Тёмный

የአዲስ አበባ ጉዳይ | የኮሪደር ልማቱ እና የቄስ በሊና ትንቢት ምን አገናኛቸው? | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 255 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#haletatv #ethiopia

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@tsegahewa547
@tsegahewa547 2 дня назад
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ህዝብ አእምሮ ይፈውስ።የአንድነት የፍቅር በተለይ የማመሰገን ይቅር የመባባል የመደጋገፍ።የመተዛዘን የመደጋገፍ ዘመን ይሁንልን።
@emu3288
@emu3288 2 дня назад
ቤት የፈረሰበት የሚሰማው ያውቀዋል
@scooterific2335
@scooterific2335 2 дня назад
U got something
@getnettefera1205
@getnettefera1205 День назад
ከልብሽ ኢትዮጲያዊ ስለሆንሽ መልካም እና እውነተኛ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@feaaef5243
@feaaef5243 2 дня назад
ትክእል ብለሻል አስቱዬ ተባረኪ❤
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 2 дня назад
እውነት ነው አስቱዬ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@befekadujiregna-iq9je
@befekadujiregna-iq9je 2 дня назад
አስተር ጌታ ይባርክሽ እውነትም ኢትዮጵያ ትለመልማለች ከ USA
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 2 дня назад
አስቱዬ ዛሬ በጣም ተመችተሽናል። ተባረኪ
@user-sq4qq5ku2t
@user-sq4qq5ku2t 2 дня назад
ጌታ ሆ ተመስገን
@addis1975
@addis1975 2 дня назад
እንደ አስቴር ያለ የሚጣፍጥ ድምፀ መስማት ሁሌ ስለሚያስደስተን ነው LIKE የምናደርገው የምታመጫቸው አርስቶች በጣም ይስባሉ
@tesfaytadii
@tesfaytadii 2 дня назад
የኢቲቪ ፋና ዋልታ እህት ድርጅት ነው ሀሊታ ቲቪ ነው
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 2 дня назад
Min alesh
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 2 дня назад
ዘመን ያልፍል የስው ልጅ ተከብሮ የሚኖርበት ጊዜ ይመጣል እግዚአብሔር የመረጠው መሪ ሲመጣ
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 дня назад
አሁንም ያለው ወደፊትም የሚመጣው በእግዚአብሔር የተሾመ ነው።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
ምርጥ❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
​@@mesiamha5248ያሁኑ የግብፁ ፈርዖን ታናሽ ወንድም ከንቲባው " አብይ አህመድ አሊ" ለቅጣት ነው።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 дня назад
@@mesiamha5248እግዚአብሄር ህዝብ ሲበድል ለቅጣት የሚገርፈዉን መሪ ይሾማል አሁን ያለዉ የመቀጫ ጅራፋችን ሾሞልናል ማለት ነው
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 дня назад
ቃም:ጠጭ:ሠካራም ስመጣ
@cherinetmolbiko6375
@cherinetmolbiko6375 День назад
ጌታ ይማስጌን ትንቢት እያተፈጸማ ነው እግዚአበሔር ልወሽ ሰው አይደለም ሁሉም ይፈጸማል ተበረኩ ጥሩ ፕሮግራም ነው መልካም ነገር ያለፈተና አይገኝሞ አድስ ለውጥ ገና እያላን ጌታ ቢፈቅድ
@roserose5889
@roserose5889 2 дня назад
አስቴር ዝምብለሽ ድራማ መስራት ይሻልሻል ፖለቲካ ቀርቶብሽ በጌታ በምታምኝው አምላክ 😢😢😢😢😢
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 15 часов назад
አብዛኛዎቹ የደቡብ ልጆች ናቸው እግዚአብሄር ይባርካቸው።
@genetmogese7930
@genetmogese7930 2 дня назад
Tebarkiy🎉❤❤
@alsaaalsaa3016
@alsaaalsaa3016 19 часов назад
አሰቱዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመን ይባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondwosansamson8947
@wondwosansamson8947 2 дня назад
የሽግግርና የችግር ግዜ ነው አስቱ የቄስ መልዕክት ነው
@sarayohanes5100
@sarayohanes5100 День назад
በእዉነቱ በጣም ያሳዝናል ልማቱ ባልከፋ ግን እዉነት በአሁን ሰዓት ቀዳሚነት መሰጠት ያለበት ነዉ አልልም። ምናልባት በየሜዳዉ በተበተኑት ኢትዮጵያዊያን ቦታ ብትሆኑ እንደዚህ አትሉም ነበር። የሞቀ ቤት እየኖሩ የሌላዉን ስቃይ አለመረዳት በጣም ያማል። እኔ ብሆን ሜዳ ላይ የተወረወርኩት ብሎ ማሰብ ይገባናል።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
@mumuye5
@mumuye5 День назад
ደስ የሚለው አብዛኞቻችን አውቀንሻል ለብልፅግና ስስ ልብ ነው ያለሽ ስታለቅሽ ድራማ እየሰራሽ መሆኑ ግልፅ ነው።
@MenbereMammo
@MenbereMammo 2 дня назад
እኔ ምለዉ ሌላ አገር ስትሔዱ የምትጎበኙት ምንድን ነዉ ሁሉ የድሮ ነገር አይፈርስም ታሪካዊ ነገር ከፊት ታድሶ ይቀርና ከኋላ ይገነባል እንጂ ስለ ቆሸሸ ብቻ ጥፍት አይደረግም ብልጭልጭ ነገር ብቻ ቱሪስት አያመጣም ያማለት አያምርም ማለት አይደለም
@biruklayo92
@biruklayo92 2 дня назад
አንቺ ከአያትሽ የወረሽውን ሰባራ እንስራ የአያቴ ማስታወሻ ነው ያልሽ ቀን ነው ለለውጥ ዝግጁ አለመሆንሽን የተረዳሁት
@aidasem3952
@aidasem3952 2 дня назад
​@@biruklayo92በስረአት ላወራን በስረአት ብንመልስ ይሻላል።
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm 2 дня назад
አልቀረብሽም
@ashemanall
@ashemanall 6 часов назад
No one would be against development, its all about priorities .
@mesheshaweldetadik1449
@mesheshaweldetadik1449 18 часов назад
ወይ አስቴር !!ይገርማል ጥሩ ጥሩ ነው:
@aschutegeng3340
@aschutegeng3340 День назад
አስቱካ ፍቅር....የእውነት ፍቅር ነሽ.አንቺ የእኔ ጀግና..የእኔ ስስት...የምር የቤተሠቤ አንድ አካል እስኪመስለኝ ማንነትሽ ይፈትነኛል.ብቻ ፈጣሪ አምላክ ክርስቶስ በፀጋና በሞገስ ያበርታሽ.የጀግና ሴቶች ሮል ሞዴል ነሽ.ይቆየን.
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 2 дня назад
❤❤❤ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ መስጠት የሚባል ነገር እኮ እለ!! ዩኒቨሲቲ ውስጥ ተማሪዎች በረሃብ ምክንያት ትምህርታቸው ማቃረጣቸው ብቻ ሳይሆን አስተማሪዎችም ማስተማር እስኪሳናቸው ድረስ ሆኖ እያለ እንዲህ ስትናገሩ ትንሽ አልበዛም? እነዚህ በርሃብ ምክንያት መማር ያልቻሉትን በቀል እንደሚሰማቸውስ አታስቡምምናልባትም ሊያፈርሱት እንደሚችሉ አይሰማቹም??❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 День назад
በእዉነት ሀገር ያለችግር ወደመልካም ነገር አትደርስም በትክክል ሕዝባችን ችግር ላይ ነዉ ልባችን ያዝናል :: ደግሞም ያልፋል :: የትኛዉም ሀገር ረሃብ ጦርነት አልፈዉ ነዉ ለዕድገት የደረሰ የለም :: ግን የሚያሳፍረዉ ማመስገን ያለመቻላችን ያሳዝናል
@hameretessema5107
@hameretessema5107 18 часов назад
እንዴት እናመስግን ቤት እላያችን ላይ እየፈረሰብን መዉደቂያ አጥተን ደግሞ እኮ የሚገርመዉ ለዛፍ መትከያ መሆኑ ያልደረሰበት እኮ ነዉ ምንም የማይመስለዉ
@feaaef5243
@feaaef5243 2 дня назад
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤
@senusenu5876
@senusenu5876 2 дня назад
Yes hulem ketibitu yete nesa eyetebeku esu endemihon eyeteredaw edenekalew brukan nachhu❤❤❤❤
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 2 дня назад
Astu siwedish Eko ❤❤❤😊
@greatnation1990
@greatnation1990 2 дня назад
Astuye Jeginit❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet 21 час назад
ያስከፍለናል ጊዜ ይባላል የሚያስከፍለን!!
@abjebar5864
@abjebar5864 2 дня назад
Yemgermge tewled kebeblosh new zare yemseraw yetgawm sera kenant weto እኛ malet eskaltgemre derse yenfkshal endat sele ethiopia eyaweran anden ketma becha mekyer
@negestb4341
@negestb4341 9 часов назад
ሰላሳ አመት ይገዛል ማለትሽ ነው ጠንፌ
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 19 часов назад
አስቱ ትክክል ነሽ እኔ መፀሀፋ አለኝ አንብቤዋለሁ።ቄስ በሊና ሣርካ ያዩት ራዕይአዲስ አበባ ከተማ መላው ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ተሠርታ አልቆላት በአለም ዙሪ ያሉ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ለመጐብኘት እንደ ውሀ የሚፈሱበት እንደሆነ ነው።ለሰላም ሰው ቅሬታ እንዳለው በህይወት ካለሁ በውን አያታለሁ ብለው እስከ ሁለተኛው አሥር አመት መጨረሻ ላይ ጅማሮዋን አይተው ነው ያንቀላፋት።❤ አሁን ያለነው የሦስተኛ አሥር ዓመት ፈጣን የከፍታ ዘመን ጅማሮ ላይ ነን እውነቱ እገዛብሄር በሳቸው ያለው እየሆነ እሰከመጨረሻ ይሆናል እናምናለን ደግሞም እንቆማለን❤።
@liyagashaw4546
@liyagashaw4546 15 часов назад
❤❤❤❤❤
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 2 дня назад
Astu well come to the new normal.
@TT-li9oe
@TT-li9oe 2 дня назад
መጀመሪያ ቤተክርስቲያን መፈወስ አለባት በ ኢትዮጵያ ላይ ሪቫቫል ለመሆን። ሌላው ማንም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ለምን ጥሩ ነገር ተሰራ ሳይሆን መቅደም ያለበትን መንግስት ይወቅ ነዉ:: በመጀመሪያ አብዛኛው የ ህዝቡ ጥያቄ ስራ እና በቀን ሶስት ጊዜ መብላት ይፈልጋል። እንዲሁም ንጹህ ውሃ እና መጠለያ ሲሆን የቅንጦት የአኗኗር ዘይቤ ይደለም:: እኔ በእርግጠኝነት የማውቀው ነገር ቢኖር ቤተ ክርስቲያን ተሃድሶ (ለውጥ) ሳይሆን ምንም ኣይሆንም:: ቤተ ክርስቲያን ነች የችግሮች መፍቴ ያላት እንጂ መንግስት ኣይደለም:: አሁን ቤተ ክርስቲያን መንግሥትን የምትመራበት ጊዜ ነው::
@user-xp8dk7fy9m
@user-xp8dk7fy9m 2 дня назад
ከበዳኔ ልጅ ምን ይጠበቃል😊😊😊😊 ለሚሉሽ መልስ አዘጋጂ😂
@fab200
@fab200 2 дня назад
Ke dembecha belebet
@mamemelese3054
@mamemelese3054 18 часов назад
የኔም ፀሎት የብልፅግናን ወንጌል ያጥፋልን ደግሞም ይጠፋሉ አስቱዬ ባቢሎንም ከአዲስ አበባ የበለጠ ታምር ነበር ግን ፈረሰች ለሚፈሰው ለደሀ ደም ድምፅ ብትሆኝ መግስታት ሲያልፉ ትዝብቱ ይተርፍሻል
@mimit4032
@mimit4032 2 дня назад
🙏🙏🙏🙏
@feaaef5243
@feaaef5243 2 дня назад
እውነት አብነት ያወጣችሆል ይላል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 дня назад
አርነት
@Lilik4680.
@Lilik4680. 2 дня назад
አስቱ አዲስ አበባ ልክ እንደ ጸጉርሽ ቀለም ታድሱዋል አንቺ ምን አለብሽ ምንሽ ተነካና? ለነገሩ ፕሮቴስታንቶች መታደስ ፣ ትንቢት የሚለው ቃል እራሱ የሚያስደስታችሁ ይመስለኛል ስንቱ መሰለሽ ስቃዩን ያየው፣ በጅብ የተበላው 😢 ሰላም ሆነን በፈረሰ ደሳሳ ጎጆ በኖርን!!!
@fab200
@fab200 2 дня назад
Why don't you tell us your story then?
@seni41
@seni41 2 дня назад
ብልፅግና የሚባል ገዳይ መቼ እንደሚወገድ አልነገሩሽም ቀባጣሪ ሰው በዳቦ እጦት እየተሰቃየ አትዘግቢም ልክ የመንግስት ሚድያ አትሆንኝ
@selame2713
@selame2713 День назад
ሰው አእምሮው ቆሽሿል ይህ ሁሉ ማለፍ አለበት ልባቸውን ጌታ ካልቀየረው ቢነገር ተሰርቶም ቢያዩ ምንም አይመስላቸውም እነሱን አለመስማት ሁሉም ነገር ትቶ መደገፍና የሚሰራውን እያመሰገኑ ማበረታታት የተናገርሽው ትክክል ነው😊
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 2 дня назад
አንቺ ሴት ከተማን መቀየር መልካምነው ግን ሰውን አበሳብሰሸ አይደለም ያለውን የረዥም የነበረ ህንጻ ሙዚየም ነው በየቦታው ወድቀው የቀሩትን ወገኖቻችንን እያስለቀሱ ከመኖርያቸው የተፈናቀሉት ሰርተው የሚኖሩበትን አፈራርሰው ሰራ ፈትን እንዲበዛ ቀማኛ እንዲበዛ ደሀ መኖር እንደሌለበት ዘረኝነት የበዛበት ኑሮ ውድነት የሚበላ የሌለበት ባጠቃላይ ለአጎብዳጁ ለባንደውና ለደህንነቱ ብቻ ነው
@betelhmewilliams4566
@betelhmewilliams4566 2 дня назад
እኔ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ሰው በችግር እያለፈ መንገድ እና ፋቅ ስለተሰራ ትንቢት ነዉ ብሎ መናገር አይከብድም ግን ?
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
#ደመናን አይቶ ዝናብ ይዘንባል ማለት ቀላል ነው አስቱ ❤❤❤ ህዝብ ማለት አገር ነው። ህዝብን እያጠፉ ኮሪደር ማልማት ምንድነው ትርጉሙ!?? እውነት እንናገር ከተባለ አዲስ አበባን ምኒልክ እና ዘውዲቱ ፈጥረው፣ ኃይለ ስላሴ አሳምረው አብዝተውና አስፍተዋት፣ መለስ ደግሞ አሳምሮ ገንብቷታል። ከንቲባው አብይ አዲስ ከተማን አልሰራ! የተሰራን አደሰ እንጂ! ሊያውም ጥግ ጥጉን "በኮሪደር ልማት " ትዝ ይልሻል ከንቲባ አብይ ትግራይን በጦርነት አውድሞ ሲያበቃ የተናገረውን " ትግራይን በሻሻ አስመሰልናት __ " አይደል ያለው!? በነገራችን ላይ እስቲ የኔን ትንቢት ደግሞ ልንገርሽና አስቱዬ ትንቢቱ ሲደርስ እንዲሁ በኔ ስም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፕሮግራም ትሰሪልኛለሽ!! ❤ ከንቲባ ዓብይ አህመድ አሊ በቅርቡ ከስልጣን ሲወገድ አየሁ። የሚደንቀው መሸሸጊያ፣ መደበቂያ የሚሆነው አገር እንኳ ሲያጣ ተመለከትኩ። ትንቢቴ እውነተኛ ለመሆኑ ምልክት ወይም ማረጋገጫ ፣ ከንቲባው " ፅንፈኛ፣ ትምክህተኛ፣ ነፍጠኛና ማነው ደሞ ያ __ ዲያቆን ዳንኤል 'ክብሪት' ጃዊሳ ሲለው የነበረውን #የሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖን አሁን አሁን በአማራው ህዝባዊ ሠራዊት የ4ኪሎ ግስጋሴ ግራ በመጋባት #የብል*ግናው መንግስት ተስፋ ቆርጦ ምን ብሎ መጥራት ጀመረ መሰለሽ ፋኖን፣ " ወደ ጫካ የገቡ ወንድሞቻችን! " 😂😂😂 እባካችሁ ለአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ አህመድ "ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ!? " የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ዘፈን ጋብዙልኝ ❤❤❤ #ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ በፍቅር እንጂ በጦርነት አታሸንፈውም ስልክ። #ካላመንክ ልቤን ንካው 😂😂😂 #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y День назад
Berasu chigir newa ytechegerew Liky endante hulunim neger be Negative eyaye weym eyasbe
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 дня назад
ወይ አሲተ በእዉነት ንሳያሰፈልጋል በጣም ቢዙ ትዉልድ ገለሻዋልከ3አመትበፊት እጂሺን ታጠቢ አገራቺን እግዝአቢሔርን ሲለበዴሊንና ሲላሊታዘዝንነዉ የተቀጣን በእዉነት ቃል ምታነቢአይመሲልምነበረ ክርሲታን አትመሲይምነበረ የዛረ 3አመትበፈት እሳግቢ
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm 2 дня назад
ይኮርኩምሽብልፅግናሸጉጦልሻል
@samrikassa7190
@samrikassa7190 2 дня назад
ያማረ የሚጠላ የለም ይሄን ለመስራት ስንት ሰው አኗኗሩ እንደተዛባ ታውቂያለሽ ስንቱስ ክመሀል ከተማ ተነስቶ ውሀና መብራት ያልገባበት ቦታ እንደተወሰደ መጀመሪያኮ ስው ይቀድም ነበር እንደሴተኛ አዳሪ ከላይዋ ተኳኩላ ውስጧ የሚያለቅስና ያዘነች አዲስ አበባ ነው እያየን ያለ ነው ሰው ይቀድም ነበር ነው እያለ ያለው ሰዉ እንጂ ለምን አዲስ አማረች አደለም አስቱ ግን ሳልነግርሽ ማላልፈው ፖለቲካ ተውኩ ብለሽን ቀስ እያልሽ ወደብልፅግና ካድሬነት እየተቀየርሽ ነው
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
አቦ እንዲህ እውነት ያናግረን ሁላችንንም። ❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
#ደመናን አይቶ ዝናብ ይዘንባል ማለት ቀላል ነው አስቱ ❤❤❤ ህዝብ ማለት አገር ነው። ህዝብን እያጠፉ ኮሪደር ማልማት ምንድነው ትርጉሙ!?? እውነት እንናገር ከተባለ አዲስ አበባን ምኒልክ እና ዘውዲቱ ፈጥረው፣ ኃይለ ስላሴ አሳምረው አብዝተውና አስፍተዋት፣ መለስ ደግሞ አሳምሮ ገንብቷታል። ከንቲባው አብይ አዲስ ከተማን አልሰራ! የተሰራን አደሰ እንጂ! ሊያውም ጥግ ጥጉን "በኮሪደር ልማት " ትዝ ይልሻል ከንቲባ አብይ ትግራይን በጦርነት አውድሞ ሲያበቃ የተናገረውን " ትግራይን በሻሻ አስመሰልናት __ " አይደል ያለው!? በነገራችን ላይ እስቲ የኔን ትንቢት ደግሞ ልንገርሽና አስቱዬ ትንቢቱ ሲደርስ እንዲሁ በኔ ስም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፕሮግራም ትሰሪልኛለሽ!! ❤ ከንቲባ ዓብይ አህመድ አሊ በቅርቡ ከስልጣን ሲወገድ አየሁ። የሚደንቀው መሸሸጊያ፣ መደበቂያ የሚሆነው አገር እንኳ ሲያጣ ተመለከትኩ። ትንቢቴ እውነተኛ ለመሆኑ ምልክት ወይም ማረጋገጫ ፣ ከንቲባው " ፅንፈኛ፣ ትምክህተኛ፣ ነፍጠኛና ማነው ደሞ ያ __ ዲያቆን ዳንኤል 'ክብሪት' ጃዊሳ ሲለው የነበረውን #የሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖን አሁን አሁን በአማራው ህዝባዊ ሠራዊት የ4ኪሎ ግስጋሴ ግራ በመጋባት #የብል*ግናው መንግስት ተስፋ ቆርጦ ምን ብሎ መጥራት ጀመረ መሰለሽ ፋኖን፣ " ወደ ጫካ የገቡ ወንድሞቻችን! " 😂😂😂 እባካችሁ ለአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ አህመድ "ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ!? " የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ዘፈን ጋብዙልኝ ❤❤❤ #ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ በፍቅር እንጂ በጦርነት አታሸንፈውም ስልክ። #ካላመንክ ልቤን ንካው 😂😂😂 #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
#ደመናን አይቶ ዝናብ ይዘንባል ማለት ቀላል ነው አስቱ ❤❤❤ ህዝብ ማለት አገር ነው። ህዝብን እያጠፉ ኮሪደር ማልማት ምንድነው ትርጉሙ!?? እውነት እንናገር ከተባለ አዲስ አበባን ምኒልክ እና ዘውዲቱ ፈጥረው፣ ኃይለ ስላሴ አሳምረው አብዝተውና አስፍተዋት፣ መለስ ደግሞ አሳምሮ ገንብቷታል። ከንቲባው አብይ አዲስ ከተማን አልሰራ! የተሰራን አደሰ እንጂ! ሊያውም ጥግ ጥጉን "በኮሪደር ልማት " ትዝ ይልሻል ከንቲባ አብይ ትግራይን በጦርነት አውድሞ ሲያበቃ የተናገረውን " ትግራይን በሻሻ አስመሰልናት __ " አይደል ያለው!? በነገራችን ላይ እስቲ የኔን ትንቢት ደግሞ ልንገርሽና አስቱዬ ትንቢቱ ሲደርስ እንዲሁ በኔ ስም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ፕሮግራም ትሰሪልኛለሽ!! ❤ ከንቲባ ዓብይ አህመድ አሊ በቅርቡ ከስልጣን ሲወገድ አየሁ። የሚደንቀው መሸሸጊያ፣ መደበቂያ የሚሆነው አገር እንኳ ሲያጣ ተመለከትኩ። ትንቢቴ እውነተኛ ለመሆኑ ምልክት ወይም ማረጋገጫ ፣ ከንቲባው " ፅንፈኛ፣ ትምክህተኛ፣ ነፍጠኛና ማነው ደሞ ያ __ ዲያቆን ዳንኤል 'ክብሪት' ጃዊሳ ሲለው የነበረውን #የሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖን አሁን አሁን በአማራው ህዝባዊ ሠራዊት የ4ኪሎ ግስጋሴ ግራ በመጋባት #የብል*ግናው መንግስት ተስፋ ቆርጦ ምን ብሎ መጥራት ጀመረ መሰለሽ ፋኖን፣ " ወደ ጫካ የገቡ ወንድሞቻችን! " 😂😂😂 እባካችሁ ለአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ አህመድ "ይቅርታሽ ደረሰኝ ምነው ከረፈደ!? " የሚለውን የሙሉቀን መለሰን ዘፈን ጋብዙልኝ ❤❤❤ #ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ በፍቅር እንጂ በጦርነት አታሸንፈውም ስልክ። #ካላመንክ ልቤን ንካው 😂😂😂 #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 2 дня назад
Pointless
@Saraabraham393
@Saraabraham393 17 часов назад
Impossible to be silent in these days, speaking always leads to mistakes
@alemayalew5074
@alemayalew5074 2 дня назад
እንዴት ሁነሽ ነው ንፁህ ንፁህ የምትሆኝው
@danielmamo16
@danielmamo16 2 дня назад
የአብይ ወዳጅ ስለሆናችሁ ነው ሰብስክራይብ የማናደርገው
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal День назад
😂ዳኒኤል ማሞ፥ አሁንም እዛው ከጥሬው ነህ??😂 መቸ ነው የዘር በሽታህ የሚለቅህ?? ነገሩስ ከድሮ ጀምሮ ትምህርትን ከሚነቅፍና የራሱን ሰው በለጠኝና እንዳይበልጠኝ ብሎ በይፋ ከሚጋደሉት ከነሽሙንሙን ዘመነች ካሴ ደጋፊ ሁነህ፤ ኢትዮጵያ ከ-150 አመታት በኋላ ያገኘችውን በእውቀት፣ በቴክኖሎጂ፣ በልማት፣ በቱሪዚም፣....... ወጣቱን ትውልድና ሀገሪቱን ከአለም ጋር የሚያወዳድር ጠሚር አብን በግል መጥላት ትችላለህ በስራው ግን ማንም ጭንቅላቱንና አስተሳሰቡን አይደርስበትም። 📢ይልቁን ሽሙንሙኔን ከሚያዘርፍና ከመብላት፣ የገዛ ወገኑን ከህውሀት ጋር ሆኖ ከማስገደልና፣ አፉን አሞጥሙጦ እንደ አረቂ ኮማሪት እናቱ ስድብን ከመሳደብ፤ ወጣ ይበልጥ የተማረ ከሆነ *የፖለቲካ ድርጅት* አቋቁሞ እውቀቱ ካለው ለምን ሀሳብ አይሞግትም❓ ነገሩ በየት ችሎታው😂 የተሸከመውንም አንድ ቀን ተኩሶበት አያውቅ፣ ሁልጊዜ ለፎቶ ሰልፊ😂
@user-pq8qv3fp3y
@user-pq8qv3fp3y День назад
Limatu balkefa bedem ager bayikerefa.
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 2 дня назад
ጌታመልካምነዉ ጌታአየሱስ አስተዋይአምላክነዉ ያማራንህዝብመጨፍጨፍ ግን አቁሙ
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 дня назад
ገዳዩ አማራ;ሟች አማራ ማን ያቁም???
@Gohtubebyemebet
@Gohtubebyemebet 16 часов назад
Ayiiiiiiiiiiii ankualach hulu
@FasiEthio
@FasiEthio День назад
ችግሩ ማቁ ለማን ከፍታዉ ለማን ነዉ የሚለዉ ነዉ። ማቁን ለናንተ ከፍታዉን እየሞተ ላለዉ ያርገዉ። ወገን ማቅ ሲለብስ አብሮ መታመ ም የሰዉነት መገለጫ ነዉ። ለመደናነቁ ገና ነን ምን አርግ ነዉ የምትሉት ህዝቡን?
@embebabayru2163
@embebabayru2163 2 дня назад
አስቴር ግን ላንቺ ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ብቻ ናት እንደዚህ ባዶ ነሽ ማለት ነው ኢሄ እኮ በጣም የወረደ ንግግር ነው ለካ ባዶ ነሽ
@user-yh3dd7vq4m
@user-yh3dd7vq4m 2 дня назад
ደሀ ልማት መጣልኝ እንጂ መጣብኝ ማለት የለበትም ሰዉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ የኔነት ካልተሰማዉ የሰራዉን በቀላሉ ያፈርሰዋል መገንባት ከባድ ነዉ ያሳለፉ መንግስታተትን የምናወግዘዉ ጥሩ ስላል ሰሩ አይደለም ዘጋን ያገናዘበ አንዱ ተጎጂ አንዱ ተጠቃሚ አይሁን ነዉ።
@arenateka5632
@arenateka5632 2 дня назад
Snt Gize enchan
@wengelawitzeleke6061
@wengelawitzeleke6061 2 дня назад
እውነት ነው ሁሉን መቃወም ሳይሆን ጥሩ ሲሰራ ማመስገን መጥፎ ስሆን ደሞ መቃወም መልካም ይመስለኛል
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 День назад
አይ አስቴር ትልቁን የእግዚያብሄርን ፍጥረት እየፈጁ በርሀብና በጦርነት ህንጻ መገንባት አልአድናቂነት ከሆነ ይቅርብኝ አላድንቅ ተይ ይቺ ቀን ታልፋለች አንቺም አብይሽም እሱ ይፈርድባችዀል ድጋፍ ባይኖረዉ ኢሄ ሰዉ እንደዚ ባልቀለደ😡
@user-yh4wz4zz5y
@user-yh4wz4zz5y 2 дня назад
Astuu kenha
@haregmengesite166
@haregmengesite166 2 дня назад
Anchi hodam kenshin tebeki
@SaraNigusse
@SaraNigusse 2 дня назад
ተባረኪ እውነት አውነትነወ❤
@tizetadameta9695
@tizetadameta9695 День назад
አስቱ ዘመንሽ በጤና ይባረክልሽ
@sonofGodVA
@sonofGodVA 21 час назад
እኔኮ 'ትንቢት' ስለ ኤርባስና የከተማ ባቡር፣ ስለአዲስ መፈራረስ ምናምን መሆኑ ግርም ይለኛል።
@teklemariammekhon2959
@teklemariammekhon2959 День назад
Achebchaby
@annesirena3155
@annesirena3155 2 дня назад
ጨላው ተሰጣት መሠለኝ አስቴር አይ ይቺ ሆድ
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 День назад
Lela negere yeleshem alekebeshe yemetaweiwe
@oumermohammed268
@oumermohammed268 2 дня назад
ቄስ ባሊናና ሌሎች ትንቢት ተናጋሪዎች አፋችሁ ብትዘጉ ጥሩ፣ ህዝቡ ታዝቦአችሃል፣ ከአሁን በኃላ ትንቢታችሁን አይፈልግም ።
@mathiasgizaw3567
@mathiasgizaw3567 2 дня назад
Exellent!
@biruklayo92
@biruklayo92 2 дня назад
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚለውን ትንቢት ተናጋሪውም ፈጻሚውም እግዚአብሔር ነው ። የሚገርመው አንድ በአንድ ትንቢቱ እየተፈፀመ መሆኑ ነው
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 2 дня назад
Debarye arget
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Час назад
ብልጭልጭ ምን ያደራግልናል ሰው እየታረደ በገዛ ሀገሩ እንዳይኖረው እየተደረገ እየተዘረፈ ቤቱ በግፍ እየፈረሰ መልማቱን ማንም አይጠላም ግን ለምን ህይወትን የሜአክል ውድነገር እያጠፍ ፎቅ አስፖልት ቤሰራምን ዋጋ አለው ደሀ አይኑር እየተባለ አው እኛ የአዲስ አበባ ልጆችነን እኔምም ልክ እንደአንቼ አንድ የአዲስአበባ ልጅነኛ ሰው በሰላም ወጥቶ መግባት የማይችልባት የንሮውድነት በቀን 1 መብላት ያቃተን ሆነናል እሱ ለአባቱ ግብር እየከፈለነው 666 አንቼደሞ አጎፍራነሽ መድሀንያለም ይፍረድበት
@MichaelYib
@MichaelYib 2 дня назад
Anchi gin ???
@mekuriamolla3548
@mekuriamolla3548 2 дня назад
ያ ሁሉ ህዝብ ተፈናቅሎ መድረሻ አጥቶ እየተሰቃዬ ባለበት ወቅት የዚህን ኦነግ አላማ ይዘሽ ማድነቅሽ የሚጠበቅ ነው ይሄ ደግሞ ያንቺን ማንነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ይሄ ሁሉ የአዲስ አበባ ስቃይ አሁን በቅርቡ በፋኖ ድል አድራጊነት ያበቃል
@sonofGodVA
@sonofGodVA 21 час назад
የአዲሳችን ጉዳይ 'እያነቡ እስክስታ' እንደሚባለው ነዉ ።
@hameretessema5107
@hameretessema5107 18 часов назад
ግን የሚገርመኝ የሰዉ ቤት አፍርሶ የሚደሰት መንግስት ነዉ ያለዉ ሁሉም ሰዉ እኮ የሚያምር ነገር ቢኖረዉ ደስ ይላል ግን እላይሽ ላይ ቤት ፈርሶብሽ የምትወድቂበት ስታጪ የሚሰማሽን ነገር አስቢዉ ካሁን ካሁን ሊያፈርሱብኝ ነዉ ብሎ ስንት ህዝብ ነዉ እየተጨነቀ ያለዉ በሽተኛ የሆነዉ ስለዚህ መጀመሪያ ለህዝብ ይታሰብ ከዛፍ በፊት ለሰዉ ቢታሰብ
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 2 дня назад
Thank you Aster. Nice idea
@Principal.Tilaye
@Principal.Tilaye 2 дня назад
ከይተን አይሻልም ኮሜንቱ አስቱ
@mimbele3175
@mimbele3175 День назад
Great job.
@eleni7213
@eleni7213 2 дня назад
እንዲህ መገለባበጥ ይቻላል እንዴ በስመአብ ለምታወሪላቸው ሰዎች መልሰሽ እንዲህ አትበሉን አትተቹን አይባልም ማንም ሰው የሆነ ፍጡር አዲስና ንፁህ ነገር ይወዳል ሰው ይበልጣል በዚህ ሁሉ ግን እግዚያብሄር አዋቂ ነው እሱ ብቻ በቂ ነው ህንፃ ሃላፊ ነው
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 2 часа назад
😅😅😅😅😅😊😊😊
@bobmarleyrastamanvibration1273
የደሀ እንባ ይፍረድባችሁ አዲስ አበባ ማለት በአሁን ሰአት ሰው የቆሸሸውን ገላ ሳይታጠብ አዲስ ልብስ ገዝቶ ለብሶ እንደመውጣት ማለት ነው😜😜😜
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 2 дня назад
Your rubbish propaganda
@eyobabety9199
@eyobabety9199 День назад
መናፍቅ ሁሌም የሚያስበው ብርና አብለጭልጮ መታየት ነው ከምንም በላይ የእግዙአብሔር ፍጡር ይበልጣል ሰውን ንቆ በሃገሩ ስደተኛ ሆኖ ከተማው አማረ ማለት ምን ማለት ነው ሰው አይበልጥም
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 2 дня назад
ከ14አመት በፊት የፈረንሳይ ኤምባሲ አካባቢ የተሰራዉ መንገድ ሲሰራ ቤቴ በአጭር ጊዜ ማስጠንቀቂያ ፈርሶብኛል። የተሰጠንም ካሳ ብረሸ አንድ ክፍል የማይሰራ ብር ነበር የተሰጠን። አሁንም ለሚሰራ ልማት ፈረሳ በቂ ጊዜ ቢሰጥ ጥሩ ነዉ። አስብበት መንግስት በሉልን።
@ephremgizaw4873
@ephremgizaw4873 21 час назад
አስቴር ባቡሩ እኮ እየተሰራ ነው እዳ መክፈል የጀመርነው የchina ብድር ማለቴ ነው የናቡቲ ደም ይሁንባቸው እግዜአብሔር ይፍረድ ድሀ የበደለ ሁሉ ከባለስልጣን አስከ አሽከር ሁሉ ሰው እየሞቱ እየተሰደደ የድሀ ቤት እየፈረሰ የምን እድገት ሰውእነት ይቀድማል
@negestb4341
@negestb4341 9 часов назад
አንቺ ተደሰች በደንብ
@danielmamo16
@danielmamo16 2 дня назад
የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ
@tizibt6026
@tizibt6026 День назад
አንቺ ደንባራ የሰውንስ ችግር ይገባሻል የሰው ባለጌ ሰው የሚለወጠው በመንገድ ነው እንዴ መች መጥፎ አውቀሽ የከፍታ ዘመን የዝቅታውስ
@alephdesign82
@alephdesign82 День назад
ተባረኩ🙏😇🙏😇
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 День назад
ጌታ ሆይ ብልፅግና ፓርቲን እና የብልፅግና ወንጌልን ከምድራችን ላይ አጥፋልን !!!!
@meziisefu990
@meziisefu990 День назад
Koda anteltayu nafekek?
@matyzeleke281
@matyzeleke281 20 часов назад
እናንተ ጥፋ የኢትዮጵያ ጠላቶች
@getuassefa591
@getuassefa591 17 часов назад
በእግዚአብሔር ቋንቋ ይጥፋ ይደምሰስ የሚባል ነገር የለም ይልቅ ከተሳሳቱ ልቦና ስጣቸው ለሰሩት መልካም ስራ ደግሞ ማመስገን ያስፈልጋል እርግማንን እግዚአብሔር አይደግፍም አትርገሙ ነው የሚለው የጌታ ቀን ልቦና ይስጣችሁ
@junefirst500
@junefirst500 2 дня назад
ዘመኑ፤ የድህነትና፡ ጎታች፡ የባዕድ፡ አምልኮ፡ ፈራርሶና፡ ተገልጧል! አቢቹን፡ ፈጣሪ፡ ሾመ!
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 дня назад
ድሮ ከንጉሱ ኃይለ ስላሴ ጀምሮ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በደብረ ዘይት ሆራ ሐይቅ ላይ ይከበር የነበረውን የጣዖት አምልኮ እሬቻን የሰው ልጅ ከድሮው ቢያንስ አሁን ነቅቷል ብለን በምናስብበት ዘመን፣ በዚሁ በአዲስ አበባው ከንቲባ አብይ የስልጣን ጊዜ ጭራሽ መሃል ከተማ አዲስ አበባ በማምጣት ብሎም በዕምነቶች እኩልነትና በዲሞክራሲ ስም በዮኔስኮ ማስመዝገቡስ ምን ይሆን!? ዋቄ ፈታስ!? ___ በከንቲባ አብይ ቀን በቀን የሚፈርሱ ሳይሆን የሚገነቡት ለምሳሌ፣ ፒኮክ (የጣዖት አምልኮና የግብረ ሰዶማዊነት ልዩ ምልክት) በቤተ መንግስቱ መግቢያ ላይ፣ በአንድነት ፓርክ (የመዋኛ ገንዳው አካባቢ የህፃናት መጫወቻ በግብረሰዶማዊያን ህብረ ቀለማት በማሸብረቅ) በእብራይስጥ ፊደላት የተፃፉ ቁጥሮችን ሶስት 6 ቁጥር ያሉበትን ቲሸርት ከንቲባው አብይና ባለቤቱ እንዲሁም ደጋፊዎቹን በማስለበስ ለህዝብ እይታ በቴሌቭዥን መስኮት መቅረቡ ማስታወቂያ ይሆን?፣ መስቀል አደባባይ በሚገኘው በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ባለው ወንዝ በተደረገው የማስዋብ ልማት ላይ ደግሞ (ከላይ ስንመለከት በትክክል የዘንዶና የጉጉትን ምስል እንመለከታለን በday7 tube ላይ መመልከት ይቻላል) ሌላው በቤተመንግስት እድሳት እንዲሁም አዲስ የአድዋ ሙዝየም ግንባታ በሚል ሰበብ ድሮ የተተከሉትና የተቀረፁት የነገስታትና አርበኞች ምስል አልበቃ ብሎ፣ በዘፋኝ ምስል ሃውልት ይቀረፃል፣ ባንክ ቤት ሲገነባ ሃውልት ይቀረፃል፣ በአፍሪካ ህብረት ጊቢ ሃውልት ይቆማል __ ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል የተወገዘ ነው። (አንድም እንደ ክርስትያን ስናስበው ሁለት ደግሞ ኃይለ ስላሴን የራስ ተፈሪዝም ዕምነትን ተከታዮች "ራስታ" እንደሚያመልኩባቸው በመገንዘብም ጭምር) ሌላ ኃጥያት መፈፀሚያን/ ማስፋፊያ ሃውልትን እየቀረፁ በየቦታው ለአህዛብ መሰናከያ ማቆም፣ መፅሃፍ ቅዱስን ካነበበ ራሱንም እግዚአብሔር ዓምላክ የቀባኝ/ የመረጠኝ መሪ ነኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም ባይ ነኝ። ልቦናን፣ ጥበብንና እግዚአብሔርን መፍራት ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ❤❤❤
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 15 часов назад
ሹሩባም ሲሰራ ያማል እንኳን አገር ሲሰራ
@meron1567
@meron1567 2 дня назад
ተባረኩ ትክክል ብላቹሀል
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 5 часов назад
ስድብ መሳደብ ተሰዳቢው ላይ ቅንጣት ነገር አያመጣም ለሚሳደብ ግን አንደበታችሁ ይረክሳል እግዛብሄርን ቅር ያሰኛል በመጨረሻው ዘመን መልስ በእርሱ ፊት ትሰጣላችሁ የሚቀር አይደለም
@monalizahabtamu9381
@monalizahabtamu9381 14 часов назад
😅አኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ላይ መፈናቀል መሪብ መሰደድ ዛሬ የጀመረ ይመስል አታላዘኑ ለዘመናት የነበረ ተንከባሎ የመጣ ከርስ አሁንም አለ የምትሉ ምወርታችሁን ተውና ቀና ተብላችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመልከቲ ከሰስ ገሰሰን ድቶውን ልመናውን ጥንቆላው በዚች ምድር ላይ አምላክ ላልሆኑ ሰም ተሰይመው ቀናቱን ሁሉ ለጣኦት ሰጥታችው የማታረሱ የማትሰሩ ችጋርና ጠኔ ያመጣው ይሔ ይመስለኛል ያውም የግብፅ ቅኝ ግዛት ማለት ይሔ ነው የበአላትና የጣአኦት መአት ያሸከመችን እግዝሐብሔ ከዝህች ምድር ጥርግርግ አርጎ ያንሳው አንዱ መርገምና ቁጣ ያመጣው እርሱ ስለሆነ ግን እግዝአብሔር ቀንና ዘመን አመጣ ጨለማው ን ጥርግ ድርቶውን ጥርግ ረሀብንና ልመናን ጥርግ ሊያደርግ ተነሳ እግዝአብሔር ሲነሳ አንበሳ ሲያገሳ የማይፈራው ማን ነው ኢትዮጵያ ወደታየላት ከፍታዋ ትወጣለች ትንቢቱን አስፈፃሚ የሚማልዱ የሚፀልዩ የሚጮሁ ደግሞ ተሰርቶና ተለውጦ ተከናውኖ ስናይ የምናመሰግን ብዙዎች አለን የሃላዪን እየረሳው ወደፊት እዘረጋለው ብላል በመፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ እህቴ ተፈጥሮ እንካን ሲያግዝ አይገርምም ዝናቡም በልኩ ሲያዘንብ ልጆቼ ለመልካም የምታደርጉት ነገር አይቻለሁ በርቱ አላሰተጋግልም ሲል እኔ ተገረምኩ በአምላኬ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ግዜ መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን የውቃል እና ሀሌሉያ
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 2 дня назад
ሌላዋ አዳነች አበቤ። የበላ ሆድ😁
@user-te7rt3ry9y
@user-te7rt3ry9y 2 дня назад
Hulun mekawem beshita naw.
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 2 дня назад
Medere fesam kuch belachehu atefelasefu saw endemot selam eyenesa yalewun the so called fano shene woyane yemebalewun afe awetetachehu be sim teretachehu awegezu wond kehonachehu menegisetema berun kefeto selam selam eyale eyelemene naw medere korokonda ras hulunim mengist lay letaragefu temokeralachehu jerebachehu befak enantem kenezeh hailoche andu tehonalachehu sera fet bozene hula 🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜
@loinofjudahjesusint.hotels7710
GOD IS GOOD❤
Далее
If You Like My Outfit Then You Are Subscribed 👀
00:12