Тёмный

የአባቴን ገዳይ የምበቀልበትን መድሀኒት ስጠኝ!! | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 122 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ከልጅነት ጀምረው ከአባታቸው የባህል መድሃኒት የመቀመም ሙያ ያላቸው እና የበርካታ ህመሞች ፈውስ የሚሆኑ መድሃኒቶችን የሚቀምሙት የባህል መድሀኒት ባለሙያ ኡስታዝ ኑር ጀማል
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
መካነ ድር: www.hagerie.tv

Опубликовано:

 

15 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@captainayub6482
@captainayub6482 Месяц назад
ለጠያቂው እውቀቱ አለህ መሰለኝ ዘለህ እየገባህ አላስጨርስ አልከኝ ምኑን ተረዳሁኝ ሰከን በልልኝ በተረፈ ቀጥሉልኝ አድናቂያችሁ ነኝ ኪኒን የሰለቸኝ አላህ ያቆይልኝ 🕊🙏🏽
@mubarekyenus
@mubarekyenus Месяц назад
ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ለስንቱ ሰው በባህል ህክምናው ዘርፍ ፍቱን መድሀኒት በማቅረብ ለችግራቸው መፍትሄ የሆኑ ድንቅ ሰው ናቸው።
@Customer-fi2ts
@Customer-fi2ts Месяц назад
ሀጅ ኑሩ የተመሰከረለት የተማረ ባለሙያ የጥበብ ሰው ነው
@feydukedir
@feydukedir Месяц назад
ሰላም ነው ወንድም የሀገሬ ቲቪ አዘጋጅ እኚህን የባህል ሀኪም ኡስታዝ ኑሩ ጀማልን አድራሻቸውን ፈልጌ ነበርና አድራሻቸውን አልያም ስልክ ቁጥራቸውን ተባበረኝ፣፣፣ ጀዛከአላህ
@ghionyihene786
@ghionyihene786 Месяц назад
ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ከቤተሰብ የወረሱትን ድንቅ ጥበብ ከተማሩበት የዕፅዋት ሳይንስ ሞያ ጋር አዋህደው ለብዙዎች ፈውስ ምክናያት መሆናቸውን አለመመስከር ንፉግነት ነው!!*** በዚህ አጋጣሚ ኢድሙባረክ ብለናል !!
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Месяц назад
የት ነው አድራሻቸው
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Месяц назад
ጠያቂው ስነስርአት የለውም።
@local-host80-80
@local-host80-80 Месяц назад
እውነት ነው በክርስትያኑም በሙስሊሙም የባህል ህክምና አለ ግን ያልሆነ ስም ተሰጥቷቸዋል እንዳይታወቁ ተደርገዋል::
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t Месяц назад
ኢትዬጽያ ውስጥ የውሸትም ይሁን በእውነት ሰው 12 አመት ትምርት ቤት ሄዶ ካልተመረቀ አይታመንም እንጂ ከሀኪም የሚበልጡ ብዙ ባህላዊ አባቶች እናቶች አሉን መንግስት ሊደግፋቸው እና ወደ አደባባይ ሊያወጣቸው የሚገባ አሁን ቻይና ውስጥ የባህሉንም ሳይንሱንም አንድ ላይ ነው የሚያደርጉት ልክ እንደዛ መንግስት ተቀብሎ ቢያደራጃቸው መልካም ነው
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q Месяц назад
ጠያቂው ስነስርዓት የለህም የዋልጌነት ፀባይ ይታይበታል ረጋ በል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 27 дней назад
😂😂ደምሪኝውደ
@user-et7wo4qe7m
@user-et7wo4qe7m Месяц назад
አብዛኛው የባህል መድኃኒት በዚህ በወራቤ ከፍተኛ መጠፋፋት አለ አንዱ አንዱን ያሳብዳል በባህል ሰም ባይነገድ ጥሩ ነው
@Eagle1503
@Eagle1503 Месяц назад
ባህላዊ መድሓኒት እንደነበረ የሚታወቅ እንካን ቢኖርም ፣ አሁን አሁን በክፉ አሰራር ተጨመላላቃል😢 የዚ ማሳያ የአዲስአበባ አጥር ብሎም ሚድያው በደብተራውና ደጋሚው ማስታወቂያ ተጥለቅልቋል🙈 ወደ መድሓኒት ነኝ አዳኝ ነኝ ብሎ ራሱን ወደሰጠን ጌታ መጠጋት፣ መማጸን ነው ወገኔ ። እየሱስ ብቻውን ያድናል
@user-qh3mg9un3n
@user-qh3mg9un3n Месяц назад
Kutr sent naw
@deremanz2541
@deremanz2541 Месяц назад
ጋዜጠኛው ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው ግን ከአፍ አትንጠቅ ይህን ቃለመጠይቅ እንደገና እየው ትማርበታለህ!!
@AssefaChaina
@AssefaChaina Месяц назад
አድራሻ የለውም
@abedelamohammed6115
@abedelamohammed6115 Месяц назад
ጋዜጠኛ ነው ወይስ ወረኝ የማይረባ
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n Месяц назад
በለስ በአርብኛ ቲን ሳይሆን ስሙ በርሹም ነው ህክምናህን ጥርጣሬ ውስጥ አየሁት😅😅
@nurujemal4234
@nurujemal4234 Месяц назад
تين شوكي
@mubarekyenus
@mubarekyenus Месяц назад
ሲያወራ ሰምተህ ከሆነ እፅዋት በተለያየ አካባቢ የተለያየ ስያሜ አላቸው ብሏል። በለስ በርሹም ብለው የሚጠሩ አረቦች እንዳሉ ሁሉ ቲን ብለው የሚጠሩ አረቦችም አሉ። ቁርአን ላይም ኡለሞች "ወቲኒ ወዘይቱኒ" የሚለውን ቃል ሲተረጉሙ በለስና ዘይቱን ብለው ሲያብራሩ ሰምቻለሁ
@lina447
@lina447 25 дней назад
@@mubarekyenus Tinn belest ayedelem, ulemawech quranin siteregumu Tinn belest yemesilsl nw yalut
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 24 дня назад
ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው?ኧረ ረጋ በል እናዳምጥበት!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 24 дня назад
ቂል ይሆን እንዴ ጋዜጠኛው?ጥቁር አዝሙድ የሚሉኝ ለዚህ ነው ?ብሎ መሳቅ ምንማለት ነው?
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 24 дня назад
ቱልቱላ ነህ ጋዜጠኛው!ታረም
Далее
Лепим из пластилина🐍
00:59
Просмотров 134 тыс.