Тёмный

የአብርሃም ጥሪና የእስራኤል ማንነት ክፍል 01 

elal internationalTV
Подписаться 266
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 июн 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 7 месяцев назад
Wow Dr Mamusha I am proud of you Dr God Bless you !!
@wedemulat1430
@wedemulat1430 8 месяцев назад
Amen Amen 🙏 ❤ 🙏
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 7 месяцев назад
Yes sir
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 Год назад
Amen aba
@getanehfikadu3157
@getanehfikadu3157 Год назад
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@mimimorcos1907
@mimimorcos1907 Год назад
❤❤
@desta9900
@desta9900 8 месяцев назад
❤❤❤
@Rekeb-iz3mu
@Rekeb-iz3mu 4 месяца назад
አግዚአብሔር ቀድሞ ያወቀውን አዳም ባለመታዘዙ የጣለው አደለምን? ጳውሎስ የማይታዘዙ እስራኤልን አይጥልም ብሎ የሚከራከረው አላሳመነኝም! እንደውም ለኛ ብቻ ይገባል ለሚሉ ራስወዳዶች እንኳ የተሰጠው ምሳሌ፣ መታዘዝ እነጂ ቅድሚያ መመረጥ ቦታ እንደሌለው ነው።ማቴዎስ 20¹⁴ ድርሻህን ውሰድና ሂድ፤ እኔ ለዚህ ለኋለኛው እንደ አንተ ልሰጠው እወዳለሁ፤ በገንዘቤ የወደድሁትን አደርግ ዘንድ መብት የለኝምን? ¹⁵ ወይስ እኔ መልካም ስለ ሆንሁ ዓይንህ ምቀኛ ናትን? ¹⁶ እንዲሁ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ፤ የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። እንዲሁም ደግሞ አምላክ መንገድ የታዘዙ የእስራኤል ነብያትና ህዝቦችን ቃል ኪዳን እስከዘላለም የሚጠብቅ መሆኑን አምላክ ቃል የገባ ሲሆን በአልታዘዙ በአመፁ ህዝቦች ላይ ያለው ቃል ግን እንደዚህ ሰፍርዋል፣ ማቴ፣21:41) እነርሱም ክፉዎችን በክፉ ያጠፋቸዋል፣ የወይኑንም አትክልት ፍሬውን በየግዜው ለሚያስረክቡ ለሌሎች ገበሬዎች ይሰጣል አሉት። 🌻ማቴዎስ 21፥43 “ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰዳለች/*ፍሬዋንም/ለሚያደርግ /*ሕዝብ/ ትሰጣለች። ”
@biniyamhussen5484
@biniyamhussen5484 8 месяцев назад
አይ ይሁዱ እያየ ያላመነ በግብዝነት እና ትዕቢት መከራን በራሱ የጋበዘ ፈጣሪዉን በግብፅ በረሀ እያየ ጣኦትን ቀርፆ ያመለከ ዛሬም በትዕቢቱ ዙርያዉን በጅብ ተከቦ እየተነካከሰ የሚኖር ጉደኛ
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
🧐🧐🧐 እየሱስ ክርስቶስ ተነስቷል።
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 года назад
🔩🔩🔩🔨😂
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
እዉነትነዉ ልቦና ይስጣቸዉ
@kidistabebe9461
@kidistabebe9461 Год назад
@@mekdesbeyene8372 amen
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 месяцев назад
ከአዲዎች ናቸው
@MensurMoha-nh6br
@MensurMoha-nh6br 7 месяцев назад
በአይሁድ ማልያ ክርስቶስን 😂😂 አይ ተንኮል አንዴ ሙስሊም መስሎ አንዴ ኦርቶዶክስ መስሎ ሁሌ በግ የመስላቻሁ ተኩላ ሚሽነሪዋች እኛ ሙስሊሞች አልሀምድሊላህ ኢሳን በሰውነቱ በነብይነቱ ተቀብለናል ። 1ነገር አይሁዶች የሚመጣው መሲህ አምላክ ነው ብለው አይምኑም እንዲሁም ይሰቀላልም ብለው አይምኑም በመስቀል የሚሰቀለው እርኩስ ብቻ ነው ።so አይሁድ መስላቹ ፒንጢነትን አትስበኩ አታጭበርብሩ ትንሽ ሼም የለም እምነትን ለመስበክ በማስመሰል ና በመዋሸት
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 2 месяца назад
Si ayhud ante min agabak kiriisiyan ayhud andi naw ye abraham zarre
@lewibelachew7477
@lewibelachew7477 2 месяца назад
ሰማ ከቁራን ላይ ሁሉንም የአይሁድን ነቢያት ከአብርሃም ጀምሮ ቆጥረን ብናወጣቸው መሀመድ ብቻውን ይቀራል አየህ ቁርዓን እራሱ የለ መፅሀፍ ቅዱስ መቆም አይችልም ኢሳ የሚባለው ኢየሱስ አይደለም ነገር ግን ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተወስዶ ተሰጥቶታል ኮፒ ነው ማለት ነው እዛ እራሳችሁን ቻሉ ውሸታችሁን እና ኩረጃችሁን ይዛችሁ ማለት ነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 9 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ ነገር መፅሐፍ ስለ እስራኤል ሲናገር 👉የእስራኤል አምላክ ይላል 👉እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ይላል እስራኤል መሲሕን ካልተቀበለች ድነቷ የቱ ጋ ነዉ ታዲያ? ክርስቶስ ኢየሱስን ካላመነች አልዳነችም ነዋ
@user-jl9oz1cq1q
@user-jl9oz1cq1q 9 месяцев назад
ስለራስህ ሀይማኖት ተጨነቅ
@biniyamhussen5484
@biniyamhussen5484 8 месяцев назад
ግብዝ ናቸዉ እና ግትር ናቸዉ እኛ የተመረጥን ነንና እኛ ባልነዉ መሠረት ትዕንቢቱ ካልተፈፀመ አንቀበልም ያሉት የሚገርምህ ሀዲስ ኪዳንን ይፀየፋታል
@cbbvvcg885
@cbbvvcg885 9 месяцев назад
👎👎👎👎👎👎👎እዉር እውር ናቺሁ የነብይ ጥላት ናቸው
@user-ks6sr1ug8h
@user-ks6sr1ug8h 2 года назад
እየሱስ ዲቃላ ነው እኮ, ለምን ውነቱን አትናገሩም???
@derejeeshetu1731
@derejeeshetu1731 Год назад
ጌታችን`ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገሥታት ንጉሥ የአማልክት አምላክ አልፋና ኦሜጋ ነው፡፡ራእ ዮሐ ም22ቁ13 አንተ እንዳልከው አይደለም ለስድብህ ጌታ ይቅር ይበልህ ዐበይት ነቢያት ደቂቀ ነቢያት ትንቢት መሰረት በእስራኤል ተወልዶ የተናገሩለት ቃለ ትንቢት የቆጠሩለት ሱባኤ ትንቢቱንም ሡባኤውንም የፈደመ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው፡፡እኔና አብ አንድ ነን እንዳለ ዮሐ ም10ቁ30 ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ማር ም 16ቁ16 የሚሻልህ አምነህ መጠመቅ ነው ወዳጄ፡፡
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Год назад
ቆሻሻ አንተም ዲቃላ አልተባልክ ለዚህ የገማ አፍህ ትከፍልበታለህ እግዚአብሔር ዘር ማንዘርህን ይንቀለው ቆሻሻ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 9 месяцев назад
አንተ ነህ ዲቃላ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 8 месяцев назад
የሀሳዊ ነብይ ልጅ።
@biniyamhussen5484
@biniyamhussen5484 8 месяцев назад
በምድር ተቅበዝባዥ እና ተሳዳጅ የሆናችሁት እየሱስን በመካዳችሁ እና በብልግናችሁ ነዉ ዘለዓለም ተሳዳች የሆናችሁት ለዚህ ነዉ
Далее
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 17 млн
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
ТРОЛЛИНГ СКАМЕРА СТАНДОФФ 2
00:59
elal minstry paster kokeb part 04
27:58
Просмотров 913
Your bathroom needs this
00:58
Просмотров 17 млн