Тёмный

ስለ አዲስ አልበሙ የአብዱ ኪያር መልእክት...የሒሳብ አምባሳደር ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ለዛውም የሒሳብ አምባሳደር ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@SADORATUBE
@SADORATUBE День назад
ቤቲ ደስ እመትለኝ ኮሜዲ፣ የኮሜዲያን ቤቲ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk День назад
Ene alewwwwwwwww🙏🙏🙏🙏🙏
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 День назад
ቤቲ ጥሩልብ አላት ምኞቴ ሀብታም ሆና ማየት።
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i День назад
ቤቲን በዚህ ትልቅ ቁምነገር ላይ በዚህ ብስለት በፍፁም አልጠበኩም ነበር። በጣም ይገርማል። ኮሜዲም እንዲህ ቁምነገር ጋ ሲገናኝ በጣም ያምራል። ያራዳ ልጅ ይመችሽ
@JemalMohammed-uf9nl
@JemalMohammed-uf9nl День назад
እንኳን ከሳምንት ሳምንት አደረሰን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga День назад
ኡፍ ዛሬ መዳሜ ከስራ አባረረችኝ አይዞሽ በሉኝ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ አበረታቱኝ ያገሬ ልጆች❤😢😢😢😢
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 День назад
አይዞሽ የፈጠረሽ ጌታ ያውቃል
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 День назад
አይዞሽ
@Hulegebtutor
@Hulegebtutor День назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያውቃል
@manmale9828
@manmale9828 День назад
አይዞሽልኝ የኔ እህት፣ አላህ የበለጠውን እድል ይስጥሽ! ጠንከር በይ ሀበሻዊ ጀግና ሁኚ
@YohaniseTemesgen
@YohaniseTemesgen День назад
Ayzosh yeteshale limeta silehone new
@techsador
@techsador День назад
ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u День назад
لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَ آءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 День назад
ቤቲሻ በርቺ በራስሽ ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁን የልጅነት መልክሽ ተመለሰ
@mimieska2802
@mimieska2802 День назад
ማይ ሶርባን ልጆቹ በደንብ እራሳቸውን እንዲፈትሽ አድርጋችኋል በልጀ ስላየሁት አመሰግናለሁ ነገር ግን 2015ላይ በነበረው ውድድር ልጆቹን ቃል የገባችሁትን ነገር ያለመተግበርና ተቀናጂቶ ያለመስራት ይታይባችሆል እስካሁንም ቃላችሁን አላከበራችሁም ወደንግድ አዞራችሁት ልፋታችሁን ቀላል ባይሆንም ከልጆቹ የሚገኘው ገቢያችሁ ጥሩ ስለሆነ ቃላችሁን አክብሩ ሂሳብ ብቻ ሳይሆን ታማኝነትንም አስተምሯቸው ለልጆቹ ሰይፉም እንደዚህ አይነት ነገር ስታቀርብ በደንብ አጣራ እና ምክንያታዊ ሁን
@nebatube3260
@nebatube3260 День назад
ቤቲዬ ይገባታል 👏👏👏👏👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u День назад
ለ አብዱ ኪያር لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)
@aderaw12
@aderaw12 День назад
ሴፉ መላጣነት ያምርብሀል እዳታስተክለው👍👍👍🙏🙏🙏💪💪💪🙏🙏🙏❤❤😂😂🙏🙏
@hanateshome3723
@hanateshome3723 День назад
ሴፍሻ እናመሰግናለን
@rebekataka7425
@rebekataka7425 День назад
የ 'ጨ'ጉዳይ ግን በጣም አሳሳቢ በአገርጉዳይ ሚታይ የሚገባ ባይ ነኝ😂😂😂ጋይስ ተያይዘን ጨለልን😢😂😂
@Siinan-ro6dr
@Siinan-ro6dr День назад
You and my father look alike Sefusha that's why I love to watch your shows ❤❤❤
@keyayene3325
@keyayene3325 День назад
ጎበዝ ናቸዉ እኔ በሰዉ ሀገር እዋኛለዉ ብዬ መአበል መጣና መሀል ድረስ ወስዶኝ ኡኡኡ ድረሱልኝ ብዬ ቀዉጬ ነዉ ሰዉ መቶ ያተረፈኝ ከዛ በዃላ ዉሀን በብርጭቆ እንጂ እፈራለዉ😂😂😂😂😂😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o День назад
love you my brother
@AbubekerAbdu-lo6mp
@AbubekerAbdu-lo6mp 23 часа назад
ሰይፉሻ አፍሪካ ድንቃ ድንቅን ለምን እንዳልከፈለን ጠይቅልን አንተ ትሻላለህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd День назад
ቤቲ😂አንች እኮ የአራዳነት ጥግ ነሽ በርች ትችያለሽ❤
@natiseyfe2488
@natiseyfe2488 День назад
Second
@user-ht8qr3dn3d
@user-ht8qr3dn3d День назад
Thank you seifu your last sick people besides your entertainment
@xFlavoriax
@xFlavoriax День назад
,አስራ አንድ መቶ ...አስራ ሁለት መቶ...አስራ ሶስት መቶ ብር መቁጠሩ ስህተት የለውም። በነጮችም ቢሆን..Eleven hundred...Twelve hundred etc ብለው ይቆጥራሉ። እራስ አለማወቅ ሌላው አላወቀም ማለት አይደለም።
@AbubekerAbdu-lo6mp
@AbubekerAbdu-lo6mp 23 часа назад
እኔ ሀፉ አልልም አፍሪካ ድንቃ ድንቅ ማንነቴም አቡበከር (ረጅም ምላስ)
@AbuMehir
@AbuMehir День назад
ሰይፉ 7 ሰው ነኛ ❤❤❤❤❤❤
@kdem8
@kdem8 День назад
Seifu seifu denke sew esti egna enshelemew ewent betam deg na tebabari sew new Egezeabhare yebarkehe.Betty demo hulem akerebelen kechalk
@AbubekerAbdu-lo6mp
@AbubekerAbdu-lo6mp 23 часа назад
ወሏሂ ለእኛ ቃል ገብተሀል አሁን ግን ዋሸህ ለምን ?ሰይፉሻ ብጠይቅልን ለምን ዋሸን
@lalitsparshe7711
@lalitsparshe7711 День назад
ቤቲዬ የኔ ሳቂታ
@dearbabbh
@dearbabbh День назад
❤❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq День назад
አረሰይፈምንሆንህ የኔአሰሪም ሳምንቱ እንደዝህሚጋዝ የእግር ኮሮና ብያችሀለሁ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd День назад
ቤቲ❤
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 День назад
Seifu Dedebe Denkoro Dengay Akatary yeabiy ashkabch tubo nehe
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd День назад
Bateyaa❤❤❤❤❤
@AbubekerAbdu-lo6mp
@AbubekerAbdu-lo6mp 23 часа назад
አፍሪካ ድንቃ ድንቅ ሽልማት የለዉም ስትል አታፍርም እኛን ታዲያ ለምን ሽልማት አለዉ አልክ እእእእእ እስኪ ንገረን
@natnaelkiti3011
@natnaelkiti3011 День назад
ይሔ ባለማሲንቆ ስራህን እንዳይቀማህ ሰይፉ
@user-xz4lh1rw2b
@user-xz4lh1rw2b День назад
Seifesha k 1000 belay Demoz sekeflew belaw belew belo yemikotre lej awekalehugn
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 День назад
Ye che mebete tekerakari enamesegenalen
@AbdelaAbde-pr3zq
@AbdelaAbde-pr3zq День назад
ከስቷል በሰላም ነው
@MuradMohammod
@MuradMohammod День назад
ሰይፉ አብዱኪያር በቡዳ በልተከው ነው ከሳ በዛው አሜሪካ ስትሄድ ትፋለት በናትህ
@Befike_React
@Befike_React День назад
❤❤ ሰዎች አዲስ ጀማሪነኘ አበረታቱኝ❤❤❤
@kisdistteklu2306
@kisdistteklu2306 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FanthuntegebarDelele
@FanthuntegebarDelele День назад
አወድሽ ነበር ሜካፐሽ አስጠላኝ
@user-ii6mw1qn9g
@user-ii6mw1qn9g День назад
Abd🤩
@kassechsintayehu4499
@kassechsintayehu4499 День назад
Edit Amharic in the subtitle........!
@elaybright8884
@elaybright8884 День назад
OK ለምን እሩጫ ብቻ ታዲያ በዋናም እኮ ክብረወሰን መያዝ ይቻላል ሀብታም ያደርጋል ታዋቂ ያደርጋል ለምን ችላ ይባላል በደንብ ትኩረት ይሰጥበትና በደንብ ይሰራበት አበሻ ነቃበል ትላለህ ይቻላል በአለም ምርጥ ዋናተኞች መሆን አለብን።
@___d_a_g_i_
@___d_a_g_i_ 21 час назад
Satenkebaly ema atewerjim ancih jenam secaram
@selamawittt
@selamawittt День назад
1st
@Ngat361
@Ngat361 6 часов назад
ባለማሲንቆ እስኪ ዝም በል ጥልቅ ጥልቅ አትበል
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 День назад
ጨ የኮርዳር ልማቶች ካገኙት ያፈርሱታል
@sanwoo2708
@sanwoo2708 День назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤ 5:56 5:57 5:58 6:00
@mahseid7243
@mahseid7243 День назад
Masinko mechiw mlasun bikens kedem kedem yabezal ydebral
@azebe858
@azebe858 День назад
አቶ ሰይፉ ፋንታሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስህል አድኖ በወርቅ የሳላት ልጅ አቅርበው በቃ አንተ ኦርቶዶክስን አመት በአል ካልሆነ በስተቀር አታቀርብም ማለት ነው መርጦ አልቃሽ አትሁን
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 День назад
How old are you guys ? “Antu “
@mogesaman6323
@mogesaman6323 День назад
Betam kemtastelagn seat anda nech
@tgatube4990
@tgatube4990 День назад
ኧረ ሰይፍሻ አሁን ክረምት ነው ደራሸ ውሃ ይበዛል ዝናቡ ሲያቆም ማወዳደሩ ይሻላል ለደህንነታቸው
@amelanayir7981
@amelanayir7981 День назад
Semere baryawun yemeselalu 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagieditor
@dagieditor День назад
first viwer me
@davodavo1654
@davodavo1654 День назад
የሚገርም ነገር እኮ ነው ሰይፉ አሁን እድሜዬ ከሃምሳ በታች ነው ብለህ ነው አቶ መልካሙን አዋሳ ሐይቅን በዋና ያቋረጡትን ሰውዬ አንቱ የምትላቸው። ሲሆን ሲሆን እሳቸው ነበሩ አንተን አንቱ ማለት የነበረባቸው።
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 День назад
ትክክል 😂😂😂 ወደ አርቱ ከገባ እኮ አርባ አመት ሊሆነው ነው አብሮት ያለውም ሰውየ ጋሸ ሲል አይሰቀጥጠውም
@solesole9648
@solesole9648 День назад
ሰይፍሻ ሰውየው አንተ አትበልጠውም
@hafman5628
@hafman5628 День назад
አትንከባለይ ያልሻትን ክፉ በሽታ አንድ ቀን ዋጋ ትከፍያለሽ ቤቲ ሿሿ
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 День назад
54 years not that old,How old r u seyfu?? Gasha and erso eyalek awerah eko....yedenekadenk sewoch akerabew edemaw senet new...??
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 День назад
ትክክል ታናሻቸው እኮ ነው 😂😂😂😂
@natnanelendashaw8975
@natnanelendashaw8975 День назад
11;23 layi gedayi nwe😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@eliyastaame8647
@eliyastaame8647 Час назад
ቤቲ አትከባለይ
@user-hd7jd1ui9o
@user-hd7jd1ui9o День назад
ጨረቃን ለማን ተውካት ጨ አደለችንዴ?
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 День назад
እኔ የአለማየሁ እና የሃሊማ አለመባዳት እስካሁን እየገረመኝ ነው!!
@amazingworld8175
@amazingworld8175 5 часов назад
ከ አውስትራሊያ የሚመጡ አላለም 😂😭
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r День назад
ሰይፉዬ ዬኔ መላጣ ታስቀኛለህ እኮ😂
@Bellanegn
@Bellanegn 21 час назад
Er balmasinko zim yibel esty zim ybel ymetelu
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 День назад
Lemendenew temelekachoch yemayetayut???weyes sew yelem chebecheba new??🙄🙄🙄
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 День назад
DNQ KOMEDYAN BATI WANOS ENKOAN DENA METASH!!!!
@genbaw542
@genbaw542 День назад
ሰይፉ ከ ጨ ጋር ጠብ አለህ እንዴ?
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 День назад
Yebegonet???denegayras ...sewbela...
@user-rf5lv1kq4e
@user-rf5lv1kq4e День назад
Bete gena ahun gena seti honechim seti meselechim
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l День назад
ጫት የሚበዛ ጨብሶ ጨ ሊበዛ ይችላል ልጁ ግን አይመስለኝም!!!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 День назад
Dé #ማሲንቆ Man Is Annoying🤯
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o День назад
mecha zenbi ytfale
@KbGg-mg9go
@KbGg-mg9go День назад
echen koshasha atakrbat mnm ataskm stdbr mjmreya 🚬 🚬 🚬 meshtw afoana lbsoan ttatbaw
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 День назад
Bet mirt yarada lig nat
@genetmoges5608
@genetmoges5608 День назад
ሰይፉና ድንቃቃድንቅ ምታቀርበው ሰውዬውን 54 አመቱን ታናሻችሁን ሰውዬ አንቱ ስትሉ አታፍሩም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 День назад
😂😂😂😂😂
@peaceselam4562
@peaceselam4562 День назад
🤣🤣🤣😁😄😁😁
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 День назад
ሰይፉ ግን ታናሻችሁን የ54 አመት ሰው ጋሸ አንቱ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ሁለታችሁም ሰይፉ ወደ ጥበቡ አለም ከገባህ እኮ 30 አመት አልፎሀል 😂😂😂😂
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 День назад
Echi cherak demo
@eskedar4431
@eskedar4431 День назад
እቃወማለሁ ኮንሰርቱን ስንቱ የአማራ ህዝብ በሰቀቀን እያለቀ በግፍ እየተገደለና እየተፈናቀለ ማንኛቺሁም ድምፅ አልሆናቺሁም የተቃዉሞ የሰላም ጥሪም አላደረጋቺሁም እነ መርጦ አልቃሾቺ 😢😢😢😢 ከሌለህ የለህም መሆኑ ነዉ ወርቅ ስለሚያመጡ ገንዘብ ስላላቸዉ ልታሽቃብጡ ነዉ እንደመሸ አይቀርም ለአማራ ህዝብ ይነጋል❤❤❤❤ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ🎉🎉🎉
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 День назад
ጋዜጣ
@abdiman7785
@abdiman7785 День назад
እሱን ምን አገባው አንቺ ገለመሌ 😂😂😂
@Highvibeshabesha
@Highvibeshabesha День назад
😅😅😅 እረ ፈረሳይዎች አላሉም
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 22 часа назад
Duketam i hater so much, gize yemayalf mesluat be tornetu gize tkeldbn neber. amedam
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 День назад
አንተ ግን አንቱ ስትል አታፍርም
@user-ml5qm6kp1f
@user-ml5qm6kp1f 19 часов назад
ሴፍሻ ጩህት ይሰማኛል ሱፍህን ሆድህ ላይ ያያዘዉ ቁልፍ እየጮኸ ነዉ በሆድህ ተገፍቶ ሆድህ ግዛት እያስፍፍ ነዉ
@ሀገሬኢትዮጽያ
@ሀገሬኢትዮጽያ 13 часов назад
ወንድሜ ጭንቅላትህ ብቻ ቀረ አኮ!!!??? እኔ የምልህ እንዲያው ከኋላህ ግን አይተህው ታውቃለህ ? እረ ቅልህ ብቻ ቀረ????!!!!
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 28 минут назад
አንተ ባለጌ ታላቅ ወንድም ወይም አባት የለህ ስድ አደግ እንዳይለመድህ በሰይፍሻማ አትምጣብኝ ዋዋዋዋዋ!!!
@Alfa_tube40
@Alfa_tube40 День назад
ቤቲ እምትባለው ቆሻሻ የሆነች ሴት,, ለጫትና ለመጠጥ ብላ,, በይ የተባለችው እምትል ማሐይም ነች;; ፊት ለፊት ላገኝሽና እንዴት ልክ ልክሽን ነግሬሽ ይዋጣልናል,,እቺ ሰካራም🤨🤨🤨
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo День назад
ስድብ ይቅር!! ፍት ለፍት ስትገናኝ አዉራት ለዚያውም በሠይፋ ሾው።
@henokgebremariam8526
@henokgebremariam8526 День назад
ምን አረገች ?
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 День назад
😂😂😂😂😂የሆንሽ መደሬ ነገር ነሽ የሰፈር ወሬ ሚዲያ ለይ አረ ነውር ነው ጎዳና አደግ ነሽ እዴ ግብረገብ አልተማርሽም 😵‍💫
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u День назад
لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)
Далее
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 484 тыс.
НЕ ДЕЛАЙТЕ УКЛАДКИ В САЛОНАХ
00:43
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
Просмотров 18 тыс.