Тёмный
No video :(

የአዎንታዊ (የቅን) አስተሳሰብ ሃይል 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Год назад
ጥልቅ ምስጋናዬ ይድረስህ
@urud8496
@urud8496 Год назад
Zmnh ybark
@eyrseckso4218
@eyrseckso4218 2 года назад
Wowowo tbrki wondme
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 месяцев назад
Woow Diqe Ena yehiwet Meseret Yeyaze timeheret New FETARI Yebarekih Liyuu Wedemachin!❤❤❤🎉🎉🎉❤
@eyulove9896
@eyulove9896 2 года назад
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ !
@dejenwelday9788
@dejenwelday9788 Год назад
Than you
@tigistbedasa6211
@tigistbedasa6211 Год назад
Amazing
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 года назад
እኔ በተ በምሰጠው ትምህርት በጣም የምደነቀው ከመፀሀፍ ቅዱስ በምሰጠው ጥቅስ ነው ጀግና ነህ
@werekekeblekum5906
@werekekeblekum5906 3 года назад
wowww you are great, thankyou
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
glad to access your videos👏🙏
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Год назад
Thank you so much ❤
@selambahiru9784
@selambahiru9784 3 года назад
Wow thanks
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 3 года назад
ስለ እውነት ለመናገ ይህ የቪዲዮ ትምህርቶች እጅግ እስተማሪ, ህይወትን ቀያሪ ነውና እባክህ በተቻለህ አቅም ሌሎች ኢትዮጵያውያን, ኤርትራውያን እንዲሁም እማርኛ ቋንቋ የሚስማባቸው ሚዲያዎች ላይ እራስህን እወጣ ትውልድ ይዳን, እባክህ ይህ እስተማሪ ቪዲዮ በሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮች, ላይክ የሚገባው ነው ጠቃሚና ህይወት ቀያሪ ነው ደግሞም ተስፍ አለኝ በቅርብ ቀን ሰፊው ማህበረሰብ የሚክተሉት ሚዲያዎች ላይ እንደማይህ እግዚአብሔር እንትንና ብሔረሰቦችና ይባርክ !!!!! ተባረክ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ!!!!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
በጣም ደስ የሚለው እንደ እናንተ ያለ ተነስቶ የሚያነሳሳ ሰው መማረክ እንዴት ግሩም ነው። ጎሽ ጎበዝ! I appreciate you!
@animenkassa2674
@animenkassa2674 2 года назад
Thank you very much bro
@user-jt8fi4hp7l
@user-jt8fi4hp7l 3 года назад
ስላወቀሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከአንተ በጣም ጥሩ ነገሮችን እንደምማር ተስፋ አድርጊያለሁ እወቀትህን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ያንተ እወቀት ለሁላችን ነው🌹🌹🌹
@z.z6853
@z.z6853 2 года назад
ዋው እስከዛሬ የት ተደብቆብኝነው ይህ ቪድወ በጣም አመሰግናለሁ
@yeznaelias417
@yeznaelias417 2 года назад
በጣም ነው የማደንቅህ የዝና ከእሰራኤል
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 2 месяца назад
Selam yezinna
@lelataem5877
@lelataem5877 3 года назад
ብሩህ አእምሮ አለህ ።እግዚአብሔር ይባርክህ።ሁሌም ቢያደምጡህ አትጠገብም ።ቃሎችህ ቆዳን ሰርስረው ቀጥታ ልብ ውስጥ ይሰርጻሉ ።ማድመጥ ለሚችል መልካም የህሊና ምግብ ትመግባለህ።እናመሰግናለን።
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 года назад
ወንድሜ እርጋታክ፡የምታቀርበው፡ሁሉ፡ምችት፡ይላል፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን ውዴ አብሮ ይስጥልን! ለድጋፎም እጂግ በጣም አመሰግናለው!
@yonastefera1254
@yonastefera1254 3 года назад
ፈጣሪ አንጀትህን ያርሰው ቀኔን አበራኀው
@user-ze1yj8kb6c
@user-ze1yj8kb6c 3 года назад
ዋውውው ደስ የሚል ትምህርት አባ እናመሰግናለን በጣም
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Год назад
ዉይ ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 месяца назад
Thanks the power of believe yemil video serite ne ere atawut Link lakilegn sorry abate❤❤❤❤❤❤
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 года назад
Good point thank you so much !!!!!!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 3 года назад
ውድ ወንድሜ ሁሉም ኢትዩጵያዊን ሚድያ ከፍተው ነጋ ጠባ ችግርን ሽብርን ጭንቀትን የሚሰቡኩ እንደ ሆነ አስብ ነበር። ነገር ግን አንተን ጨምሮ ቡዙ ለኢትዮጵያ መድሀኒት ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎች ዜጎች እንዳሉ ተረድቻለሁ። ህብረት ፈጥረን ሚሊዮንኖች ለመሆን አንተ በፍቃደኝነት ብታስተባብር ምን ይመስልሀል?
@yodit587
@yodit587 3 года назад
Thank you 🙏
@iyasudemeke6260
@iyasudemeke6260 3 года назад
really god bless you !!
@dessalegntizazu3010
@dessalegntizazu3010 3 года назад
keep it up
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thanks for Your support Brother!
@tsegeberhe8867
@tsegeberhe8867 3 года назад
Very interesting, I really like it. I learn a lot. Thank you and God Bless
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thank you for your support! Appreciate it very much!
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 3 года назад
ጒበዝ የኔወንድም በርታ በርታ የሚገርም ነው።አብርሃም ከአዲስ አበባ
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 3 года назад
አመሰግናለው ወንድሜ
@tadu1653
@tadu1653 3 года назад
ታበርክ🙏🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! ፈጣሪ ያክብርልኝ::
@temesgenmebre4894
@temesgenmebre4894 3 года назад
Motivation abzagnaw meneshaw yemetshaf kidus kal new..... Ewket ke egziabher kal ga sihon endet des ylal❤️
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
እውነት ነው:: እዚህ ምስል ላይ ያቀረብኩት ብቻ ሳይሆን ሁሉም ያነበብኳቸው የስብእና መጻፎች ያንን ነው የሚያረጋግጡት። ስለ አስተያየቶ እጂግ በጣም አመሰግናለው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 3 года назад
You are so wonderful,thanks my for sharing!!
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 3 года назад
Thanks my brother, I can’t Waite your next video, to be honest I learn a lot once again thanks!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thank you so much! God bless you!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
@@mhiretwoldemariam5986 Once again i sincerely appreciate you for your support.
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! አብሮ በእጥፍ ይስጠን!
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 2 года назад
ይመቻል ተጉ። የአስተሳሰብህ አክባሪ ነኝ። ቤተሰብ እንሁን
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 года назад
ግሩም ነው አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
ያክብርልኝ አመሰግናለው!
@linconenu1741
@linconenu1741 3 года назад
Thank you 🙏 broo
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
You're Welcome Enu.
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 года назад
አንተ የቤተሰቦችህ ውጤት ነህ ስነምግባርህ ይናገራል
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 года назад
Wowww good 👍👍
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Just wanted to say how much I appreciate the work you are doing 👌
@LulaG
@LulaG 3 года назад
Loved it!!! Thank you for another wonderful review.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thank you for your undying support🙏 join me on Facebook @ Jeginaw Tegu
@LulaG
@LulaG 3 года назад
@@JeginawTegu My pleasure. You are an inspiration. I just joined your FB too 🙌🏼
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Great 👍 Thank You 🙏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 года назад
You are Interesting
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thank you so much!
@zeinaetbarak2611
@zeinaetbarak2611 3 года назад
Wendem konjo enamsegnalan
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
ተባረኪ ውዴ አመሰግንሻለው!
@mastersol3195
@mastersol3195 3 года назад
U so blessed! 🙌
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
@@mastersol3195 Thank you ጌታው God bless you for bless me.
@tesfamariamteklu6434
@tesfamariamteklu6434 3 года назад
Dink tintanie new.
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 года назад
ሰዎች ህይወታችንን እንዳይቆጣጠሩት ምን ማድረግ አለብን እኔ በትንሽ ነገር እናደዳለሁ የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ተማሪዎች በሚያሳዩኝ ባህሪ ቀኑን ሙሉ ትንሾ ነገር ሙሉ ቀኔን ተቆጣጠረዋል
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አስታውሺ። መቆጣጠር የምትችይው የምታስቢውን ፣ አመለካከትሽን ፣ እና ከአፍሽ የሚወጣውን። ብዙ ግዜ ከውጭ ወደ ውስጥ የሚገባውን ሀሳብ መቆጣጠር ትችያለሽ። ስለዚህ ትኩረትሽ መሆን ያለበት መቆጣጠር የምትችይው ላይ እንጂ የማትችይውን አይደለም። የማትችይውን ለፈጠረሽ አሳልፈሽ መስጠት። ጎበዝ በርቺ
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 года назад
@@JeginawTegu በጣም መልካም ሰዉ ነህ god bless you ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
@@yeneKonjolij12345 አሜን! እግዜር ይስጥልኝ እኔም አመሰግናለው።
@selinateklay717
@selinateklay717 3 года назад
እኔ ኮመንት የመስጠት ልምድ የለኝም እንተ ግን ሳያመሰግኑ ማለፍ ይከብዳል ኣመስግናለው ፍጣረሪ ያቆይልን ኣባ
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
እ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 года назад
ትናፍቃለህ
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 2 года назад
መምህር ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ዉድድ ነዉ ማረግህ
Далее
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 510
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 717 тыс.
ለሕይወቴ ድልን እናገራለሁ
1:25:08
ብርቱ ቶሎ ዳኝ
1:08:01
Просмотров 665
የቱክረት በታኝ
58:08
Просмотров 906
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Просмотров 623