Тёмный

የአባ ኪሮስ የአብነ ሰላማ ስም ለመዳን ዋስትና ይሆናልን | የተዛባው  

Melos
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@sanegash
@sanegash День назад
ሰላም ላንተ ይሁን ሜላ የየሱስ ወታደር ነህ ትምህርትህ ትክክል ነው፡ ጌታ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ፡
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff День назад
ተባረክ ሜላዬ ግለጡት በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ የቀለዱ የዘመናት ተረቶች ጊዜአቸው ደርሶ በየሚዲያ እየተጋለጠ ነዉ የማይመጣ ድግስን የሚያበረታታ ጌታከሰማይ ወርዶ ቃልኪዳን ሰጠዉ የሚሉ የውሸት ክምሮቾች ስልቱ ስልቱ እያሉ መተረት ብቻነዉ ጌታ ይርዳቸዉ ጌታ ካረዳ ከዚሕ ጨለማ መውጣት ከባድ ስለሆነ ሜላ ብዙትዉልድ ወደወንጌል እየመለስክ ነዉና ክበርልን
@honeyb4984
@honeyb4984 День назад
ተባረኩ ፀጋዉ ይብዛላችሁ🙏🏽💕
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ День назад
ባጋጣሚ በህልሜ አባኪሮስ ብዬ አውቃለሁ ግን ወፍ የለም ኢየሱስ በመንፈሱ ሲነካኝ ግን መዳን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገባኝ ከውስጥ የሚሰማ በቃላት መግለፅ እንኳ የማይቻል ነፀነት ተሰማኝ የልጅነት መንፈስ አረፈብኝ እግዚአብሔርን አባ አባት ብዬ ለመጥራት ድፍረት አገኘሁ ❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማለም ይሄንን ታላቅ ሚስጥር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለብዙ ወጣቶች ወንዶችና ሴቶች ልጆች ይግለጥላቸው አሜን ❤❤❤ በርታ
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 часа назад
አሜን አሜን
@EthioUtube20
@EthioUtube20 День назад
በብዙ ተባረክ ሜሎስ!!!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 День назад
ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!❤
@Wine-y4q
@Wine-y4q 5 часов назад
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@joeking2028
@joeking2028 День назад
EYSUS Eysus yadnal Amen Dr GOD bless you and your family 🙏🏻
@EthioUtube20
@EthioUtube20 День назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@rutaTesfe
@rutaTesfe День назад
Amen
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 часа назад
አሜን አሜን
@TsefathionTagese
@TsefathionTagese День назад
ሜላ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube День назад
ሜላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ባንተ ፕሮግራም እጅግ እጅግ እየተማርኩ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 День назад
ወይ ሜላ አታመጣው የለህ።ለዚህ ሕዝብ መለቀስ😢😢 ነው ያለበት። ጌታ ይድረስላቸው።
@isaiahisrael6858
@isaiahisrael6858 46 минут назад
😅😅😅😅 ለናንተ ማን ያልቅስ
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 часа назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢነሱሰ ያድናል ያድናል ያድናል
@RahelAterf
@RahelAterf День назад
ሜሎስ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@HasanAllaw
@HasanAllaw День назад
WOW ተባረኪ በተላይ አሁን ትክቶክ ያንተ ትምርት እየ በዛ ነው
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal День назад
ሜሎስዬ አሁንም ሕያው እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ❤❤❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 День назад
በርታ ሜሎስዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n День назад
የእየሱስ ስም ብቻ ነዉ ሚያድነዉ ❤❤ሜላ ተባርክ❤❤
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww День назад
Mela tebarek geta aynachew ykfetlachew
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 День назад
More grace on you, Mela! ,keep preaching, Brother !
@saraayalew3618
@saraayalew3618 8 часов назад
Bless you brother, it’s a great word of combination 🙏🏼
@tigistgirmaye5894
@tigistgirmaye5894 День назад
Yetrt mestaf era eyesus geta nw 🎉🎉🎉🎉🎉
@HasanAllaw
@HasanAllaw День назад
ቪዲዮ ጨርሳችሁ ስሙ ዎገኞቼ በ ደንብ ትማራላችሁ
@danielbekele2023
@danielbekele2023 День назад
Eyesus yadinal
@Hiwot210
@Hiwot210 11 часов назад
ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የመዳኛውን መንገድ ለማቅለል የሚጠቀምበት ገደል ነው ይሄን እውነት መስላቸው ወደ ሲኦል የሚወርዱ ወገኖች ያሳዝናሉ እግዚአብሔር አብ ልጁን ይግለፅላቸው የምር ያሳዝናሉ ። ከኢየሱስ ውጪ ለሰው ዘር መዳኛ የለም አይኖርም። ሜላ ፀጋ ይብዛልክ በርታ።❤👏
@Wine-y4q
@Wine-y4q 5 часов назад
ሜ ልብ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
@MikiyasGezahagn
@MikiyasGezahagn День назад
"የኀጢአት ስልት ስልቱ እንደበዛ የፅድቅ ስልት ስልቱ በዝቷል..." የኃጢአት ስልት ስልቱ እንደ በዛ ሲሉ ሰይጣን በዛ ማለታቸው ነው? አይደለም ሰይጣንማ ያው አንድ ሰይጣን ነው . ሰይጣን ሰዎችን እያሳተ ኃጢአት እያሰራ ወደ ራሱ የሚስብበት መንገድ በዛ ማለት እንጅ ...እንዲሁ የፅድቅ ስልት ስልቱ በዛ ማለት ወደ አዳኙ አምላክ ክርስቶስ ኢየሱስ የምንሄድብት የምንመለስበት የምንደርስበት መንግድ በዛ ማለት እንጂ አዳኞች በዙ መድኃኒት በዛ ማለት አይደልም.እርሳቸውም አላሉም ." መግቢያ ያበዛልን መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን .." መግቢያችን ብዙ ነው ..ወደ ማን? ወደ ዋናው በር ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ . ዕብ 12:1-2 እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን በፊታችን ያለውን ሩጫ በትግስት እንሩጥ...
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 День назад
አረ መግቢያው አንድ ነው እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ። ወንድሜ ንቃ ንቃ በከንቱ ተረት አትሸወድ። ይህንን ትምህርት ሰማና ዛሬውኑ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ።
@ephrembeyene7808
@ephrembeyene7808 День назад
11:20 ጋደም ብሎ የሰማስ?
@NadraNad-zr7kw
@NadraNad-zr7kw День назад
አቤቱ ኦርቶን አድስ
@TigiBetw
@TigiBetw День назад
,,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birhanu7953
@birhanu7953 2 часа назад
በኦርቶዶክስ ማሊያ ኦርቶዶክስን ለማጥላላት የምትሄድበት መንገድ አውቀናል። እነዚህ ቅዱሳኖች ከአንተ በበለጠ ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጋደሉ ናቸው። ክርስቶስ ቃል የገባላቸውን ለማጥላላት እየሄድክበት ያለው መንገድ ከተቃዋሚው የመጣ ነው። ተቃዋሚዎች የድፍረታችሁ ድፍረት በኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ስራ ገብታችሁ ሰይጣናዊ መልእክታችሁን ለማስተላለፍ የምታደርጉት ጥረት አይሳካላችሁም። የቅዱስ ጳውሎስ የልብሱ ቁራጭ ያድን ነበር ፣ የነ ቅዱስ ጴጥሮስ ሲያድን እኮ አይተናል።
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu День назад
Gin.eyesus.inde.alimote.ko.kade.ehe.gadil.yemilawu.teret.be.eyesusm😮😮😮😮
@MamoGoa
@MamoGoa День назад
አንተ ያንተን እምነት ቢትከተል አይሻልም፣ ለአንተ እምነት ተከታዮች ቢትሰብክ አይሻልም? የሌላዉን እምነት ዉስጥ ገብተህ መተቸት ተገቢ ነዉን? እግዝአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ፣ በቤቷ ተምረህ ፣ዕዉቀት አግኝተህ ለመተቸት ወጣህ፣ የሥራህን ይስጥህ፣ የራሷ የሚባል ተረት አለ፣ ራስህን ቢታጠናክር አይሻልም፣አስተዉሎት ይስጥህ፣ ቀጥልበት፣ዋጋህን እግዝአብሔር ይሰጥሀል፣
@Nati-z4t
@Nati-z4t День назад
Ante mehayem ye kidusanu sem lay ye kirstoes haile endale atawekma
@sanegash
@sanegash День назад
ወንድም ብትማር ይሻልሃል ሚሳደብ እኮ ያልተማረ ደንቆሮ ሰው ነው፡አንተ መጽሃፍ ቁዱስ ብታነብ አትሳደብም ነበር እግዚኣቢሄር ሚፈራ ሰው አይሳደብም ስድብ የሰይጣን ነው እግዚኣቢሄር ይቅር ይበልህ ከሃይማኖት ሂወት ይሻላሃል ወንድሜ ነው ሚሳደብ፡
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 День назад
የለም አትዋሽ የራሳቸው ስም ተራ ስም ነው።
@Feraol477
@Feraol477 День назад
Bekdusan lay ye krstos hail binorm gn yemesu sm ayadnm😊
Далее
7 Days Exploring An Underground City
20:35
Просмотров 46 млн
КУШАТЬ ХОЧЕШЬ? #дистори
00:15
Просмотров 223 тыс.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Просмотров 18 млн
Rev. Jim Wallis on "The Takeout" | Oct. 6, 2024
43:17
7 Days Exploring An Underground City
20:35
Просмотров 46 млн