Тёмный

የአባ ገብረኪዳን አዲሱ መጽሐፍ ምርቃት ቀጥታ ከ ቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 23 тыс.
50% 1

የአባ ገብረኪዳንን መጽሐፍ ለመግዝታ ይህንን ይጫኑ
tally.so/embed....

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@ayelechfikire
@ayelechfikire День назад
ዛሬ ምርቃት ብቻ ሳይሆን የአባቶቻችን አንድነት ፍቅር ያየንበት ቀን ስለሆነ እጥፍ ድርብ ደስታ ነው የተሰማኝ!!!እግዚአብሔር ይመስገን !
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 День назад
ይህን ያደረገ ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚብሔር ይመሥገን
@RMetica
@RMetica День назад
እልልልልልልልልል እሰይ የኔ ወርቅ አባት እንኳን ደስስስስስ አሎት የእርሶን መጽሐፍ ደግሞ እንደትምህርቶ አንዴ ከእጄ ገብቶ በሰላም ወደቅድስት ሀገር ኢትይጵያ ስገባ የመጀመሪያ ስራየ የእርሶን መጽሐፍ መግዛት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን፫🙏🙏የሁላችሁም አባቶቼ ቡራኬዎቻችሁ ባለሁበት ትድረሰኝ በእዉነት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ ምንም በሀጢያት ያደፍኩም ብሆን የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ በመሆኔ እጅጉን ነዉ ደስስስ የሚለኝ 😢 የኔ ወርቅ አባት ስጦታዉ ሲያንሳቸዉ ነዉ በእዉነት ሁሌም እላለሁኝ ድንግል ማርያም እሩጫቸዉን ታስጨርሳቸዉ የሁሉንም ወንድሞቻቸዉንም በሙሉ አሜን፫😢🙏🙏🙏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
በውነት አባታችን ለእርሱ ስጦታ ሲሰጥ አይቼ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለኔ እንደተሰጠኝ ነው የቆጠርኩት እስቲ አባታችን የምትወዱት ሁላችሁም ላይክና subscribe ሼር አድርጎ
@masalomasalo-k6k
@masalomasalo-k6k 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 День назад
አባታችን አስጀምሮ ላስጨረሰዎ አምላክ ክብርና ምስጋና ይሁን 🙏እንኳን ደስ አለዎ ተዋህዶ ፍቅር ❤ናት 🙏🙏🙏
@Yedesdesabebe
@Yedesdesabebe День назад
አባታችን ልኡል አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው🙏🙏🙏ይሄን የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 День назад
የቤተክርስቲያን አምላክ ይመስገን የተሳካ ቆንጆ የምርቃት ፕሮግራም ነው አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የእርሶ ፀሎት ይጠብቀን የአሐቲ ድንግል በረከቷ አይለየን
@yiergalembereket6797
@yiergalembereket6797 День назад
Amen
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 День назад
አሜን በእውነት
@minilikmolla6925
@minilikmolla6925 День назад
የምወዳቸዉ አባት አባ ገብረ ኪዳን መፅሀፍ ምርቃት ላይ የምወዳቸዉን ብጹእ አባታችንን በማየቴ ተደሠትኩ መምህር እዮብንም በማየቴ ቀናሁ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
እኳን ደስ አልወት አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እመቤታችን ከክፍ ትጠብቅወት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቶቻችን ኑሩልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sipara9224
@sipara9224 День назад
የኛ እንቁ አባት እንኳን ደስ አለዎት ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@eyobl.3698
@eyobl.3698 День назад
ርዕሱ ብቻ ያጠግባል ...አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን። በረከትዎ ይደርብን!
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg День назад
እንዴት መታደል ነው የተዋህዶ መሆን የአባቶች በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤
@EndalkachewasresGezew
@EndalkachewasresGezew День назад
አሜን አሜን አሜን
@mulugetatewabe
@mulugetatewabe День назад
አባ እንኳን ደስ ያለዎት አባታችን መፅሐፉን በውጭ ለምንኖር ምእመናን በቤተክርስቲያን አማካኝነት ቢላክልን እንላለን።
@SalamSalam-np5ji
@SalamSalam-np5ji День назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደስ አሎት እማ አመልክ እረጅም እድሜ ጠና ትሰጠችው ❤❤❤❤❤
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 День назад
የኔ ብርቱ አባት እንዴት ደስ የሚል ቀን ነበረ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 День назад
እንኳን ደስ አልዎት አባታችን እርስዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@nseemmujeeb6857
@nseemmujeeb6857 День назад
ይህን ያደረገ ሉዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፅድሜ ይስጥልን እመቤታችን ትጠብቅልን 🥰🥰🥰
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 16 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን✝❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 часа назад
እርሶን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏እንደርስዎ የአሉትን አባቶች መምራንን የአብዛልን 🙏 ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏
@mulualemabebe1967
@mulualemabebe1967 16 часов назад
እግዚያብሔር ይመስገን እርሶንና ሊቃዉንቶችን መነኮሳቱን እና ገዳማዊያንን የሰጠን። እንኳን ለዚህ ለተባረከ ቀን አደረሶት እያልኩ ድንግል ማርያም ከልጇ ከመድሐኒያለም ጋር በመካከላችሁ ተገኝታ አሐቲ ድንግል መፅሐፎን ትባርክልን። እረጅም እድሜ እግዚያብሔር ይስጦት ፍሬዎ ምድርን ይሙላ። በረከታችሁ ይድረሰን። አሜን።
@mulualemabebe1967
@mulualemabebe1967 16 часов назад
እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ቅዱሳን አባቶቻችንን እና ምዕመናንን ትጠብቅልን። የአገልግሎት ጊዜያችሁን እግዚያብሔር ይባርክህ ያርዝም። አባታችን ሆይ
@sarkesarke6656
@sarkesarke6656 18 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችነን ይጠብቅ ልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን
@berketfekadu2736
@berketfekadu2736 9 часов назад
አባታችን እንኳን ደስ አሎት የኛ ውድ ና ብርቅ አባት እመብርሃን ትጠብቅልን መደሃኒአለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏🙏❤
@alelignnega4985
@alelignnega4985 21 час назад
እግዚአብሔር አባቶቻችን በእዴሜና በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
@KassaEndale-kn4pg
@KassaEndale-kn4pg 14 часов назад
Abatachin idmena tsegawin yabzalachu ❤❤❤❤nurulin
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 19 часов назад
ይህንን ያደረገው ሉዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 День назад
በእውነት እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሁንም እድሜና ፅጋውን አብዝቶ እብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc День назад
ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና አቀርባለሁ አባታችን እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ኑሩልን
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st День назад
ስለከሉ እግዚኣብሔር ይመስገን ፆሎታቸው ይደርብን ኣባቶቻችን🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp День назад
ስለሁሉም ነገር ልኡል እግዚአብሄ ር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉
@TesfaneshMelese
@TesfaneshMelese День назад
አባታችን እንካን በሰላም መጡልን🙏🙏🙏
@aaff882
@aaff882 День назад
ኣባታትን ኣባ ገረኪዳን እንደእርሶ ያሉ ኣባቶች ያብዛልን
@tigistbeyene8012
@tigistbeyene8012 2 часа назад
የኔ አባት እንኳን ደስ አለዎት መድሐኔአለም ክርስቶስ የአምላካችን እናት እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅዎት እድሜ ከጤና ታድልልን
@TigestAsefa-t7m
@TigestAsefa-t7m День назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታች እንኳን ደሰ አለወት እማምላክ በድሜ በጤና ታቆይልክ ከክፉነገረ ትጠብቅልን የኛ እንቁ አባት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Aynadsbelay
@Aynadsbelay День назад
በእውነት አባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቺሁ ይዲረሰን
@tigistmelaku3702
@tigistmelaku3702 День назад
ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@tsegeredatekleberhan3691
@tsegeredatekleberhan3691 9 часов назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 18 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት✝️
@هيله-ز4ت
@هيله-ز4ت 17 часов назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አሎት አባታችን❤❤❤
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 День назад
አባታችን በረከቶወትይድረሰን እግዚአብሄር ይጠብቆዎት።
@AlemnsheTeka
@AlemnsheTeka 7 часов назад
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ይስጥልን ድንግል ማርያም ትባርኮዋት አባታችን!!!
@yeshiderbew
@yeshiderbew 18 часов назад
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤
@Meseret-dg4eo
@Meseret-dg4eo 9 часов назад
የአባቶቻችን እረዴት በረከታው ይደርብን በድሜና በጤና ይጠብቅልን
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p День назад
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲
@mercimy4486
@mercimy4486 16 часов назад
የኔ አባት እንኳን ደስ ያለን እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@asdhadd5925
@asdhadd5925 День назад
እንኳን ለዚች የተባረከች ቀን በሰላም አደረሳችሁ አሁንም ከአመት አመት ከቁጥር ሳያጎለን በሰላም ያሸጋግረን❤
@naomitsegaye6918
@naomitsegaye6918 15 часов назад
በመጀመሪያ ይህን ያደረገ የልውል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ለወላዲት አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል ። አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን እንኳን ለዚች ቀን አደረሶት ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳን ያወኩ አይመስለኝም ብቻ እኔ እርሶ የሚያመልኩትን የሚያምኑትን እምነት ና የእርሶን እንቁ መምህርነት የተቀበልኩ ያመንኩ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ስለሆንኩኝ እጅግ ደስተኛኝ እድሜዎትን ያርዝምልን
@SemaatuAbate23
@SemaatuAbate23 22 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባታችን🎉🎉🎉🎉
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 15 часов назад
አዛኝቷ ትጠብቅልን ክቡር አባታችን❤❤❤ አነሳስቶ ላስጀመሮት አስጀምሮም ላስፈጸሞት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን በእዉነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
@DfhhFhj
@DfhhFhj 23 часа назад
አባታቺን እንኳን ደስአለወት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ሰለሁሉም ነገር እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ ክብር መስጋና ለእርሱ ይሁን ስሙ የተመሰገን ይሁን🙏🙏🙏
@ertselam
@ertselam День назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@friayemaryam
@friayemaryam День назад
እሰይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ስሙ ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለው አዛኘን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 18 часов назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 День назад
አባታችን እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ለዚህ ግሩም ቀን በሰላም በጤና አደረስዎት🙏🏿♥️ በጣም ነው የምንዎዶት ቅሪ ዘመኖትን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሎት🙏🏿♥️♥️♥️🙏🏿
@AbayneshMiretie
@AbayneshMiretie 20 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ እዉነተኛ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይድረሰን
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 9 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ አለን የተዋህዶ ልጆጅ
@danmar8071
@danmar8071 14 часов назад
እሰይ እሰይ አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ግ/ኪዳን እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አበቃዎ አምላከ ቅዱሳን መድኅኒዓለም ።
@ayalewmamuye7143
@ayalewmamuye7143 День назад
ክብር ምስጋና ይግባት ወላዲተ አምላክ አሐቲ ድንግል
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu День назад
አባታችን እንኳን ደስ አሎት ❤ በዕድሜ በጤና ቅዱስ እግዚአብሄር ያቆይልን ይጠብቆት አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunukb6156
@nunukb6156 День назад
Abba long live for you and the whole world they want to hear your voice. God blessing you long live for Abba.
@AjebushMeteleya
@AjebushMeteleya День назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 13 часов назад
እንኳን ደስ አልዎት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች በቤቱ ያፅናን ለኛም ለስደት ላለነው አሐቲ ድንገል የምናገኝበት መንገድ ቢመቻችልን
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ዘመኖትን ይባርክልን እምነታችንን ያፅናልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 21 час назад
እንኳን ደስስስስ አልዎት አባታችን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@abiyotchane5319
@abiyotchane5319 День назад
አባታችን እንኳን ደስ አልዎት
@samrisamri9563
@samrisamri9563 14 часов назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@natanem126
@natanem126 День назад
ደስ የሚል ምሽት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@Shiwonzish
@Shiwonzish 16 часов назад
አባታችን እንኳን ደስ አለዎት በእድሜ በጤና ይጠብቁዎት ከሰይጣን ፈተና ይጠብቀዎት
@tesfitluel922
@tesfitluel922 День назад
Kale hiwet yesmealna
@Kindyegetu1221
@Kindyegetu1221 13 часов назад
አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs День назад
ስለማይነገር ክብሮ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ5ዠ
አሜን አሜን አሜን
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y День назад
ሰለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችር በርክታቸው ይድርሰን❤❤❤❤❤❤
@Rrhe-w6z
@Rrhe-w6z 21 час назад
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ይበቃል16
@ይበቃል16 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ አሜን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir День назад
አባታችንን የሰጠን የፍጥረታት ኩሉ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ስለማያልቅ ስጦታው ይክበር ይመስገን❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu День назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አልወት በረከትወ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
@አዲሱ_ከተማ
@አዲሱ_ከተማ 17 часов назад
በጣም ደስ ይላል ። አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m День назад
እንኳን ደስ አለዎት የኛ እንቁ አባታችን በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስገን ሰለ ሁሉም ነገር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@mulugkiros-mj6lp
@mulugkiros-mj6lp 17 часов назад
አልልልልልልልልልልልልል በረከትዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልዎት እግዛብሔር ይመስገን
@KdodjfhdiJdjdifjfj
@KdodjfhdiJdjdifjfj 13 часов назад
አባታችን እንኮን ደስ አለወት።
@RahelKelemework
@RahelKelemework День назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚያብሄር ያቆይልን
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏አባታችን እድሜ እና ጠና ትስጠችው😘😘😘😘😘👏👏👏
@ሠናይትማርያምእናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef День назад
እንቁ አባታችን እንኳን ደስ አለዎት
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
@ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ День назад
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዘመነዎትን ይባርክልዎት ይቀድስልዎት አባ ከእርስወ ብዙ እንጠብቃለን የዘመናችን ትሁትና መልካም አባት ናችሁ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እግዝእትነ ቅድስት ድንግል ማርያም በክንፎቿ ትጠብቅልን ትከልልልን ❤❤❤❤
@as-pk8bw
@as-pk8bw 18 часов назад
አባታችን ይበርቱ
@kalkal5842
@kalkal5842 День назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤
@ALEHP490
@ALEHP490 10 часов назад
"እግዚአብሔር ይመስገን"
@TesfitMhreteab
@TesfitMhreteab День назад
አንዴት መታደል ነው ተመስገን ኣምላኽ ኣባታቻን ኣባ ግብረ ኪዳን ግና ግና ብዝሑ ንጥብቀን ኣለን❤❤❤
@RedaeKalayu
@RedaeKalayu День назад
ኣባታችን ከዝህ በላይ ለቤተክርስትያን ጠባቂ ሁነው እንዲቀጥሉ እግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ።(ኢየሓድጋ ለሀገር ዘእንበለ ኣሓዱ ኄር::)
@etiomahider121
@etiomahider121 18 часов назад
እንኳን ደስ አለዎት🙏 በረከትዎ ትድረሰን አባታችን!
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 День назад
የአባቶቻችን ቨረከት ይደርብን አሜን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን🙏አሜን❤
@zmzm9044
@zmzm9044 День назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እርሳን የመስለ አባት የስጠ እግዚአብሔር በእውነት እዴት ደስ እዳለኝ❤❤
@ZeinaRababah
@ZeinaRababah День назад
ይህን ያደሪገ ስለማይናገር ሱጦታዉ እግዜብሄር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@classicstoer4983
@classicstoer4983 День назад
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@Aynadsbelay
@Aynadsbelay День назад
አባታቺን አባገብረኪዳን በእውነቱ እደርሰወ ያሉትን አባቶቺ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 18 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልል" አሌዕለከ ንጉስዬ ወአምላኪየ" ያለው ዳዊት ይሄን ነው... እንኳን ደሥሥሥሥ ያለዎት የኔታ አባታችን.... ለዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ።
@FikertSolomon
@FikertSolomon День назад
እንኳን ደስ አሎት አባታች
Далее
Уезжаю в лагерь
17:57
Просмотров 373 тыс.
Уезжаю в лагерь
17:57
Просмотров 373 тыс.