Тёмный

የአንድነት መዝሙር የዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ mezmur orthodox ethiopia New Ethiopian Orthodox Mezmur 2024 

ፍኖተ ወንጌል
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 708
50% 1

አርሴማ ማለት ምን ማለት ነው?
አርሴማ ማለት በወርቅ ልብሶች የተጎናጸፈች መልከ መልካም፤ውብ ማለት ነው::
አርሴማ ማን ናት?
እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ፣....ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ተብሎ የተነገረውን የክርስቶስ ወንጌል ተከትላ ዘመድ አዝማዶቿን ትታ ጌታን የተከተለች፣ በሮምና በአርማንያ ድርጣደስን፣ በሀይማኖቷ ጸንታ ድል ያደረገች ፣የሮም ወታደሮች የሚያደርሱባት መከራና ግፍ ፣እስራትና ግርፋት ያልበገራት መላ ህይወታቸውን ለእሳትና ለስለት ከሰጡት ከ27ቱ ቅዱሳት ደናግል አንዷ ሰማዕት ናት::
የቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን::❤️❤️❤️❤️

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@HfhdYdh
@HfhdYdh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@awokeasfaw5328
@awokeasfaw5328 3 месяца назад
ቃለ ህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@SolomonVA
@SolomonVA 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡
@Helen-Tube2112
@Helen-Tube2112 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HfhdYdh
@HfhdYdh 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.
Новый уровень твоей сосиски
00:33