Тёмный
No video :(

የአነጋጋሪው አባት እና የጋዜጠኛው ግብግብ | ከቦሌ የተመለስኩት በቤተክህነት ሀላፊዎች ነዉ 

Egregnaw Media - እግረኛው
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 253 тыс.
50% 1

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በምህረት አስባት 🙏 ደሀው በረሃብ በንሮ ውድነት ተሰቃየ
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Год назад
እስኪ የጋዜጠኛዉ አድናቂወች❤❤❤❤
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 Год назад
bayemchegem Sewyem waza jart ayedluem
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Год назад
እኔ
@mary-cx9zu
@mary-cx9zu Год назад
ሲጀመር እርሶ ኢትዮብያልየምትባልሀገር ኤልዛቢልናትብለው ምንላደርጉመጡ ለሹመትብለውነበርየመጡት አልተሳካም አሁን እርስ ንብ ልክ ሀይማኖት አባት ላቻንእየሰበኩ
@HoHo-bp6tx
@HoHo-bp6tx Год назад
ጋዜጠኛዉማ ዛሬ ሊቅ አባት ጋ ገጥሞ ፈዞ ቀርትዋል😂
@fasika9507
@fasika9507 Год назад
አጭበርባሪ ቄስ። ልብሱን ቢያወልቁ ደንበኛ ወያኔ ነው🛑🛑🛑
@edisamson6210
@edisamson6210 Год назад
አባቴ፣ እግዚአብሔር ልብ ይስጦት፡፡ ቀልቦን ይመልስሎት፡፡
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 Год назад
ትዕግስትህ ይገርማል ተክልዬ። እኒህን መስቀሉን ተሸክመናል መንነናል የሚሉ አባቶች የተሳፈረባቸው የብሄር መንፈስ ይገርማል። የኒህ ሰው ግንፍልተኝነት የሚገርም ነው። እግዚአብሔር መረጋጋቱን ይስጣቸው እንዳንተ። አንተ በርታልን።
@mesiabrha1501
@mesiabrha1501 Год назад
ተክልዬ አግዚአብሔር ትግስትህን አሁንም ያብዛልህ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ::
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Год назад
በጣም
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 Год назад
ምን ያህል አድሜ ለመኖር ነው አግዚያብሔር ከዘረኝነት ያውጣን ለኛም መልካም እረኛ ይስጠን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Год назад
አባቴ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት ኢትዮጵያዊ እንዲ አይነት አባቶች እያለን ያሳዝናል ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን!!
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Год назад
እውነተኞቹ አባቶቻችን ትግዕስቱን ይስጣቹሁ😢
@user-ws2uf1iq1i
@user-ws2uf1iq1i Год назад
አለ?
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Год назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጌታ በኢየሱስ ስም ደም የተዋጀሁ ነኝ ዘር የለኝም እናንተስ ? አባቴ እግዚያብኤር ልብ ይስጦት
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Год назад
በዚሁ ሃሳብሽ እንድትጸኚ እግዚአብሄር ያግዝሽ፤ ዘመድ ከ ክርስቶስ ውጪ ማነው?እውነት ነው ስጋ እና ደሙን የሰጠን ብቸኛው ዘመዳችን ጌታ ነው
@rgatyemane8614
@rgatyemane8614 Год назад
Enym
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Год назад
He is with Christos too!
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
ምን ማለት ይቻላል አባቶች ሰንጣላ ያሰታርቃሉ ስናጠፋ ይገስፁናል ብለን የምንጠብቃቸው እድህ ወርደው ከማየት ውጪ የሚአም የሚአሳምም ምንም ነገር የለን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Год назад
ማስታረቅማ ቀረ እኮ የት ነበራችሁ የትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅ! አቶ ጴጥሮስ እና አቶ አብረሃም ሃይማኖተኛ መስለው ፖለቲከኛ(ግንቦት ሰባቶች) እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተብዬዋ መቼ ተው አለች??? ጭራሽ ወኪሎቻቸው መነኩሴዎች ጦር ጋር ሄደው ሲቀሰቅሱ አልነበረም ማስታረቅ ድሮ ቀረ!
@sabataye2264
@sabataye2264 Год назад
በዚህ ዘመን ምንም ለጆሮም ለአይንም የሚጥም ነገር የለም። አቤቱ አምላክ ሆይ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ነገር ከምድር ጠፍቷል ። እባክህ ከበቂ በላይ ሆነናል አምላክ ሆይ የ ፍርድ ቀንህን ናፍቀናል ።
@Berea_tube
@Berea_tube Год назад
*እግዚአብሔር አንድነቱን ሰላሙን ለቤተ ክርስቲያናችን ያድለን*
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 Год назад
አሜን🙏✝️❤️
@getanehnebiy5447
@getanehnebiy5447 Год назад
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዎት
@user-rx1rl4fg3m
@user-rx1rl4fg3m Год назад
እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን ለሁላችን ልቦና ይስጠን እባከወትን አባ ከናንተ መልካም ነገሮችን ማየት እንፍልጋለን
@user-kw3tg5pw3f
@user-kw3tg5pw3f Год назад
አባታችን ልቦና ይስጥልን አባቶቻችን የክፉቀን ስቆቻችን ናቸው።
@ashenafialemu7859
@ashenafialemu7859 Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 Год назад
_መልሳቸው በጣም አጥጋቢ ህጋዊ ፍትሓዊ ደስስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው አባታችን ጋዜጠኛው ደሞ ጥያቄህ በጣም ደስ የሚል ነው አክብረህ ስለ ጠየቅካቸው እናመሰግናለን ክፍል ሁለት አዳምጣለሁ_
@soyamteferi4614
@soyamteferi4614 Год назад
Melsu ategebeh????? Endet beterab new bakih?
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ን አስባት ይቅር በላት ሰላምን ስጠን
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 Год назад
አንተ ሊባ
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 Год назад
​@@tegegnechmuluneh8613ante BANDA FANOOOO !!! RAPIST SHABIYAAAA & BANDAW FANOOO Game over don't believe me just sit & watch BANDAW !!!
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Год назад
@@annemariedavidson8094 Badaw kes kesestena kadrew hhhh lelas yelehmmmm kkkkkkk
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 Год назад
Wshetam
@ferehaile4546
@ferehaile4546 Год назад
​@@annemariedavidson8094❤pla P. ,,❤
@abay3517
@abay3517 Год назад
መጀመርያ ስለሽምግልናዎ አክብሮቴን እየገለፅኩ በቀራንዮ አደባባይ የተሞሸረልንን መድህን ዓለም ክርስቶስ የተሞሸረበትን መስቀል ይዘው የምንኩስና ቆብ ደፍተው ከአንደበትዎ የሚወጣው ሰውና እግዚአብሔርን የሚያሳዝን የነውር ንግግር እርግማና ክፉ ቃላት ሲናገሩ መስማት ያሳፍራል ቅዱስ መፅሀፍ እንዲል " ሰው ሁን"
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
እኛ ሰው ነን? አይደለንም"ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አዕምሮ እንደሌለው እንስሳ ሆነ"
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
በጣም ርካሽ ሰው አስመሳይ ሰው ነህ እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@Azahel294
@Azahel294 Год назад
​@@kenyanlove5615መጀመሪያ የቁጥር አጻጻፍ እውቅ ወሬ😄😀😀😄😄😀😄200.00=???? 200??? ቀላል እኮ😄😀200,000✅
@Bio650
@Bio650 Год назад
የእንጨት ሽበት ወመኔ
@Azahel294
@Azahel294 Год назад
@@Bio650 ማለት 🤔???????
@hannadesta382
@hannadesta382 Год назад
ሰላምህን እና ምህረትህን ላክልን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏
@yemanekasu9626
@yemanekasu9626 Год назад
በጣም እየ ተሳፈጥክነው ጋዜየጠኛ በዘረኝነትና በትምክት ተወጥረካል ክብረት የሃበልና
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Год назад
ትግስቱን ይስጥህ ተክለሀይማኖት
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
😂😂እውነት ነው
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
@@kenyanlove5615 ምንድነው ምታወራው nega
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ተክለሀይማኖት የምትገርም ትእግስተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Год назад
ተክልሽ በርታልን ወንደማችን እግዚአብሔር ያበርታህ
@mulutadele6826
@mulutadele6826 Год назад
በጣም ደስ እሚል ውይይት ነው ጋዜጠኛው ስርአት ያለህ ቅን ሰው ነህ
@watchmajob1783
@watchmajob1783 Год назад
ወንድም ለአስተውሎትህ ክብር አለኝ። አባ ግን ውስጣቸው በስጋዊ ስሜትና ዘረኝነት ነቅዧል። ማስተዋል ተስኗቸዋል። ልባቸው በይቅርታ ሳይሆን በበቀልና ትምክህት አብጧል ። አቤቱ አምላካችን ሆይ እንዲህ በዘረኝነት ከመንቀዝ ጠብቀን። በቤትህ ለዘላለም እንኖር ዘንድ አበርታን።
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Год назад
እንቁ ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት አዳነ ስለ እዉነት የቆመ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን
@amentube4897
@amentube4897 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ሕዝብ ድረስለት🙏🙏
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@lomilomi9066
@lomilomi9066 Год назад
@@kenyanlove5615 did this sinodoce ask reape your Sister and Mother it happen for all amhara women too so dont juge .if you are réal cristien juge all person they done this stupide thing be honest.
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እግዚአብሔር ለትግራይ ድረስላት
@user-bd6rz7zs6d
@user-bd6rz7zs6d Год назад
እንደነኝህ አይነት አባቶች ቤተክርስቲያን ያሉት ካድሬ ዘረኞች በጣም ያሳዝናል ታዲያ ፖለቲከኞቹ ታዲያ ምን አረጉን እኔ አሜሪካ አውቆታለው በጣም አዝናለው ሁለቴ ጵጵስና እንደተከለከሉ አውቃለው አሁን አመቺ ጊዜ ፈልገው ለስልጣን ብላችው ምእመናንን በመለያየት አብረን እንዳንቆም እያረጋችውን አምላክ ይፈርድባችዋል
@wonder580
@wonder580 Год назад
​@@kenyanlove5615እግዚአብሄር ከልበ ንጹሃን ነው እናንተ ትግራዮች ልበ ክፉ የሆናቹ ናቹ
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 Год назад
አቤቱ የምንደርገውን አናቅም እና ይቅር በለን 😭😭😭 እንዴት ጭራሽ በአደባባይ የሐይማኖት አባት መስለው እንደዚህ አቤቱ ይቅር በለን ኡፍፍፍፍ
@milakura2976
@milakura2976 Год назад
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አድናቂህ ነኝ
@abyssniatube4238
@abyssniatube4238 Год назад
ተክለ ኃይማኖት አዳነ ጎበዝ ጋዜጠኛ (ተባረክ)
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ኢትዮጵያን እና አማራን መጥላት ወጋ ያስከፍላችኋል።
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
መቼ ሁለቱ ይለያያሉ አማራ አምሀራ የግዕዝ ቋንቋ ነው አም-ነፃ፤ሀራ-ሕዝብ በክርስቶስ ደም የነፃ የእግዚአብሔር ሀገር ናት
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 Год назад
አምሃራ ማለት የትግራይ ምርኮኛ ነበር የትግራይ ንጉስ ነው ነፃነት የሰጣቸው እየመረረህ ዋጠው
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
@@elsatesfay9974 አንቺ የተፈጠርሽው መቼ ነው
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal Год назад
@@elsatesfay9974 ዘንድሮም ተረት ተረት ለማንኛዉም ጦርነት ሲጀመር ማን የማን ምርኮኛ እንደሆነ እንተያያለን። ደግሞ ለነጻነት መጨረሻ የምትጠሉት የአቢቹ አሽከር ሆናችሁ እርፍ። እናንተ የተከዜ ማዶ ሰዎች ጉራችሁ መከራ። ሲይዟችሁ ለቅሶ ሲለቋችሁ ትዕቢታችሁ መከራ።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
@@elsatesfay9974 በትግራይ አንድም የነገሰ ንጉስ የለም እስቲ ታሪክ ጥቀስ አማራ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ትልቅ ውለታ ውለዋል የሸዋ ስርወ መንግስት ጎንደር፣ ጎጃም ፣ወሎ፣ ጁንታው ውሸት መሰሪነት አፈጣጠራችሁ ስሪታችሁ ነው ጁንታው የአምሓራ ጥላቻ አዙሮ ሊደፋችሁ ነው ።
@user-cd4up8jt9w
@user-cd4up8jt9w Год назад
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልኝ
@user-hg2yr1mz5c
@user-hg2yr1mz5c Год назад
😢እግዚያብሔር ሇይ አንድ አድርገን ፍጥረትሕን ጠብቅ ድንግል ማርያም ከልጅሽ አማልጅን!!
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Год назад
ወንድሜ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ ቡና ቤት ሰራተኛ ሰድበዋታል። ለኛ ምንሞ ትሁን ምንም እቅፍ አድርጋ የያዘች ሃገራችንን ናት። ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይቅርታ ይጠይቁን።እርሶ የተውሶ ሃገር አሎት እኛ የለንም ።ልብ ይስጦት🙏
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Год назад
yes you right enzhe sewoch yamachewale
@minnina6985
@minnina6985 Год назад
ትግራዮችን ግን እቅፍ አድርጋ አልያዘቻቸውም።
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Год назад
@@minnina6985 ትግራይ አማራ ኦሮሞ አፋር አኦላልኩም። ደግሞ መቼም ትግራይ ሌላ አለም ላይ አይደለችም ወንድሜ ኢትዮጵያ ምድር ነች።መታቀፍ የፈለገ ይታቀፋል። ።ወንድሜ ጢንቸል ለመሬት ግብር አልከፍልም ብላ ብትዘል እዛው ጉድጓዷን ብትቆፍር እዛው .....አሉ
@elizabethamene323
@elizabethamene323 Год назад
ጋለሞታ ማለት የቤተክርስትያኔ አባባል ኑው
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Год назад
Warade tasadab kes endhe aynet sew ayche alawkem wearda new
@astermalede8148
@astermalede8148 Год назад
ስምንተኛው ሺ ስለሆነ ምን እናደርጋለን ሁላትንም እደተሰጠን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እንፀልይ ጊዜው ከባድ ነው ጌታ እየሱስ የድንግል ልጅ በምህረት እጅ ይዳሰን ዘረኝነትን አጥፉት አድነታችነነ እንዲሰጠን እንፀልይ
@richnegn1505
@richnegn1505 Год назад
እርሶ ግን አክቲቪስት ወይ መፈሳዊ አባት ኖት 🥺🥺🥺 አቤት የኛ ግዜ ትንቢት መፈፀሚያ እግዚኦ 🥺🙏
@eyea7297
@eyea7297 Год назад
እርስዎ ጥሩ የበቃ ፀበል አጥማቂ ያስፈልግዎታል ፈጣሪ ይማርዎት ሁለት ፀጉር አውጥተው ይህን ያህል ዘረኝነት ጥላቻ እና አባቶችን ለመሳደብ ከአፍዎ የሚወጡት ቃላት የሰፈር ባልቴትን ያስንቃል ፈጣሪ በቸርነቱ ይማርዎ ወደው አይደለምመቼም
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ወንድሞቻችን እስከነማእጠንታቸው: ከበሮና ፀናፅላቸው በፅዮን በር: በማርያም ደንገገላት አውደምህረት ሲጨፈጨፉ ልጆቼ አለቁ እንደማለት የሞተሰው የለም በጦርነቱ ምክንያት አንድ ሀያሰው ተገደሉ ብለው በምፅት ከሚያሽማጡጡ ለአራጆች አሳልፈው ከሚሰጡ አባቶች ነፃ ለማውጣት አገልግሎታቸውን አስበህ የኑፁሀን አገልጋዮች:መነኮሳት : ደናግላን እና ቀሳውስት ደም በፊትህ ቀርቧል : ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Год назад
ግን እኚህ አባትና ሌሎችም ለይቅርታ ቦታ የለንም ያሉ አባትች አባታችን ሆይ.. " የሚለውን ፀሎት ተረድተውት እየፀለዩ ይሆን?....እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምን ል አንተም በደላችንን ይቅር በለን " የሚል አለዉ እኮ!
@melatabye8437
@melatabye8437 Год назад
በትክክል እግዛብሄር ልብ ይስጣቸው በጥላቻ የሰከሩ ናቸው
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Tikikil
@hailegebrielassefa2579
@hailegebrielassefa2579 Год назад
Abo tebarek
@matiwossolomon6628
@matiwossolomon6628 Год назад
Enzi sewoch sijemrm Christian adelum
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ወገን እነዚህ እኮ የመለስ ካድሬዎች ናቸው መለስ ቆብ አልብሶመነኩሴዎች ናቸው ብሉ ቤተክህነት ውስጥ አስገብቶ አይደል እንዴ ሀይማኖታችን የተንኮታኮተው!! አቡነ ኤልያስም እኮ ኢሀድግ ናቸው ለትግራይ ሲወግኑ አልሰሙም!!!
@tsinat982
@tsinat982 Год назад
ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e Год назад
አክሱም ጽዮን በሁሉም Genocide rs የኤልዛቤል ልጆች ላይ ይፈርዳል.
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Год назад
እግዚኦ አምላኬ ሰላምን ቢሰብኩ ምናለ በዚ እድሜ እግዚአብሔር ይማሮት።
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@heluwena6144
@heluwena6144 Год назад
አባታችን ልክ ልኩን ሰለነገሩልን እናመሰግናለን ከቤተ መፅሀፍ ጋር ነው ለመከራከር የሞከርከው ሊቅነታቸውን,የቤተክህነቱን ክርፋት ማጋለጣቸውን ግን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ጋዜጠኛው አማርኛን ለአባ ተዉላቸው
@user-mc7kr1vl7k
@user-mc7kr1vl7k Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ልቦናስጣቸው
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 Год назад
ኢትዮጲያ በአሸናፊው የሰራዊት ጌታ ሁሉንቻይ በሆነው በእግዚአብሔር እጅ ናት፤ የቃል ኪዳኑን ልጅ አይተዋትም!!! ሁላችንም የእጁ ስራዎች ነን። እኛ አላፊዎች ብንሆንም የኢትዮጲያ ታሪክ የአለም ታሪክ አካል ነው!!!
@ementseyon652
@ementseyon652 Год назад
ዕድመ ጥዕና ይሃበልና ኣቦና
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 Год назад
ቃል የለኝም አባቴ❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Год назад
እውነት እርሶን አባቴ ይፍትኝ ለማለት ይከብዳል በምድር ላይ የሚፈታ አባት ጠፍቶ እርሶ ብቻ ቢቀሩ ይፍቱኝ አልልም ምክንያቱም በስድብ በፖለቲካ የተጨመላለቀ አባትም ሆነ ቄስ ፈጣሪ የማይወዳቸው ነገሮች ነው
@samu2673
@samu2673 Год назад
Ethiopian orthodox church didn't denounce his title, so tekelehaimanot is right
@mebrahtomkidane489
@mebrahtomkidane489 Год назад
ኣንተ የምታመልካቸዉ እኮ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ሳይኖራቸዉ ኢትዮጵያዊ ኣባት የሚያባርር የሉስፌር ልጅ ፔትርስ ናቸዉ ከአርሱ ጋር ጋህንም ግቡ
@nolawi30com88
@nolawi30com88 Год назад
ኣባ ጵጥሮስ?ስ
@mebrahtomkidane489
@mebrahtomkidane489 Год назад
@@nolawi30com88 ፋኖ የሉሲፈር ኣባት ፔጥሮስ እንጂ ኦርቶዶክስ ኣይወኩሉም
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
​​@@mebrahtomkidane489ere ante sew ke Kelbih hun. Min aynet zikitet wusti new yalehew? Lusifer endante ayinetu new. Poletican kehaimanot yemayley. Bezih difretih yemititsetsetibet ken ruk ayhonim.
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 Год назад
ክርስቶስ ሆይ እባክህ ይቅር በለን። ቃልህን በምድር የሚከዱ የሚያስቱ አስተማሪዎች ጠብቀን። የእርሶን አሳፋሪ ተገባር እና ምእመናንም ቤተክርስቲያን በታሪክ ተመዝግቦ የሚቀመጥ ይሆናል።
@StopTigrayGenocide
@StopTigrayGenocide Год назад
ምስክርነት ለማተብ ነው ። ነገሮችን መለስ ብለን በማስተዋል እንመልከት !!!
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@abrahamsete9139
@abrahamsete9139 Год назад
ታዳ እናንተ ኦርቶዶክሳዊ ስለሆናችሁ ነው አይደል አማራ ክልል ገብታችሁ ያን ያክል መከራ ያደረሳችሁት አማራ ግን እንደናንተ የሚጮህለት ዘረኛ ትውልድ የለውም!!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
​@@abrahamsete9139እውነት ነው : አይማኖተኛ ነን እያሉ ነው ከሀገር ሻጭ ጋር ተባብረው ሀገርንም ሕዝብንም ለመከራ የዳረጉት: ዛሬም ቢሆን አልመቨም ሁላችንም ወደ ጌታ መጮህ ይገባናል! ይቅር እንዲለን:
@hailaygebru
@hailaygebru Год назад
why u are not tell us his mistake
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Год назад
አማራ የኢትዮጵያ መሥራች ህዝብና የትግሬይ ህዝብ መጅመሪያ መሥራች ነው
@user-hd3fk1lb1w
@user-hd3fk1lb1w Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ፣🤲🤲🤲🤲🤲
@frezergirma8067
@frezergirma8067 Год назад
ፍርዱን የሚሠጥ አምላክ አለ ፍርዱን ይሰጣል።
@zenase3228
@zenase3228 Год назад
እ/ር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልኝ
@avg4628
@avg4628 Год назад
እግዚአብሔር ብለሽ መፃፉ ደክሞሽ ነው አረ በናታችው እግዚአብሔር በሕፅረተ ቃላት ኣትፃፉ😢
@atalosisay3908
@atalosisay3908 Год назад
ይህን ቃለመጠየቅ ለማስኬድ ህገ ቤተክርሥቲያንን ያወቀ ቢሆን እና የቤ/ያኗን ቅድመ ታሪክ ማወቅ የሚጠይቅ ይመስለኛል። ሌላው ከቤ/ያኗ ሃይማኖት ይልቅ በሁለቱም ወገን ዘራቸው ሃይማኖት የሆነባቼውን የቀደመ ንግግራቸውን መያዝ የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ፍርድህ አይራቅ ።
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 Год назад
እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣችሁ ለስጋችሁ ቆብ አርጋችሁህዝቡን ለምታፋዱት የፍርዱ ቀን ቅርብ ነዉ
@tadessehm409
@tadessehm409 Год назад
Kes aydelem kader new
@tigistyitayew
@tigistyitayew Год назад
​@@tadessehm409።""" "
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e Год назад
አክሱም ጽዮን በሁሉም Genocider የኤልዛቤል ልጆች ላይ ይፈርዳል.
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@Ethio20245
@Ethio20245 Год назад
ሙቼም በዚህ ዘመን ወደ ገነት ሳይሆን ወደ ሲኦል ለመግባት የሚቀድመን እንዳይኖር እሽቅድምድም የያዝን የምንመስል እርጉሞች እንደመብዛታችን በሲኦል መግቢያ ሰልፍ ላይ አንደኛ የሚሰለፉት እኚህ ሰው ይመስሉኛል😢
@orthodoxtewahdo5361
@orthodoxtewahdo5361 Год назад
አይባልም እኛ ስለራሳችን ኃጢአት ነው መፈረድ፣ያልብንን እንጂ ስለ ስው ክፋትና ኃጢአት ጥሩ አይደለም እሱ እግዚአብሔር ያይ የለ ፍርዱ ለእርሱ እንተወው ዝም ማለት ይሻላል እና ካጠፍሁኝ ይቅርታ
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Год назад
😂😂
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 Год назад
​@@orthodoxtewahdo5361 በሰይጣን ለይ መፍረድ ሐጢአት አይደለም እንዲያውም ይጸድቃል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Год назад
በትክክል ሰይጣን በተግባራቸው የሚቀናባቸው ናቸው።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Год назад
@@orthodoxtewahdo5361 ጥፋት ነው ያለ ጥርጥር እኚህ ሰው ብዙ ሰው የሚከተላቸው የሚያዳምጣቸው ሆነው ሳለ ሐገራችንን ከፍ ዝቅ አድርገው ሲሳደቡ ትግራይን ከኢትኦጵ ሕዝብ እና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የነጠሉ በነበረው እሳት ላይ ቤኒዚን ያርከፈከፉ ክፋትን መርዝን እየረጩ እያየናቸው ካላወገዝናቸው አስመሳይ አድር ባይ መሆን ነው። ምክኒያቱም እንደ እኔ እና አንዳንተ ወይም እንዳንቺ ተራ ሰው ስላልሆኑ አፍርሱ ሲሏቸው የሚያፈርሱ በጥብጡ ሲሏቸው የሚበጠብጡ ታዛዥም ተከታይም ያላቸው ግለሰብ ስለሆኑ ድርጊታቸው በቀላሉ ታይቶ መታለፍ የለበትም የሳቸው ኃጢያት በፍፁም ከተራው ሕዝብ ሊነፃፀር አይችልም። ባጠቃላይ የፈጣሪን ቃል እያወቁ የሚጥሱ የሰይጣን ፈረስ ናቸው።
@dalite1125
@dalite1125 Год назад
አባታችን በረከቶት ይድረሰን። ክርስቲያን ማለት በሀይማኖት የፀና ልክ እንደርሶ ነው ። ይህን ያህል ተፅእኖ ፈጣሪ ስለሆኑ ነው ፈርተዋቸው እንዳይገቡ የተከለከሉት። የአባ ኤርምያስ የንሰሐ ልጅ አቅርበው ተመስገን ጥሩነህን። እናንተ ክልል 3 የምታመልኩት ተዘበራረቋል። ፖለቲካውም ሀይማኖታቹም ተደባልቆባቹዋል። እግዚአብሔር ይርዳቹ። ክቡር አባታችን ረዥም እድሜ ይስጦት።
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Год назад
እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ይስጥልን አባቶችንም አንድ ያድርግልን ዘረኝነት ይጥፈ ስላሙን ይመልስልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Год назад
አባታችን ልቦና ለእረሶም ለኛም ልቦና ይስጠን እዴሁም ለሀገራችንና ለቤተክርስቴያን እደረሶ ካሉ ዘረኛ መናፍቅ ከሆኑ አባቶች ይጠብቀን እደው እፍረት የሌሎት ኖት አረ አይናውጣ
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
ወሻታም ነህ የማትረባ !! እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@kokobkebede7172
@kokobkebede7172 Год назад
አክብረህ እየሠደብካቸው ነው
@etheth5034
@etheth5034 Год назад
​​@@kenyanlove5615ቼም ከጦር መሪውና ፖለቲከኛው ጳውሎስ አይከፉም ቢከፉ ቢከፉ ምድረ ዘረኛ ነውረኞች ሁላ
@misgnaadhanom8619
@misgnaadhanom8619 Год назад
እነተ ውሽታምች የፍለገችሁትን ያክል ክስራቹሁ ባሃላ እሁን ወንዳማማች እነተ ኩፍውች ቀና ሌሌት ካያቶቻቻሁ ጀምሮ ክውጭ እገር ጋር በመተባበር ለዘመናት ስትጭፍጭፎን ሁሌ ወንደማማችነት በመፍለግስለምን መርጥን ሁሌ ለፍቅር ስንካትን ምንም ሳይመስለችሁ ኢትዮጵያውያ የዘር ማጥፍት ሴታወጀብን ለአዋጁ የመጀመሪ ጥሪ እቅራቤና ቅደም ተዋናይ የአማራ ኤሌትና ህዝብ ነው እሁን ምን ስለተገኘ ነው እሁን ወንደማማች ነን የምትሉት እባካችሁ ለቀቀ እርጉን እብረን በእኩልነት እንንር እይ የትግራይ ተወላጀ በኛ ፍላጉት መኖር እለባት የምትሉ ስስታምች የነተ ያልሆነውን የኛ ነው የትሉ እጭበርባሪውች እስመሳዪች ናችሁ ስለዜህ እነተ መኖር እደምትፍልጉ እኛም መኖር እንፍልጋለን ክእንጌዴህ ወዴህ እግዚአብሔር ይብቃ ይበልና በጡሩ ጉርብትና እንንሮበት ስትፍልጉ እነተ ክል ጠፍችሁ እንንርም ብላችሁ ጣርነት እውጃላችሁ የዘር ማጥፍት ስራ ስርታችሁ በእግዚአብሔርፍቃዳእንጠፍ ስንላችሁ እይ እንግደውስ እበር እንንር ሌሌ ዜዴ ፍጠር እስክናጠፋችሁ ደረስ ትሉን እላችሁ ግራ ይገባ ንገር እባካችሁ ተውን እንንርበት
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
​@kenyanlove5615 what is your point here? Who raped those innocent girls and women (leaving aside your number which politically motivated). What does the rape got to do with EOTC? Ahyawun ferto dawlawun alu. Be faithful to yourself before speaking to those innocent people.
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Год назад
በእርግጠኝነት እኝህ ሰውዬ ግን ጤነኛ ናቸው መስቀል ይዘው ቆብ ደፍተው ከአፋቸው የሚወጣው ብልግና ኢትዮጵያን የሚሰድቡ እጅግ ከባድ ነው እኝህ ሰው አደገኛ ሰው ነው እንኩዋንም ከሃገራሽን ወጡልን
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ ፍርድ የኔ ናትና
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
ይፍረድበት ቀላል የበላበትን ወጪት ሰባሪ ቆብ በደፋ ነው እንዴ አጋንንት ሰፍሮበታል
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Год назад
@@kenyanlove5615 አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድሜ የትግራይ አባቶች መከላከያው ድንበር ጠባቂው በትርፍ ጊዜው ገበሬውን ሲረዳ የሚውለውን ከእናንተ ጋር ሕዝቦቼ ብሎ የኖረውን ከእግዚአብሔር በታች አገር የሚጠብቀውን ሰራዊት የብሔር ብሔረሰቦችን ልጆች ጦርነት በሌለበት ስትጨፈጭፋት የአማራ የአፋር የኅይማኖት አባቶችን ስትገሉ እናቶችን እህቶችን ስትደፍሩ ንብረት ስታወደሙ ስትዘርፉ ለምን ተው ሰላማዊውን ሰው የእምነት ቤቶችን ስታረክሱ መጋዘን ስታደርጉ ተው እንዲህ አይነት በደል አትፈጽሙ ብለው ለምን አላወገዙም አልተቃወሙም እናንተ ላይ ሲሆን ያማችኋል ሌላው ላይ ስታደርጉ ጀግና እያላችሁ ትጨፍራላችሁ እናንተ ይሄንን ሁሉ በደል እያደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ማን ይሰማታል ስታስበው የሕዝብ ልጆች እኮ ነው በሲኖትራክ ስትፈጯቸው የነበረ ሲኖዶስ ምናምን አትበል ድሮም አሳልፎ ሰጪዎች ናቹ የትኛው ቅድስናቹ ነው ሌላውን ተቺ የሆናችሁት ብሔራቹና ፖለቲካቹ ነው ከኅይማኖታችሁ የሚበልጥባችሁ
@tsegayefeyissa2886
@tsegayefeyissa2886 Год назад
እጅግ አድናቂው ነኝ
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Год назад
ፍላጎትወ ስላተሟላ የተለያየ ሰም መስጠት ተገቢ አይደለም ነውር ነው እኔና እርስወ እንተዋዋቃለን በስራም ይሁን ባካባቢ አንድነን ግን ዘረኝነት ይቅርብወት አይጠቅመወትም አንደበት ነገ ይዘጋል ሁሉም ይቀራል ለማንኘው ተክለሃይማኖት በርታልኝ ፍሥሐ ነኝ ከአውስትራልያ
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ወንድሞቻችን እስከነማእጠንታቸው: ከበሮና ፀናፅላቸው በፅዮን በር: በማርያም ደንገገላት አውደምህረት ሲጨፈጨፉ ልጆቼ አለቁ እንደማለት የሞተሰው የለም በጦርነቱ ምክንያት አንድ ሀያሰው ተገደሉ ብለው በምፅት ከሚያሽማጡጡ ለአራጆች አሳልፈው ከሚሰጡ አባቶች ነፃ ለማውጣት አገልግሎታቸውን አስበህ የኑፁሀን አገልጋዮች:መነኮሳት : ደናግላን እና ቀሳውስት ደም በፊትህ ቀርቧል : ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@aklilebeyene5594
@aklilebeyene5594 Год назад
Praying for Ethiopia
@yefekersew24
@yefekersew24 Год назад
ሰረቀብርሀን እጅግ በጣም ትቢተኛ ኖት የያዙት መስቀል እና የኢትዬዺያ አምላክ ፍርድን ይስጦት። አሜን!!!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Год назад
Yetegeraw kesisee belay.
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sinidu472
@sinidu472 Год назад
🙏🙏🙏
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Год назад
ያንተዎቹ ፖለቲከኞች እና የግንቦት ሰባት መስራቾቹ ባለ "ታቶ"ዎቹ(ድግምት) አቶ አብረሃም እጅ ላይ ያለው ንቅሳት እንዲሁም የፋኖ መስራቾቹ አቶ አብረሃም እና አቶ ጴጥሮስ ከምን ትቆጥራችዋለክ?? እነሱ ከቤተክርስቲያን ካልተወገዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አትፀዳም!!! መተተኞች ናቸው
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 Год назад
የኤርትራ አምላክን ምነው ረሳህ? የጥቁር ዶሮ አዟሪ ልጅ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Год назад
ችግሩ እኮ አባቶችህ ለሰጋ እንጂ ለነብስ ማደር ካቆሙ ቆየተዎል እኛ አልገባነም ነበር፡፤ አበቱ ካንተ የሆኑተን አባቶችህ ሰጠን የኛን በደል አታስብብን ማረን?
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Год назад
አቤቤቤቤቤቤት ቅዱስ እግዚአብሔር እባታችን ትእግስትህ እስከመቼ ይሆን? ትእግስትህ ፣ ቸርነትህ እንደማትፈርድ አስቆጠረህ። ቆብ አድርገው መስቀል ይዘው የሚያወናብዱትን እንደዚህ ያሉትን ሌቦች ፍረድባቸው! ሐይልህን አሳያቸው!
@rs3877
@rs3877 Год назад
አባ እግዚኦ ፈጣሪ ልቦና ይስጥወት ከአፍወት የሚወጣው ቃል አይደለም ከአንድ አለም በቃኝ ከአለ ሰው ቀርቶ ከተራ ዱርየ አይጠበቅም 😢
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane Год назад
ከ ወያኔ ሰይጣን ይሻለናል ላሉት "አባት" እንዲህ ብለሃል?
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Год назад
​@@Shewit_Weyaneወረኛ እግዚአብሔር ፍሩ
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Год назад
ስማ ወንድሜ በትክክል ቢሆን ንሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መሪዋች እንህ አባት ለምን ታግቱ ብሎ ተከራክሮ አገራቸው ሊገቡ ያደርግ ነበር አንተም አጠያየቅህ ጠበቃ ነህ ወይ
@girumadane7515
@girumadane7515 Год назад
@@sentayobelay9805 ኢትዮጵያ ኤልዛቤል ናት ስል አልነበር ተድያ ምን አባቱ ልሰረ ነዉ ኢትዮጵያ የምመጣው ??
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
የዘንድሮዎቹ አለምበቃዎች ናቸው ብለው ነው??? እነዚህን እኮ መለስ ቆብ አልብሶ አስገብቶብን እኮ ነው ሀይማኖቱ የተሸረሸረው እነዚህ ካድሬዎች ናቸው ኦርቶዶክስን አከርካሪዋን ሰባሪ ጉሩፖች ናቸው ይሄው አሁን እየታየ ነው!!!!
@misrakhabte6093
@misrakhabte6093 Год назад
እኔ በጣም በህይወቴ ያዘንኩት የዛሬ 18 አመት ልጄበእርሶ እጅ መጠመቁ ነው እርሶ መቼ ተጠመቁና እግዚያብሄር በርሶ ላይ ፍርድ እንዴያሳየኝ የዘወትር ፅሎቴ ነው
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Год назад
ባንቺና በቤተሶቦችሽ
@endoendalk9140
@endoendalk9140 Год назад
ከምር ነው መልሽ ልጅሽ አደለኛ ነች ለእውነት ከቆሙ አባት መጠመቃ
@Fano316
@Fano316 Год назад
በአክሱም ዘመነ መንግስ ትግራይ ሚባል ክልል ወይም ትግርኛ ሚባል ቋንቋ አልነበረም ይሄን እሳቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ምህራባውያንና አረቦች በኛ ላይ ያላቸውንቅናትና ንቀት አስፈፃሚ እነዚህ ናቸው ከአባ ሳላማ በሬ ወለደ ታሪክ አትመኑ የቡሉያት መፀሀፎች ከክርስቶስ ልደት በፊት ኢትዮጲያ መተዋል ግ እ ዝ ከደቡብ አረብ ነው የመጣው አባ ሳላማ ከካእብ እስከ ሳብእ የፊደል ደረጃዎች አሰናዳ ብለው የኢትዮጲያ ጠላቶችና ቅናተኞች ሀሰት ታሪክ የኛም ታሪክ ፀሀፊዎች እሱን ተከትለው አብረው ይዘላብዳሉ ካም ከኖህ የውሀ ጥፋት በኅላ እጣው ወደ ወጣለት አፍሪካ ኢትዮጲያ ከመጣ ልጁ ኢትዮጲስ ከኖህ በኅላ የመጀመርያው የተደራጀ ቋንቋ ፊደል ህግ እና ሐይማኖት ኖሮት የነገሰ ነው ኢትዮጲያ ሚለው ስም የሰየመውም እሱ ነው አንዳንዶቻቹ ግሪክ ነው. የሰጠን የተቃጠለ ፊት ነው ምትሉ አፋቹን ዝጉና ተማሩ ከነ አመተ አለም እና አመተ ምህረቱ ማስረጃው አለኝ. ግ እ ዝ እንዳንማር እንዳናውቅ የተደረገው ብዙ ሕውቀታችን ማንነታችንን ለማወቅ ምንችለውና ከእግዚአብሔር ጋር የበለጠ ግንኙነታችን በጣም የተለየ ይሆን ነበር ዛሬ ላለንበት ውድቀት አንደርስም ነበር
@almazali4784
@almazali4784 Год назад
👍👍🌹
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Год назад
ተክለሐይማኖት በጣም ጀግና ነክ እየፈለፈለፈልክ የምታቀረበው በጣም ደስ ይላል ከነዚህ አባት በጣም ብዙ ነገር ነው የሰማሁት ግን እግዚአብሔር ይማራቸው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የያዘችው ጉድ አያልቅም ብቻ እግዚአብሔር የአገራችንን ጥፋት የእዝባችንን ስደት አያሳየን መፀለይ ብቻ ነው የሚያዋጣው ተኩላዎች በዝተዋል
@tittttittt8380
@tittttittt8380 Год назад
የኔ ኣባት እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ኣባት ኑሩልን ❤❤❤🙏
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Год назад
በደናንተ ትግሬዎች እኛም አፈርን የዘመናዊት ኢትዮጵያ መስራቾች ...ያሳዝናል
@sabaafewerki
@sabaafewerki Год назад
Amen
@alembogale1649
@alembogale1649 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ይስጣቸው 😢
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 Год назад
የአላህ የሐይማኖት አባቶቻችን በዚህ መልኩ ማየት እንዴት ያሳፍራል። አረ ሰከን ይበሉ
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Год назад
በጣም ያማል
@botabiruk132
@botabiruk132 Год назад
ለምን ትደክማለህ ይህ ሰው እንኳን በእንት አባት ሊሆን ቀርቶ በስጋም አባት አይሆን የዘመን መጨረሻ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
አብይ ከመጣ ጀምሮ በተለይ በኛ በተዋህዶ ልጆች ላይ የገባብን ሰይጣን ጉድነው አባት ያልናቸው ዱርዬ ሆነው ፖለቲከኛ ሆነ ዘረኛ ዘበኛ ሆነው በቻ በጣም ያሳፍራል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
አማራ እሚባል ህዝብ የለም ያሉት ሰውዬ አማራነው ኢተርቪው እሚያረገዎት አውቀዋል 😂😂😂
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
Thanks you said the right word !
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 Год назад
አንበሳው ጀግናዉ ሃሞተ ሙሉው ሃቀኛው ጋዜጠኛ በርታ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Год назад
እንዴት እንደምወድህ ተክሌ ይመችህ።
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ...............እውነት በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ አድገዋል
@ብጾት
@ብጾት Год назад
እንዴታ!! እውነተኛ አባት ነጭ ነጭዋን ቀልድ የለም
@sinidu472
@sinidu472 Год назад
ይሄ የልብስ ቄስ ነው በሟቹ ጳውሎስም ሆነ በአሁኑ ማትያሥ በዚህ ነውረኝነታቸው ከስራ ተባረዋል ሰውዬው ከመጠን በላይ አብሾ ጠጥቶአል ከአሜሪካም ሴት ደፍሮ አምልጦ ነው አውስትራሊያ የገባው የሰራው ስራ ነው እንዲህ የሚያቅበዘብዘው
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Год назад
በፈፀሙ
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 Год назад
@@ብጾት ነጭ የስድብ መገለጫ ሳይሆን የሰላም ,የይቅርታ ነው በኦርቶዶክስ እየበጠበጣችሁ ያላችሁት መናፍቃን ኦርቶዶክስን እየመሰላችሁ የምሰጡት አስተያየት ነው
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 Год назад
@beestcreatsho የቱጋር ነው ቁስላቸው ኦርቶዶክስን አቆሰሏት
@ethiolove3655
@ethiolove3655 Год назад
እግዞ 🙈🙉🙊 ከኒህ ሰውዬ የሰማነውን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
@user-bu8iw5eh3g
@user-bu8iw5eh3g Месяц назад
Tigray fortunate to have great spiritual leaders like Abune Selama.
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Год назад
አቤት የእግዚአብሔር ትግስቱ ያስደንቃል አይ ቆብ እና ካባ😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Год назад
ትግስቱን ይስጥህ ተክሌ ከማይመጥንህ ሰጋ ተገናኘህ
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Год назад
😢😢😢😢
@zulushaka5707
@zulushaka5707 Год назад
Komat
@zulushaka5707
@zulushaka5707 Год назад
@@fatmasaeed6043 komata
@zulushaka5707
@zulushaka5707 Год назад
Amara komata ye ethiopia sinodose. Ye ethio sinodose mujeliam komata ye Abey kit lash sebeseb new sinodosu ye amara bushty zeregna sebeseb new
@eldanatube68
@eldanatube68 Год назад
ያሳዝናል በስመአብ ምን ጉድ ነው የመጣብን ግን አነጋገራቸው እራሱ ልክ የሰፈር ጎረምሳ አቤቱ አምላኬ ሆይ
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 Год назад
ፋኖ ይመስላሉ አይደል ??ቆሻሻ ዘረኛ ስለሆንሽ እንዳይሆን
@mimihailu7797
@mimihailu7797 Год назад
ምን አረጉ የተጠየቁትን ነው አሳምረው የመለሱለት
@Resilience3
@Resilience3 Год назад
ያንቺ ሲኖዶስ ምን ሲሉ ነበር ? የ ክርስቲያን ለአስተማሪነት የማገቡ አህዛባት ናቸው። የትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሳችሁት will never be forgotten You must pray for those who caused all the atrocities in Tigray.
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ወንድሞቻችን እስከነማእጠንታቸው: ከበሮና ፀናፅላቸው በፅዮን በር: በማርያም ደንገገላት አውደምህረት ሲጨፈጨፉ ልጆቼ አለቁ እንደማለት የሞተሰው የለም በጦርነቱ ምክንያት አንድ ሀያሰው ተገደሉ ብለው በምፅት ከሚያሽማጡጡ ለአራጆች አሳልፈው ከሚሰጡ አባቶች ነፃ ለማውጣት አገልግሎታቸውን አስበህ የኑፁሀን አገልጋዮች:መነኮሳት : ደናግላን እና ቀሳውስት ደም በፊትህ ቀርቧል : ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Год назад
እግዚአብሔር ስለሁሉም ይፈረዳል ።በማንም አለፈረድም😢😢ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይስጠን
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Год назад
የኔ ሐሳብ ነው እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል።ልቦና ይስጠን
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
ወርቅነሽ እግዚአብሔር ይፈርድ ፈጣሪ አሳመሳይ አደለም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Год назад
@@asnibelhu8843 ልብ ይስጣችሁ ባለፈውነገረ ክፉ መመለስ ጥሩ አይደለም መተው ይሽላል ።ፈጣሪ ስንት ጌዜእኛ ታገሰን
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
እኝህን ሰውዬ በወያኔም ግዜ እጅግ አሳፋሪ ስድብ ሲሳደቡ ሁሉ በሚድያ ሰምቻቸዋለሁ ልብሱን ለበሱ እንጂ ፍፁምም የሐይማኖት ሰው አይደሉም አሁን እንክዋን ከሚናገሩት መረዳት ያለብን ዘረኛ መሆናቸውን ይገልፃል አማራ ክልል የተደፈሩትስ ወገን አይደሉም ልብስዎን ቢያወልቁ አንደኛዎትን ፖለቲከኛ ቢሆኑ ይሻልዎታል
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Год назад
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ።
@yohannesyohannes5769
@yohannesyohannes5769 Год назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እግዚኦ ተሳለነ የኢትዮጵያ አምላክ ይለመነን ለዝህ መሎክሴና ለመሰሎቹ የኢትዮጵያን መሬት መርገጥ አይደለም ማየት አይቻልም የናንተን መጨረሻ ያሳየን ሰዉ የዘራዉን ያጨዳል እግዚአብሔር ይመስገን በተክራስትያንን እና አገረ እግዚአብሔር የሚዋርዱ እራሳቸዉ ይዋረዳሉ እኔ በበኩሌ ስለሆነዉ ነገር በመልክሴዉ መመለስ በጣም ደስ ብልኛል ሲንስዉ ነዉ
@tru1614
@tru1614 Год назад
አባ እኔ ሀጢያተኝዎ የምመክርዎት አባ በቃ ከሁን ቡሀላ እግዚአብሔርን አገልግሉ ዘርኞነቱን ይተውት ሚዲያም ይብቃዎት እባተዎ ተቀምጠው ይፀልዩ
@gideygalif8388
@gideygalif8388 Год назад
መጀመሪያ እነዛ እንደ ዝንብ የበዙ ዘረኞች ደም የሚጠጡ ምከራቸው/ምከሪያቸው።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
ይሄ ሰውዬ አባት ሊባል ነው? የሚናገረውን አትሰሙም እንዴ?
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
ፈጣሪ አንድነታችን ይመልሰል በቤተ ክርስቲያንና በአባቶች ውስጥ ገብቶ የሚበጠብጥ መጥፎ መንፈስ ያውጣልን ቤተ ክህነት ከኤርፖርት ሊመልስ ምን ስልጣን አለ አባቶች እርዳታ ይቁም አላሉም እርሶ ከቻሉ አስታርቁ ይቅር ተባባሉ እደ ማለት ያለፈ ነገር እያነሱ ነገር መቆስቀስ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን 😢
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Год назад
One thing about the game I don’t
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Год назад
0.55 days till the new year is coming
@johnethiomedia9829
@johnethiomedia9829 Год назад
የቀለለ መለኩሴ ! እግዚአብሔር ሆይ ለመንጋህ መልካም እረኛ ሹምልን ዘረኞችን አጥፋልን !!
@mekonnengurmesa4121
@mekonnengurmesa4121 Год назад
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባ ሰረቀ ልካቸውን ንገሩዋቸው ባይወዱም ይሰሙታል
@tsts3616
@tsts3616 Год назад
ገተት
@tigist_channel
@tigist_channel Год назад
አባቴ በድሜወት አከብርወት አለው የጫኑትንም የተቀደሰ ቆብ አከብረዋለው ስራወት ግን ከባድ ነው ፈጣረ ልቦና ይስጠን እኔ እሚገረመኝ የፈጣረ እቸርነት
@getnetabebe9430
@getnetabebe9430 Год назад
አንቺም እንደቄሱ የዞረብሽ ነሽ
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
አንቺ ልቦና አይሰጥሽም ፈጣራ ለምን መሰልሽ ምክንያታዊ አደለሽም አንድ እኛህ አቦት ሳስት አመት ሙሉ ስለ እናቶች መደፈር ሰለ ህፃናት ሞት ስናገር የነበሩ ጀግና አባት ናቸው ። አንቺ ሴት ነሽ እናትሽ በ 12 የኤርትራውያን ወታደሮች ብተደፈር ምን ይሰማሻል መልስ ፈልጋለሁ ?
@JMGD44
@JMGD44 Год назад
የራስሽን ገሰጽ
@tigist_channel
@tigist_channel Год назад
@@kenyanlove5615 እሽ አለቃየ መልስ ልመልስ ወረኝ
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
@@tigist_channel በትግራይ እናቶች የደረሰውን ባንቺ ሳይሆን በልጆችሽ ይድረስ ሴት ልጆ ባይኖርሽ በወንድ ልጆሽ ይድረስ 12 ወታደሮች ይደፈር !!!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
ሰድብ ሀጢአት ነዉ አባቴ እረስዎ ትንሽ ወደገዳም ሄዶ ማየት ይኖረቦታል ።
@girmayg1
@girmayg1 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን :: ጠባቂ እንዲሆኑን የተላኩሉን ገዳዮቻችን ሲሆኑ: የሰላም አምላክ ለሰላም የላካቸው አባቶች ሰላም አያስፈልግም ብለው ሲማልዱ:: ወንጌልን ሊያስተምሩን ሊያበስሩን የላክልንን መርዶ ነጋሪ ሲሆንብን :: ወንድሞቻችን እስከነማእጠንታቸው: ከበሮና ፀናፅላቸው በፅዮን በር: በማርያም ደንገገላት አውደምህረት ሲጨፈጨፉ ልጆቼ አለቁ እንደማለት የሞተሰው የለም በጦርነቱ ምክንያት አንድ ሀያሰው ተገደሉ ብለው በምፅት ከሚያሽማጡጡ ለአራጆች አሳልፈው ከሚሰጡ አባቶች ነፃ ለማውጣት አገልግሎታቸውን አስበህ የኑፁሀን አገልጋዮች:መነኮሳት : ደናግላን እና ቀሳውስት ደም በፊትህ ቀርቧል : ህዝብህ መጠግያ ባጣ ግዜ እነዚህ የአቡነ ሰላማ ካሳቴ ብርሀን አባቶች ስለላክልን ክብር ምስጋና ከአለም ለአለም አሜን::አንተን አባታቸውን ትተው በትእቢት አለማዊው የጥፋት መሪ አማላጃቸው አርገው በትእቢት መንገድ የሰማዩን ትተው የመሬቱን ለአመኑ ልቦና ስጣቸው::
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Год назад
ስወድህ፡ጀግና፡እዳተ፡ያለ፡ያብዛልን
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 Год назад
አባ ሰረቀ ያዋረድዋትን ኢትዮጵያ አዋረደቾት እርሶ የትዝታው ጎደኛ መሆኖትና የቤተክርስትያን ጠላት እግዚአብሔር ይፍረድቦት
@amarechadmasu2174
@amarechadmasu2174 Год назад
ለእርስዎ የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥዎት
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u Год назад
አሜን ይዘገያል እንጂ ፍርዱስ መች ይቀራል
@wintanagirmay5350
@wintanagirmay5350 Год назад
Ye Tigray Mnbera Selama Amlak yet haedo...Ethiopia Papasat Genocide announcer&participaeters.No more Ethiopia Senodos only"Tigray Senodos"
@eagle4452
@eagle4452 Год назад
@@wintanagirmay5350 😊😀😀😂😂😂😂 Bla Bla Bla. Your #God is #Tplf. You worship them since #48 years. , i am wondering Why do you taking #Money From #Ethiopia #Orthodox church. #Bagger 😂😂 why do not Use 39 and go. Be independent No one want you anymore you. Are blood tursty. #Ethnic. Always #War. With #Ethiopia and #Ertria. Nothing good and #Blessing Come From #Tigray. So pleas go
@user-jo8sv2gy3u
@user-jo8sv2gy3u Год назад
Ethiopian ysedbat, yergemat mechem meretuan ayregetem Egziyabher yeferdal ferdualem eresawotem aygebeam
@wintanagirmay5350
@wintanagirmay5350 Год назад
@@user-jo8sv2gy3u ena ke sytan sewn meyasansu enda daniel ksrat,abuna paetros aynatu nachw ytmraku?
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k Год назад
ኦርቶዶክስ በእርሶ በመገለጧ አዝናለው ፍርዱ ከእግዚአብሔር ይሁኖት ግን እርሶን ለሚከተሉት የዋሃን ምእመናን አዝናለው ፈጣሪም ከእርሶ መላቀቂያ መንገዱን ይምራቸው 😭
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 Год назад
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኦርቶዶክስ ተከታይ አደለሁም ። ለምን መሰለህ እናቶቻችን ቢተደፈር እህቶች በመንጋ ቢደፈርው ህፃናት ቢገደል ከ ማን ጋራ ትቆማለህ መልስ የለህም 200.000 እህቶቻችን እናቶቻችን ተደፍረዋል አንተ ኦርቶዶክስ ብትሆን እንደዚህ ነች እምነቷ አደለችም ። ሲኖዶስ በመንፈሰ ቅድስ አትመራም ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
በጣም ባለጌ ናቸው እንግሊዝኛም ተናጋሪ ነኝ ባይ ናቸው!! ጭራሽ ስለመስቀል ሲክዱ!!! በጣም ያሳዝናሉ!! እኝህ ሰውዬ እኮ በጣም ሲሳደቡ የኖሩ ናቸው ወይ ነዶ ሀይማኖታችን እንዲ መቀለጃ ትሁን???
@mahiletbelay3032
@mahiletbelay3032 Год назад
Lbona yistachewu ke tgriy altefeterum enih
@abuabera1701
@abuabera1701 Год назад
ምንድነው እሚያወራው ሰውዬው ይገባችኋል እንዴ?
@Dibekulu27
@Dibekulu27 Год назад
ለእራሳችሁ ስትሉ ኢትዮጵያን አትንኩ።
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እኔስ ፈራሁ ያቺ ሀገር ወዴት ወዴት እየሄደች ነው ማረን አባቶሆይ 😢😢😢🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ለካ መለኩሴ የቴአትር ምሩቆች ናቸዉ እኛ ሀገር ተናቃችሁ ስግብግብነት እና ግብዞች።።።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Год назад
ከሐዋርያት መካከል ይሁዳ እንደተገኘ ሁሉ ከመነኮሳትም መካከል እንዲሁ አይነት ከሃዲዎች መኖራቸው አይገርምም። ግን ሁሉንም አይወክሉም!
@user-qt4gx7re6e
@user-qt4gx7re6e Год назад
ምን አባቱ ሊያደርግ ኢትዮጵያ ይመጣል ትፉት ብሎ ይሄ ቦዘኔ
@mekonnengurmesa4121
@mekonnengurmesa4121 Год назад
እውነት ሃይማኖት ካላቹ ለምን አሁን ጥቁር ለብሳቹ ራሳቹ ላጭታቹ አትለምኑም ? መርጦ አልቃሽ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Год назад
በቃን በቃችሁ እባካችሁ😢😢 ሰለቸኝ ውይ ሀገሬ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
እኛህ አባት ሞሎክሴ ናቸው እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይድርግልልቸው
@abebagabriel1436
@abebagabriel1436 Год назад
የኢትዮጵያ ጄኔራሎች ማለት ጳጳሳት ለትግራይ ህዝብ ተቆርቁረው አያውቁም:: አባታችን እድሜና ጤንነት ይስጦት
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Год назад
ወገኖቼ እባካቸው አትሳደቡ አስተያየታችንን በጭዋ ደንብ እንግለጽ:: በዛ ላይ ፍርድ የእግዚአብሔር ብቻ ነው::
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v Год назад
Good morning my brother
@merolmerol9401
@merolmerol9401 Год назад
አባታችን አደለም የሚነገሩት ከዉሥጣጠዉ ያለዉ ያለዉ መንፈሥ ጠቆረ ነዉ
@rahew
@rahew Год назад
እደነዚህ አይነቶቹ ናቸው ህዝብን የምያስጨርሱት ልብ ይስጠወት
Далее
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 4,6 млн
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 4,6 млн