяцев назад
የሁሉ አባት ነበር አስፊቲ😢😢😢ለቤተሰቦቹ ለልጅ መፆናናትን እመኛለሁ 😢😢😢
@Janat-f9e
@Janat-f9e 8 месяцев назад
😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🌱⚘🌷⚘🌼🌻🌺🌼🌻🌷⚘🌱🌹🌱⚘🌷🌼🌻🌺🕎💡🕯🕎💡🕯🕎💚💛❤💛💚💛❤💚💓💓💓💓
@KirubelAssefa-q7l
@KirubelAssefa-q7l 8 месяцев назад
አንተ ጀግና ልጅ❤
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 8 месяцев назад
ይች አለም የመሸጋገሪያ ድልድይ ናት ዱንያ ምን ብታምር ጠፊ ናት ለቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸው
@nunuabate1667
@nunuabate1667 8 месяцев назад
አስፍዬ ነብስህን ከቅድሳን አቦቶች ግን ያሳርፍልኝ በጣም ልብ ይሰብራል💔😭😭😭😭😭😭😭
@fatmadwed3205
@fatmadwed3205 8 месяцев назад
አይይይይይይይይይምን አይነት ዘመንነውለቅሶየበዛበት ልባችን ተሠብሮቀጥዩማንልበት
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 8 месяцев назад
እባ ሳይዎን ደም ነው ያለቀስኩት አሴ ለምን አጀቴን በላከው መላው ኢቶጲያዊ አዝኑዋል ፍቅራቸውን አንዴ እንኳን ቀና ብለክ ብታይ ወይ መመረቅ እኔ በዚህ ምድር ላይ አባቴ ብቻ ነው ከህግዜር በታች የወደደኝ ለካ መወደድም ከላይ ነው ሚሰጠው አስፋው ለመጀመሪያ ጊዜ ድብልቅልቁ የወጣ ሰርግክ ልበለው አለምክ አሴ ቀና ብለክ አለምክን ይየው አንተን ካስደሰተክ ሰርግክን እየው ነብስክ ከደጋጎቹ ጋር ትረፍ ጃፒዬ የድግል ልጅ ታፅናክ😢😢😢😢
@tigisteshetu1420
@tigisteshetu1420 8 месяцев назад
ጥሩ ስው በማጣታችን ሁላችንም አዝነናል ነፍሱን በአፅደ ገነት ያኑርልን በህፃናቱ ቪድዬ እዝኛለ ውላጆች ግን ምን ነካቸው ይጎዳሉ
@መላክወሎየዋ
@መላክወሎየዋ 8 месяцев назад
የኔአባት❤ነፍስሕንበአፀደገነትያኖርሕ
@LovelyBaseballEquipment-fs7rb
@LovelyBaseballEquipment-fs7rb 8 месяцев назад
ኡፍ ያማል የወዱ ሕፃን ምን ጉድ ነው ወላጆች በጣም ስተተኛ ናቸው ለምን ዞር አያረጉም የውነት አምሮየ ተረበሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 8 месяцев назад
የኔ አባት መሞት ማይገባው የሁሉም አባት ነበር ሞት ጨካኙ ነው 😢😢😢😢😢😢😢 አሰፍዬ ነብሰን በደጋጎች ጎን ትረፍልን
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ 8 месяцев назад
የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለልጅ መጽናናቱን ተመኙሁት የእውነት ከበድ ነዉ ሆዴ በሰኝ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 8 месяцев назад
በጣም ልዮና ሂለና እና ስብዕና እድሁም ደግነት የዋህ ሁሉን አሟልቶ የያዘ ደግ ስዉ ነበር ኢትዮጵያ ትልቅስዉ አጣች በምድር የተመስካርለት በስማይም ይመስከርለታል እደሱ አደበቱ ያልቆሸሸ ስዉ የትነዉ? ይብላኝ አደበታቸዉ ሂለናቸዉ በሀፃያት ለቆሸሹት አስፍቴ ንፁህ ስዉነዉ 😢😢
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 8 месяцев назад
እውነት በጣም ያሳዝናል 😢 እግዚኣብሄር ነብሱን በገነት ያንሮው😢😢😢
@Amanawitazezewaderawt
@Amanawitazezewaderawt 8 месяцев назад
አስፊቲ፣ነፍስህ፣ትረፍ፣ያሳዝናል፣ነፍስ፣ይመር፣የኢትዬጲያ፣አባት፣ደህናሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@EndeshewTagesse-no6ui
@EndeshewTagesse-no6ui 8 месяцев назад
ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት 😢😢😢
@Itub189
@Itub189 8 месяцев назад
Uuuuuuuuuffffffff bexam azenalew 😢😢😢😢😢😢
@MekiyaTube
@MekiyaTube 8 месяцев назад
የምር ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነበር አስፉው ግን ኩሉ ነብሴ ዛይቀተል ሞውት ማንም አይቀራትም ያችን መንገድ ይጓዛታል አለም ተራ ነው 😢😢 አላህ መልካም ሰሪዎች ያድርገን 😢ጥሩ ስራ ለራስ ነው ስሙ አይሞትም መልካም የሰራ ሰው
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 8 месяцев назад
የአስፋው የቤተሰቦች አላህ ያፅናችሁ ያረብብብ እናቲቱ ታናሹ ነው እምትመስል አላህ ይሁናችሁ እዱኒያ ብላሽ
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 8 месяцев назад
አስፍዬ አባትዬ ነፍስህ በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን አለህ እንወድሐለን😢😢😢😢
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 8 месяцев назад
እኔ ቃል የለኝም ሰዉ ሁሉ እንዳዘነለት መልካም ስራዉ መዝና የድንግል ምልጃም ተጨምሮ በአባቶቻችን በደጋጎቹ ጎን ነፍሱ ትረፍልን 😢😢😢😢😢😢😢
@MeseretAdane-x3w
@MeseretAdane-x3w 8 месяцев назад
እውነት ነው ሒወት ሸክላ ናት አስፍየ ነፍሥህን በገነት ያኑርልህ የሠራዊት ጌታ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
😥😥😭😭 ነብስ ይማር ሰው ከቱ የሰው መውደድ መታደል ነው አስፋው ሁሌም በውስጣችን ነህ😢 ድቃድንቅ ተባረክ ❤
@BetiWorku-nf8cl
@BetiWorku-nf8cl 8 месяцев назад
❤😢😢😢😢ufff yihemot nefsun batsede Genet yanurilin
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 8 месяцев назад
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ታውቋል😭ፈጣሪ ለልጅ ለመላው ቤተሰቦችህ እንድሁም አድናቂወችህ መፅናናትን ይስጥልን🙏
@berryberry9443
@berryberry9443 8 месяцев назад
ታመናል ፈጣሪ ነብሱን ይማርው
@بنتمحمد-ق4ق
@بنتمحمد-ق4ق 8 месяцев назад
አሀላሕመጽናናቱንይስጠን ለሁላችንም የኔ የዋሕ አስፋው ማመንአልቻልኩምወረበልን
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 8 месяцев назад
ድቁ እዬ እኔ አልቻልኩም የእውነት ባአሁኑ ስአት ወገኖቻችን እያለቁ ነው ታመው ሳይሆን በግፍ ግን ያስፍቲ የሆነ አብሮኝ የኖረ የበላ የጠጣ ብቻ ምን ልበልህ ብጮህ ደስ ባለኝ ግን አልችልም የሰው ቤት ነው ከመዳም ቤት 😢😢😢😢
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 месяцев назад
Amen amen amen
@BetelemmagarsaBetelemmagarsa
@BetelemmagarsaBetelemmagarsa 8 месяцев назад
Afer yiqlelik 😢😢😢😢😢😢😢😢
@edel1883
@edel1883 8 месяцев назад
አስፋዬ ሞትክንን ማመን ቢያቅተኝም እግዚአቤሂር ነብስክን ባፀደገነት ያሳርፍልን ከልቤ የምወደውና የማከብረው አባቴ ነበርክ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bosswoman7393
@bosswoman7393 8 месяцев назад
Wanteya tazaqzaqe yane ebs lay qarebash birran sixuny sitey faxarii yemarew alalesham
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 8 месяцев назад
አስፊቲ ያማል መልካም ሰዉ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እንመኛለን
@kemila8030
@kemila8030 8 месяцев назад
ውይይይይይይይይ. የኔ ሚስኪኖች.
@Hanamanar
@Hanamanar 8 месяцев назад
በህጻናት መወደድ መታደል ነው አስፊቲ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
@fanos3220
@fanos3220 8 месяцев назад
አፊትዬ ነፍስ በገነት ያኑር አምላክ 😢😢😢😢😢
@ekru7258
@ekru7258 8 месяцев назад
የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@tenaytenay5943
@tenaytenay5943 8 месяцев назад
በጣም ያማል እውነት ነፍስህን ይማር አባታችን ሁሌም እንወድሃለን
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 8 месяцев назад
ባአላህ አንድነት ሳምን የሞተ ነብሱ ሞቶም ሁነ በሂወትም ቢኖር መቼም እረፍት የለም ! አንድ አላህን በማምለክ ብቻ ነው በቅርቢቱም ሆነ በመጨረሻው አለም እረፍት የሚገኘው !!!
@BetelemmagarsaBetelemmagarsa
@BetelemmagarsaBetelemmagarsa 8 месяцев назад
Afer, yiqlelik🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nayadeirsrkisyan1668
@nayadeirsrkisyan1668 8 месяцев назад
Asfiye Nefsikn Ymarew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢asfye degu nefs yimar😢😢
@kelemuawubale3248
@kelemuawubale3248 8 месяцев назад
Enat wulagech.betam tasazenalachu edet aschulachue bleguchachuoh hazen bwont tkag nachuh ene edsehe syaleksusaye btamnew yasnebug.weye
@fishtes4846
@fishtes4846 8 месяцев назад
Ene newr ጌጡ፣ህፃናት ማየት የሌለባቸውን
@SrAb-b2n
@SrAb-b2n 8 месяцев назад
Sdfiti mache yemarsaw yee wantiya gize yee lkeskhu machem ayi rsagi asfit endedlen nasi ba ganat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 месяцев назад
አስፊዬ.የኔ.አባት.ነብስ.ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም.ነው.ያዘንኩት
@FrehiwotKebede-u9v
@FrehiwotKebede-u9v 8 месяцев назад
ነፍሱን ይማረው። ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ።
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 8 месяцев назад
በጣም ከባድ ነው ወላሂ በጣም ነው ያስደነገጠን ልባችን የተሰበለው ግን ሞት ለማንም አትቀርም አይ እዱኒያ
@mediwolloyewa
@mediwolloyewa 8 месяцев назад
አህህህህህ ወላሂ አዘኩኝ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 ይች አለብ ለመልካም ሰው አትሁንምምም እህህህህህህህህ
@FuyrydTiyryr
@FuyrydTiyryr 8 месяцев назад
ዛሪም አላመንኩም😢😢😢
@NetsantDesaleyn
@NetsantDesaleyn 8 месяцев назад
Iwuneti nawu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 8 месяцев назад
በእፃናት አንደበት እንደዜህ ከባድ ነው
@iphonetastic8354
@iphonetastic8354 8 месяцев назад
ነፍስ ይማርክ 😭😭🥰
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 8 месяцев назад
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ለልጆቹ እንዲህ ማረጉ አስፈላጊ አልነበርም እንደአልከውም እንደ ውድድር ነው ያረጉት እግዚአብሔር ቤተሰቡን ወዳጆቹን ያበርታክን
@sartt3754
@sartt3754 8 месяцев назад
ነፍስ. ይማር. አይ ሞት. ክፍ. አተመልካም ሰዉ. ወደ ሀገረ. ለመመለስ እደተመኘ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 8 месяцев назад
እውነት እንደው ያንተስ ሞት አመመኝ አስፊቲ የህፃናቱ እንባ እንዴት ያማል ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማር ለቤተሰቦችሽ መፅናናት ይስጥልን😭😭😭
@kasechtesema8964
@kasechtesema8964 8 месяцев назад
Nebik be selam terfi
@FloWers-h6q
@FloWers-h6q 8 месяцев назад
ነፋሰ ይማር አስፋው አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 8 месяцев назад
We lost legend rip 😢
@ghdghh7813
@ghdghh7813 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ነፍስህን ይማረው
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 8 месяцев назад
😢😢😢😢 የሁሉም አባት ነበር
@saltanmm7797
@saltanmm7797 8 месяцев назад
ነፍሡን በአጸደ ገነት ያኑርልን የኔ አባት😢😢😢😢
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 8 месяцев назад
ነፍስ ይማር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 8 месяцев назад
አስፍሽ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በውስጣችን ትኖራለህ
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 8 месяцев назад
ነፍስህን በገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ የሁሉ አባት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@NatiiMami
@NatiiMami 8 месяцев назад
Amen.3😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 8 месяцев назад
ያማል 😢😢😢😢😢😢
@maekel6789
@maekel6789 8 месяцев назад
ነፍሰ ይማር😢
@masratmasra1127
@masratmasra1127 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነፍስ ይማር
@Geni-q4y
@Geni-q4y 8 месяцев назад
ኣስፍየ ነብስ ይማር
@melatadam9494
@melatadam9494 8 месяцев назад
ቃላት የለኝም አስፊቲ እግዚአብሔር አምላክ ከፀድቃኖቹ ቦታ ነፍስህን ያኑራት😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
@ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 8 месяцев назад
እውነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነፍስከደጋጎችጎንያኑርልን😢😢😢😢
@LEGESSSETSEGAYEBELAYNHELegaAra
@LEGESSSETSEGAYEBELAYNHELegaAra 8 месяцев назад
አስፊቲ ነፍሱን በአፀደ ገነት የኑርልን
@እራያሚዲያ
@እራያሚዲያ 8 месяцев назад
ነፍስ ይማር
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ 8 месяцев назад
እንዳሁኑ አልከፍኝም አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍልን 💔💔😥😥😥
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 8 месяцев назад
እውነት ነው
@Twhdg-vp4xn
@Twhdg-vp4xn 8 месяцев назад
አወ ህይወት አጭሪ ናት ሀብታም ደሀ አይለይም ለዚህም ፍቅር አጣን ለዚህ ነው ፍቅር ያጣነው እባካችሁ እስካለን እንዋደድ ጡሩ ስራ እንስራ የአስፊት ሞት ሁሉም አዚኑል ነብስ ይማሪ በዚህ ምድሪ ጡሩ ሰው አይቁይም😥😥💔💔💔💔💔💔
@rsrs8270
@rsrs8270 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭
@YasserAlmesmari-t7t
@YasserAlmesmari-t7t 8 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባታችን
@maeritube21
@maeritube21 8 месяцев назад
ልብ ይሰብራል የኔ አባት አስፍዬ ፈጣሪ ነፍስህ በገነት ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 8 месяцев назад
ልብ ይስብል በእውነት እግዚ አብሔር ነፍስህ በገነት ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmebetMulu-l7s
@EmebetMulu-l7s 8 месяцев назад
ነፈሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ormooapss442
@ormooapss442 8 месяцев назад
ነፍስህን በገነት ያኑረው የእኛ መልካም አባት 😭😭😭😭 ሞት አይቀርም ሁሌም ኣዲስ ነው ሁሉም እንግዳ ነው
@sare6524
@sare6524 8 месяцев назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም ያሳዝናል እውነት ልብን ይነካል መፀናናትን ተመኛሁ
Далее
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 8 тыс.