Тёмный
No video :(

የአታላይ ወንድ ቃላቶች  

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

I AM WINTANA YILMA AND I WILL HELP YOU IMPROVE YOUR LOVE LIFE.

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 91   
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን 🥰
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Год назад
ለነዚህ ጣፋጭ ምክሮችሽ እናመሰግናለን
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 Год назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት እናመሰግናለን!!
@jskahha1623
@jskahha1623 Год назад
ዊንታየ እናመሠግናለን ልክክክ ነሽ የኛ ቅመም❤❤❤❤
@user-fe7lo8kb3o
@user-fe7lo8kb3o 5 месяцев назад
የኔፍልቅልቅ❤😊የሴቶች ተቆርቋሪ❤
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b Год назад
Yene liyu Seti Siwodishiko Tebareki ❤ዊንታየ የኔ wudi ጌታን በጣም ነዉ ምወድሽ ❤
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Год назад
ደርሶብኛል ግን አባርሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ችግር የጓደኛ ማጣሪያ ወንፊት ነው በሰው ተከብቤ ለካ ብቻዬን ነበርኩ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
የኔ ምርጥ ሀሪፍ ትምርት ነው በርች❤❤
@TkTk-sp2xs
@TkTk-sp2xs Год назад
የኔ ልባም ሴት እወድሻለሁ! በዚዉ ቀጥይ የኔ ልዩ😍😍
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Год назад
እንዴት እንደምወድሽ ከልብሽ ነው የምትይው እውነት የሆነ ነገር ነው ያልሽው በጣም ነው የማመስግንሽ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ 😘😘😘 ❤❤❤❤
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Год назад
የኔተወዳጅ። 😅😅😅😅😅😅😂😂❤❤❤❤❤ስጀምርው። በስቅበደስታነውእምጨርስእኮ። ቅመም። ስወድሽእኮ
@NetsanetGitagun-id3le
@NetsanetGitagun-id3le 8 месяцев назад
እው ነ ት ሽ ንነው የኔ ቆንጆ ት ክ ክ ል ❤❤❤
@zarabekele2918
@zarabekele2918 Год назад
ኑሪልን ዊንታዬ❤❤❤
@edenkibret6686
@edenkibret6686 Год назад
❤❤❤❤nur ilgn😊🎉
@rozina3913
@rozina3913 Год назад
ዊንታዬ የምትመክሪውና ምትናገሪው ነገር አስተማሪ ሆኖ ሳለ ግን አንዳንዴ ዝም ብለሽ በደፈናው ትፈርጃለሽ። እወድሃለሁ ለማለት የቸኮለች ሴት ሁሉ አታላይ ናት ወይም ውሸቷን ነው ማለት አይቻልም ። ሴት ልጅ ከልቧ ስታፈቅር ሳታስበው በተደጋጋሚ እወድሃለሁ ትላለች።
@zintseid2032
@zintseid2032 Год назад
❤በጣም👌አሪፍ ምክርነዉ ከብዙ መዘዝ ያድናል
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Год назад
አንቺ የሴት ምሁር ተባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤
@MuluAbreha
@MuluAbreha 10 дней назад
100%
@sammycool3686
@sammycool3686 Год назад
በጣም ውጤን ነው ያነበብሸው በረች የኔ ቆጆ
@AlemNega-cz4cq
@AlemNega-cz4cq 8 месяцев назад
እዴት እደምወድሽ ዊንታየ❤❤❤
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 9 месяцев назад
🙏💎❤️🌹🌹🌹
@Tube-kj7ee
@Tube-kj7ee Год назад
ባች ብዙተምሬለው እድመረምርም አርገሽልኛል ትለያለሽ❤❤❤❤
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Год назад
ዊንታዬ በእውነት ምርጥ ሰው ነሽ እኔ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
@eimanlove
@eimanlove Год назад
በጣም እናመሠግናል የኛ አስተዋይ❤❤❤❤
@AlemNega-cz4cq
@AlemNega-cz4cq 8 месяцев назад
የኔ ምርጥ መምህር በትክክል ገልፀሽዋል
@natinati1714
@natinati1714 Год назад
ዊንትዬ መቼም በወንዶች ላይ ዘምተሻል ክክክክክክ እየቀለድኩ ነው የሆነ ታሪኳን የሆነች ልጅ አጫወተችኝ እስኪ ውንታን ልጠይቅልሽ አልኳት የብዙዎች ጥያቄ ነው ከተዋወቁ 7 አመታቸው ልጅቷ ውጭ ናት ልጁ ሀገር ቤት ነው ጥሩ በሚባል ደረጃ ይህን ያክል ጊዜ አሳልፈው ምን ሆነ ምን ነካው እስኪባል ሰበብ እያሳበበ ቴክስትም ደውልም አድሮ ውሎ መመለስ ጀመረ ግን ጠፍቶ ሲመጣ ጠፋሽ ይለኛል አለች እራሱ ጠፍቶ ዛሬ ይልሳበው ነገ ደግሞ ሌላ እቅድ ያወጣል በቃ ግራ ገብቶታል ወይ አይሄድ ወይ ይዞ አልያዘት አስሮ ቀን እያስቆጠራት ልጅቷ መፍትሄ ትላለች በርግጥ ከፈጣሪ ነው ግን ደግሞ ምክር ትሻለች
@tg.tg1
@tg.tg1 9 месяцев назад
አይሆናትም ንገርልኝ
@selamhyredin2284
@selamhyredin2284 Год назад
Thanks a lot wintaye
@user-slj9ho3nj5d
@user-slj9ho3nj5d 9 месяцев назад
AMESEGNALEHU BERCH
@Salam-bx3zb
@Salam-bx3zb Год назад
Thank you ❤❤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Год назад
Thank you for information
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
እኔም አልፌበታለሁ አሁን ላይ ያን ጊዜ ሳስበው ህልም ቢሆንልኝ እላለሁ ብቸኝነቴ በወንድ ብቻ አይደለም በሴትም ብዙ ችግር ደርሶብኛል።
@FerhiwotKidane
@FerhiwotKidane Год назад
ዊንታዬ ,ሀሳብሽ ደስ ይላል
@user-hs3tz7tg8k
@user-hs3tz7tg8k Год назад
የኔ ቆጆ ዉስጤ ነሽ❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤
@RozaRoza-ir3du
@RozaRoza-ir3du Год назад
Ene yalehubat ngr eha new erasu sefaleg Bicha new meyagegna ene sedawel Ayanesam text aymalesem gin Kane gar matagnat sefalege Bicha new medawelawe abron kadern bohale ayedawel silk aynesam ene damo betam new mafakerahu ebakachu ehitoche mekerachun setugn Kaze hiwot mawotat falegalew
@user-yk1oe7et8i
@user-yk1oe7et8i Год назад
ዊንታ የኔ ምርጥ መምህር
@dinkenshmisganaw6897
@dinkenshmisganaw6897 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Год назад
እናመሰግናለን!
@NetsanetGitagun-id3le
@NetsanetGitagun-id3le 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ጥ ሩ ት ም ር ት ነው አ ድ ና ቅ ሽ ነ ኝ
@Lala-xb9db
@Lala-xb9db Год назад
እውነትሺንነውእሕትዬ
@fre5837
@fre5837 Год назад
Thanks ❤❤❤
@tg.tg1
@tg.tg1 9 месяцев назад
ጌታ ሆይ she is right by the way 😂 በሳቅ ነው የጨረስኩት
@didijssk5576
@didijssk5576 Год назад
Wenta fiker❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lidiyaayalew8137
@lidiyaayalew8137 Год назад
🙏
@tetetety3946
@tetetety3946 Год назад
Amesgnalehu tleke tmehrt nw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etifsemre4263
@etifsemre4263 Год назад
ትለያለሽ❤❤
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
Yegna negste enwedshilan💚
@bizualemmossiye
@bizualemmossiye Год назад
አረ ተይኝ እህቴ እኔም ደርሶብኛል ግን ደግሞ በሰዓቱ ጎድቶኝ ነበረ አፈር ይብላ ለስሜቱ ብቻ ነበረ የምፈልገኝ ይሄ ብስብስ 😀😀😀😀😀😀
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Год назад
ሱባኤ ያጂ ,ስለት ተሳይ የኔእህት አይዛሽ
@tsehaymurga163
@tsehaymurga163 Год назад
Woooooooo❤❤❤❤
@ayiniman9172
@ayiniman9172 Год назад
My lovley tichear 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin Год назад
ዌንትየ ምን ኣለበት ኣንቺ ከኔ በፊት በተወለድሽ ይህ ኣለማወቅ ስንቴ ተጎዳሁ።
@djhs5348
@djhs5348 Год назад
አመስገናው ውዴ ❤
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Год назад
👍
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v Год назад
❤❤❤
@user-jt8vk2co3q
@user-jt8vk2co3q 6 месяцев назад
Ina widochine bhiree tangrishe yesetochiene bahirese atworime wodie bichanwu galane mifaligawu?
@Berkat-rm8wq
@Berkat-rm8wq Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Год назад
Galatoomii baay'ee
@user-yr2hy6zf1z
@user-yr2hy6zf1z Год назад
🙏🙏♥
@tsehaymurga163
@tsehaymurga163 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h Год назад
❤️😘😘😘
@faas1176
@faas1176 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@kholoudalhammadi8379
@kholoudalhammadi8379 Год назад
❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
🙏🙏🙏
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 Год назад
Setochu begna lay endeyamsthu eyadeegish ko new anchi 😊
@wintanayilma
@wintanayilma Год назад
Set asteway kehonech wendoch tenkara redat yagengalu eko
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Год назад
😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤
@user-dr4oc7dv1b
@user-dr4oc7dv1b 6 месяцев назад
እህቴ አድጥያቄልጠይቅሽ😢ባካችሁ መልሱልኝ ልጂጋ ከገር ነበር የምንተዋወቀው ከዛእኔወደሠውሀገርመጣሁ እሡም አገባ እኔም በንደት እሡንለማናደድ አገባሁ😥😥 ከባሌምጋ አልተሥማማሁ ከሡውጭ ማሰብ አልቻልኩም 😥😥😥 የሄናልብየ ያላሰብኩት ነገር ተፈጠር😭😭😭😭ያከሆነቧሀላ ከባሌምጋ ተለያየን ልጂም ሚስቱን ፈተ ባች ምክኒያት ነው ይለኛል ከዛ መጣ አሁን እያወራንነው ግን እደፊቱ አይደለም ተቀይሯል😭😭አሁንምንደማረግ ግራገብቶኛል አድበሉኝሲ💔💔💔💔💔💔
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l Год назад
Enam.tagdeclh
@user-iv1sm3jl4q
@user-iv1sm3jl4q Год назад
እኔ ገና ስተዋወቅ ስልኩን እጎረጉራለሁ እዛው እጠላለሁ ወይ ከግብዣችንበኋላ የሆነ አቃቂር አላጣም ወይ ቺክ ከነበረቺው አለቀ እንደው እንደት መውደድ እንዳለብኚ መማር አለብኝ መሰለኝ
@SelamTamrat-ry7ju
@SelamTamrat-ry7ju Год назад
tawekiyalesh ahun kawerashachew negeroch be andu tetalye neber awetashige amesegnalew....
@getugebrale1044
@getugebrale1044 Год назад
ለወድ ያለሽ አስተሳሰብ ጥሩ አይደለም ተመለሺ አሳብሽን አስተካኪ ለምን ሁልጊዜ ለሴት ታዳያለሽ አስተሳሰብኝ ጥሩ እንዲሆን እመኙልሻለው
@wollo-fz3hy
@wollo-fz3hy Год назад
ክክክክክ እዉነት ነዉ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
ትክክለኛዉን ነዉ የምታስተመረን የገባዉ ይግባዉ ያልገባዉ ከብት ስገባ ይገበዋል ኦኬ ዊንትዬ ኑሪልን የሴት ልጅ ልቧ እንደ ጡቷ ነዉ ከመባል አተረፍሽን ❤❤👍👍
@helengrbrmariam7625
@helengrbrmariam7625 Год назад
ጉበዚ ነሸ አንች ጠንካራ ነሸ
@newph4794
@newph4794 3 месяца назад
ይሄ ነቅሎ ሯጭ 🤣🤣
@dayanNFNF
@dayanNFNF 7 месяцев назад
,😂ene mn hognye new ltdar malgwagaw24 honegn ko gn alasbewm bka
@tsigay1219
@tsigay1219 Год назад
Lebzu amt be silk awrtnl ye sefre lije new gn enam sedt new ylhut esum sedt new yalw ahun lagbshi eylgn new nay engbabeylgn new mn leblew
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Год назад
Miste 🤣😆bizu agatimongal
@bersahina8262
@bersahina8262 Год назад
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Год назад
አታፍሪም በአሁን ጊዜ ይሄ ቪዲዮ ስትሰሪ በአሁን ሰዓት እኮ ሴቶች ወንዶችን እየደፈሩ ነው ለዛውም ተደራጅተው ከሁለት እስከ አምስት ሴት ሆነው አንድን ወንድ መጠጥ እያጠጡ ወንጀል እየሰሩብን ነው ዘመኑ ተገላቢጦሽ ሆኖል የወንድ እጥረት በዝቶል በአገራችን በጦርነቱ ስላለቀ መሰለኝ እጥረት ያጋጠመው ሌላው የሴቶች ጉድ እድሜ ለቴክኖሎጂ እየተጋለጣቹነው ምድረ ወንበዴ😁😁😁
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-lh8oe7lv1s
@user-lh8oe7lv1s Год назад
😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ሥላሥረዳችን ቅናት መሠለብህ ቱቱ
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Год назад
kkkkkk
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 Год назад
ቀዳዳ አሮየነሽ ሽንትሽ የቀዘቀዘ
@selamawityishak2384
@selamawityishak2384 Год назад
ዋጋ ያላት ትከብድሀለች።ላንተ ተራ ሴቶች ነው ሚገቡህ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Год назад
​@@selamawityishak2384ሳህየ😂😮
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
አንተ ከሌቦች አንዱ ነህ እመነኝ ምነዉ ደም ፈላ !!!!!?
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ደደብ አትቀደድ ተነቅቶብሀል እሚሸወድ የለም ከዚህ በኋላ
Далее
버블티로 체감되는 요즘 물가2
00:15
Просмотров 1,2 млн
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 167 тыс.