ይህ ከልባም ሕይወት ጥልቅ ስልጠና የተወሰደው አጭር ቪድዮ አዕምሯቸን ከውጪ የሚያገኘውን መረጃ እንዴት እንደሚያብላላ እና ስለአመለካከት መጠነኛ ገለጻ ያደርጋል። በዚህ ማብላላት ሂደት ምክንያትም የምናገኛቸውን ውጤቶች እንዴት እንደምንፈጥር ያሳያል። ገለጻው ኒውሮ ሊንጉዊስቲክ ፕሮግራሚንግን መሰረት ያደረገ ነው።
ስለልባም ሕይወት የለበለጠ መረጃ ለማግኘት፡
ስልክ ቁጥር፡ +251974046870
ፌስ ቡክ ፔጅ፡ / etcoach
ቴሌግራም ቻነል፡ t.me/libamhiwot
5 окт 2024