በእግር ኳስ ዓለም ውስጥ ዋንጫውን የሚበላው አሸናፊው ነው። በጦርነት ውስጥ አሸናፊው ሁሉንም ነገር ይቆጣጠራል። በቢዝነስም ውስጥ አሸናፊው ገበያውን በበላይነት ይቆጣጠራል። ምሥጢሩ ይሄው ነው።
3 окт 2024