Тёмный

የአዲስ አበባ የጎዳና ትዕይንት ጥር 1964 ዓም / Street scene in Addis Ababa, January 1972 

Biniam Hirut's History Tube
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

የአዲስ አበባ የጎዳና ትዕይንት ጥር 1964 ዓም / Street scene in Addis Ababa, January 1972
#ታሪካችን #ethiopia #addisababa

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@dimitryamour
@dimitryamour 6 дней назад
ብሔር ብሔረሰቦች አበል ተቀብለው ሳይረብሹን : መንገድ ሳይዘጋ: መፈናቀልና እገታ ሳይታወቅ በፊት
@Ambassel
@Ambassel 2 дня назад
ክፋትን ብልግናን ስርቆትን የበታችነት ስሜትን ይዞ ሃገር ያቆሸሸው ክልል ከላዩ ክልል አንድ ነው::
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 5 дней назад
አቤት ደጉ ዘመን የሚሉት ቤተሰቦቻችን ወደውም አይደለም፡፡ እኛም ጭምር የማናውቀውን ይህን ዘመን ብንናፍቅ ታዲያ እንዴት ይገርማል ጎበዝ!?
@ማትያስዘሚካኤል
@ማትያስዘሚካኤል 3 дня назад
በጣም እኔም እራሱ አባቴ ስለ ጃንሆይና ስለ ዘመኑ በሚነግረኝ ሳላውቀው ይናፍቀኛል!!!
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 5 дней назад
This makes me home sick, whatever the situation. Missing the old days of my childhood. Traffic was lighter.. thanks for sharing
@thaddiushailey4523
@thaddiushailey4523 6 дней назад
This is z image of Addis i will cherish in my memories i was only 8! every thing seems so tranquil just 2 years bf the revolution,i gues z "Quit before z Storm".😢
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 дней назад
Tu est pas tout seul 🤗
@HopeLightReview
@HopeLightReview 3 дня назад
How much was a meal at a restaurant?
@zed8788
@zed8788 2 дня назад
you are lucky to see that time and also the present one
@buffon139
@buffon139 3 дня назад
የሚያሳዝነው ነገር ከግማሽ ክፍለ ዘመን በህዋላ እንካን የህዝባችን የኑሮ ደረጃ አልተለወጠም
@tamrattilahun8591
@tamrattilahun8591 2 дня назад
በጣም የሚገርም ነው። የእውነት በስምንት ዓመቴ ነው። ከአባቴና ከእናቴ ከወንድሜና ከእህቴ ጋር። እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ 60 ዓመት ሆኖኛል። እናመሰግናለን።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 День назад
እኩያሞች ነን 1957 ጥር ወር
@daniselmon2755
@daniselmon2755 4 дня назад
ይህ የድሮ ክብራችን ይህ የድሮ መጎሳችን የተገባ ዛሬ ራቁት ይሚሄድ በሱስና በዘረኛነት ያበድ እብድ ትውልድ መጨረሻው ምን ይሆን አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ክብራችን መልስልን በቸርነትህ
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 7 дней назад
ምን ሆነነው ዘመን ሲሻሻል እኛ ያልተሻሻልነው የት ላይ ስብራታችን ማንስ ነው የሚጠግነን መልስ የሌለው ጥያቄ😭😭😭
@ድንቅነሽ-ቘ2መ
@ድንቅነሽ-ቘ2መ 6 дней назад
እጋራለሁ 😭😭😭:: ያለመሻሻልላችን ብቻ ሳይሆን ወደ ኋላ እየተመለስን ያለን ይመስላል። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በጋራ የስራነውን ሃጢኣታችንን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን:: 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 дней назад
​@@ድንቅነሽ-ቘ2መnous aussi c'est trop triste 😥 ça fait mal 😢
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 5 дней назад
የእኔም ጥያቄ ነው!
@daniselmon2755
@daniselmon2755 4 дня назад
ከእግዚአብሔር መራቃችን የነጮች አካየድ በመሄዳችን ሃገርችንም ትውልዱም ጠፍተዋል
@tutubekele4231
@tutubekele4231 3 дня назад
ግን አልገባኝም 1964 ይላል በኢትዮጵያ አቆጣጠር። ቻይና ከ30 አመት በፊት እንዴት ነበረች ? ዛሬ ላይ ለደረስክ /ስሽ ተማርኩ ሃብት አገኘሁ ለምትል አባቶቻችን በሠሩት መሠረተ ልማት ተጠቅመህ መሆኑን ማገናዘብ ይህን ያህል የሚከብድ መሆኑን ከእናንተ ተማርኩኝ። As said "Common Sense Ain't Common." Google ይተረጉማል .. EELPA, Tele, CBE, Ethiopian Air....etc ለመገንባት ትውልድ ይጠይቃል። ብቁ አላዋቂዎች በብዛት የሚመረትበት ከሆድ እና ከወሬ ውጭ መጻፍ የማይችል ..ይሄም ትውልድ ይባላል
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 4 дня назад
ደጉ ዘመን ይሄኔኮ የዛንጊዜም ኒሮ ተወደደ ይሉ ነበር አሁን የኛን አላዩ አቅራቢው እናመሰግናለን ሙዚቃው እራሱ ይመስጣል
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 дня назад
አቤት ደጉ ዘመን ምነለ አሁን ቢያደርገው የሰዉ አለባበስ እነትነ አባቴን እንዳስታውስ አደረገኝ እግዚአብሔር ታሪኩን ይቀይርልን
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 3 дня назад
ደጉ ዘመን በስሙኒ 10 ዳቦ የተበላበት ዘመን ተመልሶ ይመጣ ይሆን💕❤️ደጉ ዘመን
@atm5614
@atm5614 3 дня назад
ምናለበት በዚህ ጊዜ ኖሬበት ቢሆን ኖሮ😢 ሰው ጠግቦ የሚያድርበት፤ ኢትዮጲያዊነት፤ በሃል ፤ማንነት፤ የሚኮራበት ፍርሃ እግዚአብሔር የነበረበት! ሰው በህግ አምላክ ካለ የሰነዘረውን የሚመልስበት! አለባበሳቸውን እዩት ሴት ልጅ ሴት የምትመስልበት አረ ስንቱን... አይ ሃገሬ መጠሪያዬ አሳዘንሽኝ😭 💚💛❤️ ቢኒያም ሂሩት ዘርህ ይባርክ ❤ ይሄንን video ሁላችንም ዶክመንት አድርገን ለልጆቻችን እና ለልጅ ልጆቻችን ማሳየት አለብን🙏
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 День назад
ያኔም ከአሁን የበለጠ ችግር ነበር ፍየል በ በ20 እና ብር እየተሸጠ ድኃ ከበዓል ዉጭ ስጋ አይበላም ነበር ገንዘቡ አይገኝም የአሁን ድኃኮ ቤቱ ወንበርና ጠረጴዛ አለ😂
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 дня назад
የአባቴየእናቴ አለባባበስ ቶዝ አለኛ ወይ ደጉ ዘመን ❤አዱ ገነት ሸዋ ወብ ሀገር የሁሉ መገኛ ❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
አቤት ደጉ ጊዜ ነጭ አሰልፈን ነበር ያንን ዘመን ይመልስልን እንበል
@mekadr842
@mekadr842 6 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከየት አመጣችሁት ? ሁሌም ነ
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ የምወድሽ ዞሮ መግቢያዬ እማምላክ ሰላምሽን ትመልስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 дней назад
Merci beaucoup pour cette merveilleuse cadeau 🎁 partage avec nous sommes très émues... c'est bien filmer et avec la musique derrière ça nous voyage al époque merci ancor pour c'est souvenirs 🎁🤩2017 E calandre 💚💛❤️ viv le Éthiopie et 👑🦁 bravo BH👍🥰
@ahaduablema4812
@ahaduablema4812 3 дня назад
እግዚኣብሔር ይመሥገን።አቅራቢዎችንም እግዚኣብሔር ይባርክ።
@ahaduablema4812
@ahaduablema4812 3 дня назад
JAH LOVE!
@Muluka-oo2rk
@Muluka-oo2rk 6 дней назад
I am wondering how many of these guys are still with us.
@NegatuWesego
@NegatuWesego 3 дня назад
im here in america . i was there age of 10
@ሜና
@ሜና 3 дня назад
​@@NegatuWesegowow 👌
@butterfly2349
@butterfly2349 3 дня назад
Really !
@zed8788
@zed8788 2 дня назад
I am sure Most of the teenagers are still here but i feel like most of them out of country 🙏🙏🙏
@butterfly2349
@butterfly2349 3 дня назад
Thank you very much for this video ❤ 🎉
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 4 дня назад
በጣም እናመሰግናለን
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 дня назад
በጣም ደጉዘሠን❤
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 5 дней назад
Oh my goddess where did you get this treasure
@Janhoy723
@Janhoy723 6 дней назад
ደጉ የጃንሆይ ዘመን እንዲህ ደስ የሚል የፍቅር የሰላም ጊዜ ነበር።👑💚💛❤️👑
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 6 дней назад
ዘመኑ ለጃንሆይ ማን ሰጠው ? ይህ ሃይለስላሴ የተባለው መሪ የነበረ ከመሆኑም ጋር እጅግ ሲበዛ ፣ በጣም ፣ በጣም ፣ አረመኔና ጨካኝ መሪ ነበር።
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 6 дней назад
ደግሞ ጃንሆይ መጨረሻው ሳያምር አሟሟቱም የተለየና የውሻ አሟሟትም ነበር
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 6 дней назад
​​@@peaceandpeaceful4538 ባንድነታችሁ!ሀገር መገንጠላችሁ ሳይንስ ደሞ ስለ ድሮው በምን ሞራል ታወራለህ??? ...ወሬኛ!! ጨካኝስ አሁን ሰው አርዳችሁ የምትበሉ ጉደኛ ሁላ አሁን ፋኖዬ ሁሉን ልክ ያስገባል።ድል ለፋኖ💪✅🌻🔥
@aledwake
@aledwake 5 дней назад
​@@peaceandpeaceful4538Shetata Banda Tigre 💊 Kezih wuchi Endemayaseb egna Ergetegnoch Selehon chiger yelem aygeremenim. Janhoy king of King elected of God , lion of Juhda Emperior Haileselase ❤ is welknown hero militarly as well as diplomaticaly who made Ethiopian respected all over the world , and western were greeting him by kneeldown 🧎 for his respect.
@abbaytrufat
@abbaytrufat 4 дня назад
እዉነት ነዉ ያ ደጉ ዘመን ፈጣሪ ያንን ዘመን መልሶ ያምጣልን
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 6 дней назад
በእርግጠኛነት መርካቶ ነው ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 дня назад
ሁነኛው መራ ጋር ??
@aledwake
@aledwake 5 дней назад
Janhoy king of King elected of God , lion of Juhda Emperior Haileselase ❤ is welknown hero militarly as well as diplomaticaly who made Ethiopian respected all over the world , and western were greeting him by kneeldown 🧎 for his respect.
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah День назад
ረብሻ የለ ከየት ክልል ነው የመጣህው የለ ሰላም ወጥተ ው ፈጣሪን አመስግነው የሚውሉበት. ጊዜ. ሰላሙን ይስጠን
@gfg4073
@gfg4073 3 дня назад
ደጉ ዘመን ሴት ልጅ ተስዳ ወንድ የማታስተዳርበት ዘመንአውንወንድ ቁጭ ብሎ ሴት ስሪይእና ነይ የሚባልበት ዘመን2017አ ም ያን ዘመን ያንጣልን።።
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 дня назад
That was maybe 60 years a go , right now we are in 21st-century right and changes good Thank God !!!!!🇪🇹☝️✌️☮️
@zed8788
@zed8788 2 дня назад
53አመት በፊት ማለት ነው አስገራሚ ለውጥ ነው :አለባበሳቸው ምናለ ቢመለስ ::🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን የህን ግዜ ያዩ ታድለዋል ከምር :🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 3 дня назад
ሊላውን መከራና ግፍ ትታችሁ በዚህ ባሁኑ ዘመን መፈጠር በራሱ እርግማን ነው።
@melemelaku2533
@melemelaku2533 День назад
I wish the camera man didn't only focus at the ECA and showed us other parts of addis too.
@meazi01
@meazi01 2 дня назад
Just imagine the population comparing with current population!
@girummerk3173
@girummerk3173 3 дня назад
Tnx
@SulimanSuliman-e2r
@SulimanSuliman-e2r 3 дня назад
Betam tru bertu yeakababiw sm kesr tsafu
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 5 дней назад
አንድ ጥያቄ አለኝ! የምር ሽልማት አለው! ያኔ አንድ ኪሎ ሽንኩርት ስንት ነበር?🤔🤔
@karozimathestar929
@karozimathestar929 5 дней назад
ነፃ ነበር ።በምርቃት መልክ ይሰጥ ነበር😂😂
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 дней назад
​@@karozimathestar929trop drôle 😅 " bensah Merckat "😂
@aledwake
@aledwake 5 дней назад
​@@karozimathestar929Merekatu Lenenu nw ? 😂😂😂Beneta 1Kilo selemiwosed ? Yemaymesel Neger lemisteh atengerat malet yehene nw ?🙆
@fikruaragawshumiye3115
@fikruaragawshumiye3115 4 дня назад
ኪሎ የሚባል ነገር የለም በመደብ ነበር የሚሸጠው ምን አልባት 10 ሣንቲም
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 дня назад
​@@fikruaragawshumiye3115 በዶንያ ከአትክልት ተራ ነበር የሚገዛው መሰል
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 4 дня назад
የደጉ ዘመን እና ጥንታዊቷ አዲስ አበባ
@berhaneb7932
@berhaneb7932 4 дня назад
Hi is that ethiopian calender or European of the year please thanks
@ሜና
@ሜና 3 дня назад
Ethiopian
@HopeLightReview
@HopeLightReview 3 дня назад
የአዲስ አበባ የጎዳና ትዕይንት ጥር 1964 ዓም / Street scene in Addis Ababa, January 1972
@GetahunGetahun-j6x
@GetahunGetahun-j6x 3 дня назад
አቀራቢው ።ባረክ
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 День назад
በፀሎትም በስለትም የማይገኝ ዘመንም ሕዝብም አንቺ ትብሽ አንተ ትብሰ ተባብሎ የታለፈበት ደግ ዘመን
@wondwosentezera7877
@wondwosentezera7877 2 дня назад
Hooo በተመስጦ ወደ ኋላ..... ደግ ዘመን ፍቅር መተዛዘን ያለበት ዘረኝነት ከቶ የማይታሰብበት ዘመን..... ተመልሶ ይመጣ ይሆን? Hmmm
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
ደጉ ዘመን😮
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 3 дня назад
ጎሽ እንደዚህ ያለ ነገር አቅርብልን። አሉባልታና ፖለቲካ ስልችት ምርር ብሎናል አቦ።
@butterfly2349
@butterfly2349 3 дня назад
True
@yabets6121
@yabets6121 3 дня назад
Is that real Ke 57 amet befit endezi trat yalew camera neber? Ewnet kehone yigermal bizu negeru still Same new suqu,gulit,mengedu..
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 5 дней назад
Merkato kemihrab hotel to Amede kebeya
@coffeeloverone
@coffeeloverone 6 дней назад
የት የት ስፈር ይሆን? መርካቶ ፒያሳ ሾላ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 4 дня назад
መርካቶ አዳራሽ ጋር ግንቡን ማየት ይቻላል እንዲሁም ንግድ ባንክ ህንጻ ከጉሊቶቹ አካባቢ አውቶቡስ መቆሚያ አካባቢ ብሔራዊ የአንበሳው ምስል ፖስታ ቤት
@Musically2-v2j
@Musically2-v2j 3 дня назад
@@sisayasfaw6197 merkato cinema ras
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 День назад
ያኔኮ ምናልባት 30 ሚሊዮን ነበርን
@HopeLightReview
@HopeLightReview 3 дня назад
ላይክና ሰብስክራይብ ያንሰዋል .... እንተባበር
@BiniamHirutsHistoryTube
@BiniamHirutsHistoryTube 3 дня назад
Thank you
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 3 дня назад
betam des yemil tewesta new ,yebotawochu sem degmo begeletse yebelete melkam new.
@ted4eth
@ted4eth 3 дня назад
Did you see the order and cleanness before Derg (Shialeka Mengistu ) messed-it-up ?!
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah День назад
የመኪና ታርጋ. በአማርኛ ነው የተፃፈው አሁን የፈረንጅ ቡዳ ሳይበላቸው አይቀርም
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 3 дня назад
Good old times ፀዳ ያለ ህዝብ
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l День назад
ወይኔ ወገኔ ተጎሳቆለ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 дня назад
Anbesa Awetobes derso mels 25 santim yenberbet Zemen.
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 3 дня назад
በሆዳም መሪዎቿ በጣኦት አምላኪነቷ ምክንያት ደሀ ሆነን ቀረን
@leulafework3815
@leulafework3815 3 дня назад
Who predicted ETHIOPIA IS GOING TO DECEND TO HELL IN 2 years (sep/1074). My beloved ethiopia One day You will rise to throne on the grace of god and virgin mery’s help
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 дня назад
ተወረን ነበር እንዴ በፈረንጅ??
@fikruaragawshumiye3115
@fikruaragawshumiye3115 4 дня назад
ተካረክ መቼም የማይገኝ ተንቀሳቃሽ ምስል
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 3 дня назад
Times were ethnocentrism and nepotism did not exist.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 2 дня назад
ሌላውን ተውት ... የሰውን ወዝ ተመልከቱ ? የተጨነቀ ይመስላል? ቱሪስት አሁን ተለምኖ የት ይገኛል ?! ... ያኔ ቱሪስት የቀረፀው ዛሬ ለታሪክ ተረፈን... ሰዉ ምን ያህል መሬት ረግጦ ሳይጨናነቅ ሲሄድ ሳያው ... አይደለም በመሬት በቤቱ ጣራ እና ግድግዳው ግብር ያከፍላል ማለት ወዴት የሚያደርስ ነው ... ለተወው እንጂ ... ኑሮአችን መደፊት ወይስ ወደ ሓላ የሚለው ግን የሚያሳስበኝ ነው ::
@ZelalemZanilon
@ZelalemZanilon 3 дня назад
አመተ ምህረቱ ( ግዜው ) ግን ዘመኑ ትክክል አይመስለኝም
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 3 дня назад
ትክክል ነው በአበሻ 1964 ዓም ነው
@Eyaasu
@Eyaasu 4 дня назад
አማራን የማይገደል የማያፈናቅል .... መንግስት ነበረን
@LidyaGirma-ky9xi
@LidyaGirma-ky9xi 3 дня назад
በዝህ ግዜ የነበር ችግር ካሁን እጥፍ ነበር ላይመለስ ተሸኝትዋ ። ሰው በደሙ እና ባጥንቱ እንዲያፍር ሚደረግበት ዘመን ነው ።
@leulafework3815
@leulafework3815 3 дня назад
Are you better off now? Can you travel out side addis in 10 km without the risk of abduction. Ok 1 quintal Teff is 18,000 birr.
Далее
Wait for winner 🏆 😂 #shorts
00:42
Просмотров 6 млн
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 518 тыс.