Тёмный

የአባ ግርማ ማስለፍለፊያ ከጥንቆላ ጋር የተያያዘ ነው || Aba Girma 

Kefyalew Tufa
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

#Aba_Girma #Kefyalew_tufa #Ethio_ortodox_Church

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 634   
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
መላእከ መንክራ መምህር ግርማ ለኛ ለድሆች ለጠፋነው ይኑሩልን የሳቸውን ክፉ ለኔ ለኔ ለሀፂያተኘዋ ይሁን በተረፈ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ ተጠበቁ ብሎናል ከቻልክ ሂድ ወደሳቸው ልቦና ይስጣችሁ እናተ መናፍቆች
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
አሜን አሜን አሜን 🙏
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Menafikis getan mamilek tito fituranin, mutanin, tabotin, haymanotin yemiyamelik new. Wondim/ ehit getan Ende gill adagn tekebelu . Ewunet , menged, hiwot Ene negn . Kalene Wode AB yemimeta yelem biloal ….
@leulmekonnen8078
@leulmekonnen8078 Год назад
@@sweetman5249 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰውን አታመልክም ክብር ለሚገባው ክብር ትሰጣለች እንጂ
@sweetman5249
@sweetman5249 Год назад
@@leulmekonnen8078 Teklehaymanot , Arsema, Giorghis , menelik mindinachew ? Fetari nachew ? Maryam mindinat ? Geta nat ? Tew erasihin atishewud.
@robelyacob5781
@robelyacob5781 Месяц назад
Chele amlaki
@yohanesfesaha3594
@yohanesfesaha3594 3 года назад
አንተ እማትረባ የወደክ ተሀድሶ ማህበረ ቅዱሳንንም ሆነ መምህር ግርማን የማብጠልጠል የሞራል ብቃት የለህም ወራዳ ሠዉ ነህ።
@sete9237
@sete9237 3 года назад
አንተ ደብተራ ሚስጥራቹ ሲወጣባችሁ ዛሪ ኦረቶደክሰን ትሳደባለህ
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 года назад
ማህበረ ቅዱሳንማ ለእናንተ ለመናፈቅ ውጋት ስለሆነ ባችሁ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Taot yemiyamelik wugat lihon ayichilim . Eyesus Geta new . Medan besu bicha new….
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 года назад
ወሬ አንተን ብሎ ጠምጣሚ ምድረ ፓስተር ዳስተር ታድሶ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
😁😁😁😁😂😂😂😂😂ደብተራ ዝም አትይውም
@frezeryrgalem2114
@frezeryrgalem2114 3 года назад
አኔኮ ግርም ሚለኝ ምንም ታሪክ የሌላቸው የሰው ታሪክ ለማፍረስ የሚጥሩ ሰዎች ነው ለኣባታችን ግን ፈጣሪ ኣክብራቸውል
@firehiwotmengestu5125
@firehiwotmengestu5125 3 года назад
Egzyabhare yederese ewekete matate
@dawitzewdu1998
@dawitzewdu1998 3 года назад
እሚአሳዝነው፡የበሰሉት፡ሲስቱነው፡አንተ፡ከፍያለው፡ግን፡ፍሪ፡ስለሌለህ፡ችግር፡የለም
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 3 года назад
ሁለታችሁም ሀይማኖቱን አትወክሉምና ጭጭ ብትሉ ይመረጣል
@asterkiros2549
@asterkiros2549 3 года назад
እሚናጋሩቱን አያቁምና ይቅር ይበላቸው አለ አንተን እንኳን ይቅር አይበልህ ባንተ በቆሸሸ አፍ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትነካም ፍርዱን ታገኘዋለህ በቅርቡ
@abrahamalemneh2599
@abrahamalemneh2599 3 года назад
እርኩስ መንፈስ እየተጠቀብህ ነው ፍጥነህ ንስሀ ግባ። መቸም ነፍስህ እረፍት የላትም። የስድብ አፍ ብቻ።
@weynighebreyouhanns3530
@weynighebreyouhanns3530 3 года назад
እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ አለማወቅህ ሳይሆን ሰይጣን ባንተ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Weyni getan Ende gill adagn adirgesh tekebeyi . Eyesus Geta new .
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA Месяц назад
ሚስጥሩን ስለሚያውቁ ነው ካለመቁጠሪያ ይሞክሩ
@amsaluyitebarek9122
@amsaluyitebarek9122 3 года назад
መጀመሪያ የጠበብከው አንተ ነህ መቸም አትድንም
@alemubekele8597
@alemubekele8597 3 года назад
Xinjiang
@abebebogale695
@abebebogale695 3 года назад
በእዉነት ስልጣነ ክህነት ይዘው በእዉቀት ማነስ እንደዚህ ዝምብሎ በድፍርት ነው የሚወራሩት እራሶን ዞር ብለው ምን እንዳዎሩ ይመልከቱ
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 3 года назад
Eyen Lema ayat ke Egzihabeher Fikadi Yasfeligachuwal.
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
በእውነት ይገርማል
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 года назад
በእጠፋሪስ ያስገባኸው ነው ሚያስቀባጥራችች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ኦርቶዶክስ እየተሳደባችሁ የለበስከው የራሷን ልብስ እኮ ነው እመብርሃን ገና ታስቀባጥራላችሁ
@tube-kl3wz
@tube-kl3wz 3 года назад
እዉነት ነዉ የያዝነዉን ሀጢያት ሳናይ የሰዉ ሀጢያት እናያለን እግሒአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
ውይ እንደው የመምህር ግርማ ስም ካላነሳቹ ካልተሳደባቹ የምትታዩ አይመስላችሁም ይቅር ይበላችሁ
@tedrostesfay696
@tedrostesfay696 3 года назад
ወንድሜ እውነቱን ልንገርህ የእግዘአብሔር ቃል እንዲህ ይለል በመጀመርያ መንግስቱንና ፅድቁን ፈልጉ ሁሉም ነገር ይጨመርላችዋል ይላል ስለዚህ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ደግሞ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ እግዚአብሔርን በማገልገል የኖሩ በየሰዓቱ የአምልኮት ስግደት የሚሰግዱ በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርሰቶስ ሥጋና ደሙ የታተሙ ታላቅ አባት ናቸው ከጥንት ጠላታቸን የሆነው ዲያብሎስ ለመጀመርያ ጊዜ በአለም አደባባይ ላይ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም በቁድሳን መላዕክት ስም ዲያብሎስን ያሳፈሩ ታላቅ አባታችን የኦርቶዶኩስ ተዋህዶ የዘመናችን የሚልዬኖች አባት ናቸው ረዥም ዕድሜና ጤና ለአባትችን መምህር ግርማ ወንድሙ ከመላ ቤተ ሰቦቻቸው::
@tennatesfaye7211
@tennatesfaye7211 3 года назад
አሜን እውነት ተደብቃ አትኖርም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ውንድሙ
@ወንጌልሀበሻዊት
@ወንጌልሀበሻዊት 3 года назад
አንቱ ሰውዬ ወሬዎትን ትተው በይ አዳራሹ የሚያዘልሎትን መንፈስ መተው ይፈወሱ ታዋህዶ አትታደስም
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
በትክክል አትታደስም በማርያም እኔ የሚገርመኝ ትላንት ያነብሁትን ሁሉ እያወሩት ማየቴ
@SaeedAli-ke7yl
@SaeedAli-ke7yl 3 года назад
እግዚአብሔር ይገፅፅክ መተተኛ ነክ እዳትጋለጥ ፈርተክ ነው
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
😁😂😂😂😂😂አቦ ንገሪልኝ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 года назад
አንተ ሲጀመር ደብተራ እንደሆንክ እናውቃለን አይ መናፍቃን ስታሳዝኑ ማርያምን እናንተ እውነተኛ ከሆናችሁ ከአባታችን መምህር ግርማ ጋር ፊት ለፊት ተጋፈጡ እስቲ ምድረ የመናፍስት አየር ማረፊያ😏😏😏😏😏😏😏😏
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 года назад
ትክክል
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 3 года назад
እንዴት ተብሎ የጥልቁ ልጅ ናቸው ከአባታቸው ከአዛዚዬል ወገን ናቸው
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
በምን አቅማቸው😁😂😂😂አጋንት ከመቼ ወድህ ነው ንጉስ ን ቀና ብሎ የሚያይይሔ ደብተራ ምላስ ብቻ😂😂😂😂አባባን አደለም ሊጠጉ በርቀት ሲያዬቸው ነው የሚወድቁት😂😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Mariyam eko mutan nat . Atsim Enkuan eko yelem . Getan gize eyale tekebelu …
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 года назад
I am getting surprised by everyone is blaming orthodox tewahido. This is the sign how much devil control most human beings.
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 3 года назад
እኔ ያሳዘነኝ ልጁ ነው ዝም ብሎ ሳይገባው ይስቃል ልቦና ይስጥህ ።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 года назад
Yemialeksi ken yimetal libonan yistachu😥😥😥
@usuf1837
@usuf1837 3 года назад
መምህር ግርም በአንተ አፍ አይጠራም አንተ ጠንቋይ ደብተራ 🤨🤨🤨እግዚአብሔር ይገስፅ
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
እስቲ ግን ፓስተሮች ሆይ መጥታችሁ ከመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ ተሳተፉ ዝም ብሎ በዩቱብ ሀሜት ኃጢአት ነው እሺ
@msrakalebachew5851
@msrakalebachew5851 3 года назад
ቁጭ ብሎ ስለ ሰው ይፈትፍት እንጂ ስራው ይህ እኮ ነው የዳቢሎስ ስራ እሱ ስራውን እየሰራ
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
መምህር ግርማ አገልግሎት ከሰይጣን መሆኑን ማስረጃ ሱይጣኑን አዘው ሰዎችን ሲያስደበድቡ አይቻአለው ይህ ወዳጅነት እንዳላቸው ያሳያል ሳሰሚታዘዙአቸው ።
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
እስቲ አትዋሽ መምህር መንፈሱ እንኳን ልደባደብ ሲላቸዉ አይቻልም ብለዉ ገስፀዉ ነው የሚሸኙት እሺ
@eliasmesfin7249
@eliasmesfin7249 3 года назад
እንዳያስቷችሁ ተጠንቀቁ በመጨረሻ ዘመን አሳሳቾች ይመጣሉና የሚለውን አስተውለው አላዩም እግዚአብሔር ይመልሶት
@tigestmaru9198
@tigestmaru9198 3 года назад
መጀመሬያጥምጣሙን አዉልቀዉ እግዝሐብሔርይቅርይበላችሁ
@abebechmersha1895
@abebechmersha1895 3 года назад
እባክህ አንተ ሔደህ የእስራኤል ዳንሳን ቀሚስ ልበስ የተቀደሰ ጥምጥማችንን ና ቀሚሱን መልስ። ሌባ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 года назад
ይሔ አስመሳይ ሌባ ነው ውሸታም ቄስ በአንተ አፍ ኦርቶዶክስ አትጠራም 💔🙄🙄
@yeshigalaw5011
@yeshigalaw5011 3 года назад
እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
አሜን
@theartofaction1247
@theartofaction1247 2 года назад
አሜን
@tarikutadetarikutade3275
@tarikutadetarikutade3275 2 года назад
Aba girma rejim edme yistilen sew siyadnu aychalew sew yemiyasamim tenkay beye menderu moltal esun tidegfalachu
@fokado1957
@fokado1957 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፅላቹ እናንተላይ ያለውን የመናፍቅ መንፈስ ነው እደዚህ የሚያደርጋቹ አነጋገራችሁ እራሱ ያስታውቅባችኃል በመንፈስ እደተያዛችሁ በጣም እግዚአብሔር ይማራችሁ
@kwkw2678
@kwkw2678 3 года назад
ጥምጥሙንነ ቃሚሱን ማን አወሠህ ታኩላዋች አፋር ብላ ማምህር ግርማን የሚጠላ ማታችነ አስማታች ብቻነው
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
ኢየሱስን በቡኤል ዘቡል አጋንንትን ታስወጣለህ ያሉት በስህተት ቢናገሩትም ።አጋንንትን በአጋንንት ማስጮህ በጥንት ዘመን መኖሩን ያሳየናል ።ስለዚህ መምህር ግርማ አጋንንትን በአጋንንት ነው የሚያስጮሁት ።
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
መምህር ግርማ አገልግሎት ከሰይጣን መሆኑን ማስረጃ ሱይጣኑን አዘው ሰዎችን ሲያስደበድቡ አይቻአለው ይህ ወዳጅነት እንዳላቸው ያሳያል ሳሰሚታዘዙአቸው ።
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
@@aklilubashe ክክክክክክክክ እምነት ስለሌላቸው ነው አጋንት የጨፈረባቸው እጅ አጋንቱን ሂዱ ደብድቡ አላሉም አባ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 года назад
እይ ደብተራ እባካችሁ ንሰሀ ግቡ ግዜው እልቆል ተዋህዶ ጠባቂዋ እግዚአብሔር ነው እላያችሁ ላይያለውን ዳቢሎስ በፆም በስግደት በንሰሀ ወደ እውነተኛዋን እምነት ተመለሱ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ::
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 3 года назад
Awe tewahdo tebakiwa agzihbhir new lbona ystachuh
@aklilubashe
@aklilubashe 3 года назад
ኢየሱስን በቡኤል ዘቡል አጋንንትን ታስወጣለህ ያሉት በስህተት ቢናገሩትም ።አጋንንትን በአጋንንት ማስጮህ በጥንት ዘመን መኖሩን ያሳየናል ።ስለዚህ መምህር ግርማ አጋንንትን በአጋንንት ነው የሚያስጮሁት ።
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 3 года назад
@@aklilubashe 👎
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
እንዴት የአባ ግርማ ፈውስ ጥንቆላ ይሆናል?
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
እግዚአብሔር ያከበረውን ማንም ሊንቀው አይገባም :: ይህ የምቀኛ መንፈስ ነው:: ጌታ ይገስፀው
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 года назад
@@tesgeredawolde4522 መምህር ተስፋዬ ስለሰውየው መልስ መልሶለታል ደብተራ እራሱ ነው የእጠፋሪስ ሚቀባጥር ነው
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
@@ተመስገንጌታሆይ እሺ አመሰግናለሁ እኛንም በቤቱ ያፅናን ::
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 3 года назад
Lbona ysth ye abstachnn sme aetansa lbsun aewlkn eza dns beth hid zelel kletm glftoch
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 года назад
አውቀሕ ሞተሀል ውስጥ ያለው አጋንት ነው የሚያስለፈልፍሕ በጣም የወረደክ ሰው ነሕ ባንተ ቤት የእመቤቴን ስም ያንቋሸሽክ መስሎሕ ነው ማፈሪያ እንደ አንተ አይነቱ ሰው ነው እባብ ማፈሪያ ይልቁንስ ሳይረፍድብሕ ንስሀ ገባ የሆንክ ኮተት
@hirutzemene6363
@hirutzemene6363 3 года назад
ተኩላ ናችሁ ይቅር በይኝ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሰአሊለነ ቅድስት
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
ዲያብሎስ መልኩን ቢቀይርም ምግባሩን አይተውም ስራችሁን ሲያስለፈልፋችሁ ማየት እራሱ ይገርማል
@theartofaction1247
@theartofaction1247 2 года назад
ይመችህ
@hey1232
@hey1232 2 года назад
👹🔨👹🔨👹🔨
@Mereja-Addis
@Mereja-Addis 3 года назад
በሊቃውንት በሐዋርያት የተመሠርተችዉን ቅድሰት ቤተክርስቲያን እናንተ ሰትተቻት ማየት ያሳዝናል ልቦና ይሰጣቹህ ለንሰሐ ይብቃችሁ
@abrashkasahun6389
@abrashkasahun6389 3 года назад
ይሄን ያህል ሰዎችን ስለፈወሱ ነው ክርስቲያንን የሚለይ ማንም የለም አንተ እራስ መፈወስ አለብህ እግዚአብሔር ይገስስህ
@abrashkasahun6389
@abrashkasahun6389 3 года назад
እውነት ነዉ
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
እሺ የኛ አዲሱ ሰባኪ እንኳን መምህር እኔ እንኳን መምህር ግርማ ያስተማሩኝ በዩቱብ የተማርኩት ጠላት ዲያብሎስን ማንበርከክ ማስለፍለፍ ችያለሁ አንድ ሰው ፀልዮ ስግዶ ፆሞ ዲያብሎስን ማንበርከክ ብቻ ሳይሆን መላእክት ጋር ማዉራት ይቻላል ከፈለክ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ዮሐንስ አፈወርቅ የሞትን መላአክ አስሮ 10 አመት ባለበት አቆይቶታል መምህር ግርማ በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ሰይጣንን ስላስጮሁና ስላወጡ አትበሳጭ እንኳን በመቁጠሪያ በቅዱስ ጳዉሎስ በጨርቁ ብጣሽ ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላው ይፈዉስ ነበር ። እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እዉነትን ስለአስተማረን ።።።።
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
ትክክል ነሽ. ማማየ
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 года назад
Egziabhier yistilin
@kalebbelay7384
@kalebbelay7384 3 года назад
ቆይ የራሳችሁን church ጨርሳችሁ ነው ስለ ተዋህዶ የምትወያዩት
@nolawitkassa4167
@nolawitkassa4167 3 года назад
የሰው ሀጥያት ሲቆጥሩሰ ልክ ነው ጌታ አዟል?የእርሶን ምን ሲሰሩ እንደነበር ማን ያውቃል አሁን ጌታ ጋር ሄደው ነው ከድጡ ወደ ማጡ
@ኮኮብየጌታባርያ
@ኮኮብየጌታባርያ 3 года назад
ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቹ በእዉነት እኅት ወንድሞቼ እሄን እየሰማቹ አትሳቱ አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጌታ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድ ሰዉ ይጸልያል ያለቅሳል እናንተ በሰዉ ለይ ትተቻላቹ መጀመሪያ እኔ ማን ነኝ ብለን እንኝ አትፍረድ ይፈረድብሃል !!! ኦ ርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ኮኮብየጌታባርያ
@ኮኮብየጌታባርያ 3 года назад
@@dawit3135 ኦርቶዶክስ አትሰብክም እንዴ ታድያ? እኔ የሚገርመኝ እናንተ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ አታቅም ትላላቹ ለመሆኑ ገና,አዲስ አመት,ጥምቀት, ስቅለት,አረ ስንቱ እሄን ስናከብር ማንን እያሰብን ነዉ? መጀመሪያ አባቶች እግር ስር ቁጭ ብላቹ ተማሩ። የይሁዳ የያዕቆብ መልክትን አንብቡ የቀድሞዋን መንገድ ትረዳላቹ
@sablesable414
@sablesable414 3 года назад
እኔ ግን ግራ ገባኝ ፍጣሪየ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ አተ ምራኝ ምን አይነት ወሬ ነው በድንግል ማሪያም
@wintanatibebu3821
@wintanatibebu3821 2 года назад
ስንት ብር ቢከፍሉህ ነው እእእ እደዚ የሸመደድከው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kalebbelay7384
@kalebbelay7384 3 года назад
ማህበረ ቅዱሳን ናቸው ማለት ነው የነቁባቸው ማህበሩን አይወዱትም
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 года назад
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ይሁን አሜን
@theartofaction1247
@theartofaction1247 2 года назад
ክብር ለማን ነው
@debasubitew3680
@debasubitew3680 3 года назад
የበግ ለምድህን አውልቀህ የምንፍቅና ትምህርትህን ስጥ፤አንተን ብሎ አስተማሪ ምህረቱን ይላክልህ፤
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 года назад
እረጉድነው ሰይጣን ሻሽጠመጠመ ቄስ ለመምሰል።
@alazar7685
@alazar7685 3 года назад
ፈጣሪ ልብህን ይመልሰው
@samuelxo2596
@samuelxo2596 2 года назад
ሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
@seki1508
@seki1508 3 года назад
አዚህ ጋ ቁጭ ብለህ ከምታወራ ልብ ካለህ መቁጠሪያቸውን ንካ እሥኪ ሥለሚያቃጥልህ አትደፍርም እኛ አንሠማህም መምህር ግርማ የደሀ አባት ናቸው ምንም ገንዘብ ሣይጠይቁ ከእግዚአብሄር በተሠጣቸው ፀጋ ይፈውሣሉ ፡፡ አንተ ደብራ ግን በተሠጠህ ሥልጣን ረብጣ ገንዘብ እየተቀበልክ የሠው ልጅን ታሥራለህ አን ተ ሥታሥር መምህር ግርማ ይፈታሉ እሺ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
የመምህር ግርማ ትክክለኛ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው ከፍሬያቸው ነው የሚታወቀው ድሆችን መርዳት ራሱ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። ኣንተ ኣይደለህም እንዴ እስከ ኣሁን የጠንቋይ ትእዛዝ ኣክብረህ የስንዴ ዳቦ እማትበላ የጠንቋይ ቃል እምታከብር፧ እንዴት ጥንቁልና እቃወማለሁ ትላለህ፧
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 3 года назад
Tsega sila lelachew new
@peace3791
@peace3791 3 года назад
በሽታ ይጠንቁልህ:: በጥፋ ፊትህን ማዞር ነበር
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን እመብራሀን. መልአኩ. ገብርኤል መልአኩ. ሚካኤል. እላ ይህ ላይ. ።።ያለውን. የዳቢሎስ. መንፈስ. ይንቀልልህ ። አተክራስቲያን. ተሆንህ. ታዳ. አፍሪካ. ይቅርና. አለም. ቢሆንስ. ምን. አስጭነቀህ። ልብና።።።ይስጥህ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Amen Aganint be eyesus sim Wode gedel giba. Ye sewochin aimiro yizo tabot bilo enchet teshekimo endizor yemiyaderig ye Aganint Sira be eyesus sim yifires….
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 3 года назад
ሀሀሀ ወይ ጊዜ ስንቱን አሣየን፣ድሮስ ሰይጣን መምህር ግርማን ሊወዳቸው ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የአጋንንት አለቃ ብኤልዜቡል አጋንንትን ሊያስወጣ እንደማይችል ተናግሯል ምክንያቱም አንድ መንግስት እርስ በርሱ ከተጋጨ መቆም ስለማይችል።አጋንንት ሊወጡና ሊጮሁ የሚችሉት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው። ቅዱሳኑም ቢሆኑ ሰይጣንና አለምን አሸንፈዋል፣ቅድስት አርሴማን ታውቃታለህ?አንተ ሀይማኖተኛ ነህ ወይስ ፖለቲከኛ?የእውነት ስለአባይ ግድብ ተቆርቁረህ ነው? አትደባልቅብን ባክህ።
@abrashkasahun6389
@abrashkasahun6389 3 года назад
እራስን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@tigistabate4744
@tigistabate4744 3 года назад
ባንተ አልፈርድም ይልቁንስ እሳቸው ጋር ሂድ ይፈውሱሀል
@tsehayreta6197
@tsehayreta6197 3 года назад
ገለባ አሰር አንተነህ ከመለፍለፍህ በፊት የምትነገድበትን ጥምጣምህንአና ልብሰተክኖ አውልቅ አንተ ጠቋይ ቤተክርሰቲያን ከቤተመቅደሷ ከገፍትራ የአባረረችህ አሰማተኛ ሰለሆክ ነው
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 2 года назад
ዬሰራኤል አምላክ ልቦና ይሰጥህ ክፉ መንፈሰ ነው ከላይህ ላይ ሁኖ እሚያሰለፈልፍህ
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 4 дня назад
ከኦሮሚያ ምስሎችን ሁሉ ሰርዘናል ታቦትም ይቀጥላል መስከረም 30
@ኦርቶዶክስየዘላለምቤ-ፈ1ጐ
የመናፍቃን ቄስ ናቸው ውሸታም
@HMary-hn9iz
@HMary-hn9iz 3 года назад
Ante erkus menfes yalebih menafic Kehdi dyablos seytan min agebah Sile ortodox haimano. Awlikew ye ortodox libsachin ena yetemetemikow. Seytan erkus min agebah leba achiberbarywoc tenkayoch nachu.
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
ውይ ተሕዝኑ ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው እንተ እና እናንተ የምትመስሉ ግን በቅርቡ ጊዜ ታፍራላቹ
@hey1232
@hey1232 2 года назад
👹🔨👹🔨👹🔨
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 года назад
ማርተኛ የከሰርክ ሰይጣን
@yoditmender1732
@yoditmender1732 3 года назад
Egzabhar yikir yibelhi
@tesematesfa9905
@tesematesfa9905 2 года назад
Fetar yibarkachu
@ክዝምረላእየንድንግለይ
መናፍቃት🙄
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 3 года назад
እና ያንተ ትዕቢት ነው ክርስቶስን የሚገልጠው?
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад
እግዚአብሔር ይገፅፅህ እልም ያለ ደብተራ ነው ንሰሀግባ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Getan tekebel . Ewunet , menged , hiwot Eyesus new. Medan be Lela be manim yelem. Meliakit, Maryam, tabot , hayamanot ayadinum….
@yeruhada973
@yeruhada973 3 года назад
እንየ. ካቶሊኻ. ነን. ከኤርትራ. የአባ ግርማ. ቲኪኪል. ከእግዘአብሔር. ነው. እባከቹ. ለርሳቹ. የት. እንዳሉ. መርመሩ. አይሁድ.የሱስ. የመጣል. እይሉ. እንዳይ. መርመሩ. አለፈዎል. እዚ. ግዚ. የእግዘአብሄር. ከብር. እንዳየለፈቹ. መርመሩ. አሰተውዐሉ. በጃኹም. የቀነለይ.
@lidyadesalegn6827
@lidyadesalegn6827 3 года назад
ere men gud nachu endewe min eyasenekuachu nw gin min ayenet setan nw endi yemiyaselefelefachu ebakachu menafekan ke ortodox lay ejachehun ansu yebete kerstiyanua tewekay meselachu hezebun lematalele atemokeru eme berehane lebona tesetachu
@elsa5589
@elsa5589 3 года назад
በጌታ በኢየሱስ ስም ክፉ መንፈስ ይፍረስ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 3 года назад
ከላይሽ ያለው መንፈስ ይፍረስ
@qx1_34zx2
@qx1_34zx2 3 года назад
@@ተመስገንጌታሆይ yancin sayion aykhrim
@elsa5589
@elsa5589 3 года назад
@@ተመስገንጌታሆይ Ene Be Eyesus Ka Zelalam Mot Yedakuti Sawi Nage Gete Eyesus Lachim Yedrasei
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 3 года назад
@@ተመስገንጌታሆይ ኢየሱስ ያድናል
@ndyhdg9951
@ndyhdg9951 3 года назад
😭
@likeaila1727
@likeaila1727 3 года назад
እሄማ ትክክለኛው የድያብሎስ ጨፋር መናፍቅ እርኩስ መንፈስ ነው እንጂ ሰው አይደለምና አታዳምጡት😁😁😁😁😁😁😁😁
@ee1188
@ee1188 3 года назад
Zem bael
@adanechkersa77
@adanechkersa77 3 года назад
ምነው፣አንተከሰው፣ርስአትውድም ቀልእበይበስው፣ትከሸ፣ይምትኖር ለምድላምን፣ከእበቶችጋር፣ ተቀምጣህ፣አትጠይቅምቀላማጅ
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Год назад
ቤተክርስትያንአስተምሮዋከሁሉምበላይእየሱስክርስቶስንአስተምሮዋእደኦርቶዶክስማንምየለምእናተምታቃላችሁሀይማኖታምእውነትነውየምትሰብከውገድላታንምትክክልትሰብካለችጸሎትምልጃቸውለኛምይራዳን
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 3 года назад
ለምን የሰው ቤት እያፈረሱ የሚመትቱ ጠንቋይ ደብተራዎችን ለምን አታወግዙም አስመሳዮች 😭😭😭አያችሁ ክርስትናን በገንዘብ 😭😭😭
@yoli5567
@yoli5567 3 года назад
የእኛ የሚወጣው በጎማ ሳይሆን በመስቀል ነው መጀመሪያ እራስህን ፈትሽ አንተ ላይ ያለ ሰይጣን ስራውን እየሰራ ነው
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
ትህትናን ከአባታችን ተማርን ብዙ እንዳንል የተገደብን ነን ሰይጣን ብዙ ያወራል ለቪው ነው? የሳቸውን ያቀናበርከው ከመናፍቅ ሰይጣን ጋር
@terhasmekonen2551
@terhasmekonen2551 3 года назад
እግዚኣብሄር ልቦና ይጣቹ
@Masiyas-369
@Masiyas-369 3 года назад
ማቴዎስ 10 ⁴¹ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል። ⁴² ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም። ጌታችን ራሱ ኮ ነው በቅዱሳን ስም አዘክሩ ያለው። ምትፈልጓትን ጥቅስ ብቻ ስትመዙ እኛም መግባባት አንችልም። ለማንኛውም በፈለጋችሁት እመኑ ስለራሳችሁ ብቻ እወቁ አትፈትፍቱ።
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 3 года назад
እኔ ቤት ያለው መቁጠሪያ ከቤተክርስትያን ነው የገዛሁት አባታችን አልሰጡኝም ፈውስ ያገኘሁት ምን ትሆኑ።።።።።።
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 2 года назад
ኦርቶዶስ ክርስቶስን ትቶ ሙታንን ፤ ሰዎችን እያመለከች ክርስቶስን የሚያመልኩትን መናፍቅ ሲሉ ይገርሙኛል ። መናፍቁ ጣኦት አምላክው ወይንስ ጌታን አምላክው ??
@yemarkosanbesa3413
@yemarkosanbesa3413 3 года назад
ጠንቋይስ አንተ አስምሳይ አለባበሳችሁን አሳምራችሁ ውስጣችሁ የተኩላ አሁን እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ሊሰጣችሁ ነው ክፉ ለነገሩ እሚቃወማቸው አንተ አይደለሕም ውስጥህ ያለው አጋንት ነው እግዚአብሔር ይማርህ!!!
@KenstCharo
@KenstCharo Год назад
አንተማነህአንተምአለህብትነውአወናባጀችልቦናይስጣቹ😭😭😭😭
@a.m5875
@a.m5875 3 года назад
ከእውቀት ማነስ የተነሳ ብዙ ሰዎች ትችትንና ሳቅን ታበዛለህ። ለምን ጥምጣምህንና ስምህን ለኦርቶዶክሳዊያን አስረክብ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ያለብህን የደብተራና የመተት መንፈስ ይገስፅልሥ።
@ሀረግየሥላሴልጅሀረግ
ጥምጥሙን እና እርእሱን ሳይ ተናድጄ ነበር ጠያቂውን ሳይ ተኩላዎች መሆናችሁን አወቅሁ ስለዚህ የናተ የሴጣን ወሬ ድለሆነ ማዳመጥ አይጠበቅብኝም ።
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 3 года назад
ሁሉም በአስማት ነው እሚሰራ ሁለት አይነት አስማት አለ የአምላከ እስራኤል አስማት እና የሰይጣን አስማት የአባ ግርማ ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህ ባላንጀራችሁ ባይሆንም ባላንጋራችሁ አደለም
@etsegntadsweymreetsegn2811
@etsegntadsweymreetsegn2811 3 года назад
ስለራሳችሁ አውሩ አባታችንን ሲኖዶስ አጣርቶ የሚያቃቸው ናቸው. ምን ትሆኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማንንም ቢለፈልፍ አያፈርሳትም
@rtecujh4666
@rtecujh4666 3 года назад
አስማት ነው ካልህ ይህ ማለት አተ በደብተራውስጥ አለህበት ማለት ነው ሰይጣንን በሰይጣን ማሶጣት አይቻልም። በደናተ ያሉት እኮ ናቸው ቤተክርስቲያን የምታሰድቡት
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጲያ የተናወጠችው እደናተ አይነቱ በየ ጉድጎዱ ሰርጋችሁ የውሸት አለም እያወራችሁ ትኖራላችሁ መከራውም ይቀጥላል የስራችሁን ታገኛላችሁ አሉባልታ ነው የምታወሩት እጅ ስለእምነት ስታወሩ አልሰማሁም ከምታወራው ያስታውቅብሀል
@kidistabebe6303
@kidistabebe6303 3 года назад
የገንዘብ ድጎማ ብዙ ያስወራል ። ክህደትም ትላንት ዛሬም ነገም እስከ ሲኦል ። ተሃድሶ ማለት ወደ መናፍቅ መንደርደሪያ የክህደት ሃሳብ ነው። ምክንያቱም ተሃድሶ ገብተው አሟሙቀው ወደ መናፍቅ ወደ ጨለማው የሠመጡ የኦርቶዶክስ ዘማሪያንና ሰባኪያን እንዳሉ ልቦናችሁ ያውቃል
@asterwagaye125
@asterwagaye125 3 года назад
ስቀሀል ግን የተሳቀብህ እባብ የሚገርመዉ አንተ የምትነቅፋቸዉን አባቶች ልብስ ለብሰህ በእመቤታችን ትገለፍጣለህ እንዳንተ አይነቱ ነዉ ክርስቶስን አቅፎ የሸጠዉ አጋሰስ አቡናረጋዊ በእንዳንተ አይነቱ መጠራት አይገባቸዉም አቡነአረጋዊ በሰማይ መንግስትን ይዘዋል አንተ ግን ለሆድህ ከረጢት ትዋሻለህ አንተ ለምድራዊ ወረቀት ትዋሻለህ ሆዳም ዳቢሎስ
@rotes3106
@rotes3106 3 года назад
ሰይጣንን ጠርተህ ስለ እግዝኣብሄር ብትጠይቀው; ስለ እግዝኣብሄር ጥሩ ነገር ኣይነግርህም። በመጀመርያ እናንተ ሁለታቹ በእምነት ሆነ በ ሃሳብ ኣትገናኙም። ስለ'ዚ ኣንድ ወገን ብቻ ጠርተህ ከምትጠይቃቸው ሁለቱን ብታቀርብልን ታማኝና ተቀባይ ይሆንልሃል።
@melkegrmay3159
@melkegrmay3159 3 года назад
እናተ መናፍቃኖች መፃሀፍን ታነባላችሁ ነገር ግን አትጠቀሙበትም ልባችሁ ድፍን ነው ምክንያቱም የፃሃፍ ቅዱስ በምሳሌ ታስተምራለች እናተ ደግሞ ገልብጣጽሁ ነው ምተረጉሙት እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ ለመላእክት ስልጣን የሰጣቸው ክርስቶስ እንደሆነ አታውቁንም? እግዚአብሄር የሚወደውን ሰው መሾም ወይም ስልጣን መሽጠት አይችልንም? ለምን ይመስላችኋል እግዚአብሄር ለደቀመዛሙርቱ ሐዋርያቶች እናተ ያሰራችሁት በሰማይ የታሰረ ነው እናተ የፈታችሁት በሰማይ የተፈታ ነው ያላቸው እናተ ንስሀ ግቡ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እና ካቅዱሳን እራስ ውረዱ አባታችን አባ ግርማ ደግሞ በእግዚአብሄር የተሰጠ ፀጋ ነው እንጅ በመጠት አይደለም መተታሞች እናተ ናችሁ
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 3 года назад
በመጀመርያ እራስህን መርምሩ ቄስተብየው መምህር ግርማ እንቁ እግዚአብሔር ፅጋ ያበዛላቸው አባት ናቸው አንተ ጠያቂው ልቦናህን ያብራልህ
@halivone7919
@halivone7919 3 года назад
ቆይ ጠያቂው አተ ለምን እመምህር ግርማ ጋር ሄደህ አታየውም የጥቆላ ይሁን አይሁን እዛ ታውቅ ነበር ማስተዋሉን ያድለን እኔኮ ሳይገባን ማውራት ይገርመኛል በጣም እግዚአብሔር ሆይ እባክ እደ ክፋታችን አይሁን አ ምን አይነት ጉድ መጣ ኧረ እባካችሁ ተውን ሚስኪኖች ናችሁ እኮ የራሳችሁ የምት ሰሩትሰ ስታጡ ስለተዋህዶ ማውራት ነው ይጣፍጣችኋል መሰል የተዋህዶ ስም ይገርመኛል ተዋህዶ እኮ ስንዱ እመቤት ናት ከማንም ድጋፍ አት ፈልግም እናተ ግን አቤት ቅዱሳንን የሚያስነቅፋችሁ ማን እደሆነ እናውቃለን ኢየሱስ ክርስቶስ ስን አምላክ ብላ የምታምን ቅዱሳንን የምታከብር ተዋህዶ ክብር ይገባታል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ደስ የሚለው ግን ተዋህዶ እውነት ስለሆነች ሁሉ ይነቅፋታል እሷግን ወደፊት ነው ስለእግዚአብሔር ተነግሮ አያልቅ ስለቅዱሳን ተነግሮ አያልቅም ስለዚህ አሉባልታ ለማውራት ግዜ የላትም ስለናተ እያወራች ግዜዋን አታቃጥልም ዛሬ ቡዙ ተዋህዶን የሚጠሏት ነቃፊወቿ ግን ቢሞቱ እኳን እሚያስታውሳቸው የለም ተዋህዶ ዘላለም ትኖራለች ጠላት ይለፍልፍ የተዋህዶ ልጆች አስተውሉ የሚናገሩት ሌላ ተግባራቸው ለሌላ እርግጠኛ ነኝ ውስጣቸው ሰላም አይሆኑም እሚያወሩትን እኳን አያቁ አቤት ይገርማል ግን ይገርመኛል እኔ ተዋህዶን በጣም እድወዳት የረገኝ ጠላቶቿ ናቸው ምክንያቱም ተዋህዶ እምታስተምረው እራሷን ችላ ነው እነሱ ግን ተዋህዶን ታልነኩ ወሬአቸው አይጣፍጥላቸውም እውነት ነው የምላችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱበእምነታችሁ ጠክሩ ((((ተዋህዶ ዛሬ ነገም ለዘላለም ትኖራለች))))))
@godolias8228
@godolias8228 3 года назад
ማነው የሚሸማቀቀው ለራሳችሁ አስቡ የዲያቢሎስ ምላሶች:እናንተ የምታደናግሩት ከናታቸው ሆድ ጀምሮ ዲያቢሎስ ያሳደጋቸውን ነው። ክርስቶስ በተዎህዶ 24 ሰዓት ነው የሚሰበከው: አንተ የክርስቶስን አደራ የካድክ የምትጠቅሰውን ቃል በልብህ ብትሰማው ቃሉ ዞሮ አንተን ነዉ የሚገልጸው ግን ለምህረት እንዳትጠራ በአስቆርቱ ይሁዳ መንገድ ሄደሃል። ሃጢያተኛ ነፍሴ ስላንተ ተጨነቀ።
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 3 года назад
እናንተ ምቀኞች ማህበር ቅዱሳን ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የአይን ብሌን ነው እነርሱ ገዳማትን በማሰራት የተቸገሩት በመርዳት ነው ግዜአቸው የሚያጠፍት።እንተና ከፍያለው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ስጋ ወደሙን በማሳነስ በማንቆሸሸ ነው የምትውሉት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። ስለክርስቶስ ብትሰብኩ ብቻ ጥሩ ነበር
@subfewaz2883
@subfewaz2883 3 года назад
4:03 lay eyulegn enezih zm blew nachew Orthodoxn lemasedeb new mizorut lju rasu mahteb yelewm ye abatachen መቁጠሪያ የመተት ነው እንበልና የእናንተ ደግሞ የእግዚአብሔር ነው ካልን እስቲ ሰይጣን ያለበትን ሰው አስለፍልፍ ደግሞ አኮ በ19ክ/ዘመን ለመጣ ሀይማኖት እንዲህ ምትባሉት ነገር 🤔
@kebrealmeysamsung9772
@kebrealmeysamsung9772 3 года назад
ይቅርታ አድርግልኚ አተ ክፉ ሰው ልብህን ክፉጠላት ደፍኖብሀል እዳታስተውል አተ ክፉ የዳቢሎስ ገበሬ ነህ ድህነትን የማትሻ እሀዋርያት ፀጋ ተሰቶቸዋል ገዘብ እያልክ አትገብገብ ገዘብ ይዞህ እዳይጠፊ ለነገሩ አተምን ታውቃለህ ብታውቅማ ኑሮ ላደበትህ አድምሞ በኖረህ
@mekonnemekonne9691
@mekonnemekonne9691 3 года назад
ልጅ ሆኜ ያኔ ድሮ ድሮ እንደዚህ አይነት ወራዳ የትውልድ አጥፊ እባቶች እንደሚመጡ እሰማ ነበር። ዛሬ እውን ሆነና ዝቃጭ ነጭ የለበሰና ጠያቂ አየሁ። ለምን ስለሁሉም ከማውራት ሆናችሁ አታሳዩም? እባብ ጥሩ ተናግሮ መርዝ እንደረጨ እናውቃለን። ማህበረ ቅዱሳን ገና በቅዱሳኑ ታግዞ የትናየት ይጓዛሉ። ሀሰት ሰባኪዎች ይጠፋሉ። ፕሮግራሙን በራሱ ሰይጣናዊ ነው። ከቻልክ እስኪ ሞክርና ለተቸገሩ ድረስ ጭቄሶ?
@firebegi9474
@firebegi9474 3 года назад
ቀንም ማታም ሁሌም የመምህር ግርማ ወንድሙ ስም ካልተጠራ ወሬው አይጣፍጥላችሁም አይደል እሳቸው እናንተ ላይ አልደረሱባቹ ምን ያርጓቹ የእራሳቹ ስራ እንዳይገለጥ ማምለጫ መንገድ መፈለግ እውነተኛ ከሆንክ እስኪ ሂድና አግኛቸው በአካል ከዛ እናያለን በመቁጠሪያ ነበር የሚለጥልጡልኝ ምድረ ደብተራ ሁላ አፍቹን ሞልታቹ ስትናገሩ አታፍሩም የስንት ስው ህይወት እያበላሻቹ።
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
አንተ ወራዳ ተኩላ አባታችን የአለም መድሃኒት ናቸው አንተ አይሁዳ ነክ ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ እሳቸውን በማጥላላት ምንም የሚደርስባቸው ነገር የለም ምክንያቱም የሚደርስላቸው የማያሳፍረን የድሆች አባት የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። ለፍልፈህ ትቀራለህ እንጂ ።
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 года назад
አንተ ደብተራ ተራ ንግግር እየተናገርክ ነው ያለህው ጋዜጠኛው ጠይቀህ ልብህ ውልቅ በሎወል ከሳክ ደግሞ ከልብህ መሳቅ ፍየል ነው የመሰልከን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላባታችን አሳስራቹን ነበር ነቅተናል ለዛሬ አልተሳካም ምንም ሞገስየለእም ነጠላ ኢየሱስን ከሆርቶዶክስ በላይ ኪኪኪ
@berhanuhiluf7084
@berhanuhiluf7084 3 года назад
እርኩሱም ወደፊት ይርከስ ብሏል አንድዬ።እግዛብሔርንና ማደሪያውን የጠላ ገና ለክፉ ኣእምሮ አሳልፎ ይሰጠሀል። ዛሬውኑ ንስሀ ግባ
@blackexcellence4l
@blackexcellence4l Год назад
ክብር ለተገባው እንጂ ለጠየቀ ሁሉ አይሰጥም እርሱ የካዱት ያስብዎት እንደገና መወለድኦ ህፃን አድርጓታል በልተው ልፈትፍተው አውጥቼ አረ አባ ፁሙ ይጠነክራሉ
Далее