Тёмный

"የአዲስ አበባ DRUG DEALER ነኝ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia|| 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 756 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 месяца назад
ዋው ጌታ ይባረክ እስቲ ማነው እንደኔ አንዱም ሳያመለጠው የሚከታተለው
@genetcakiso
@genetcakiso 2 месяца назад
እኔ❤❤❤
@chernetergogochernetergogo1932
@chernetergogochernetergogo1932 2 месяца назад
እኔ❤❤❤❤
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es 2 месяца назад
Ene❤🎉
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 месяца назад
Ene
@mentesnotdessalegn8896
@mentesnotdessalegn8896 2 месяца назад
Ene
@MesfinNeguse
@MesfinNeguse Месяц назад
ዮንዬ በአንተ ለይ ስላለው ስለ እግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንተን ይዞ ገና ብዙዎችን ከአለም ገዥ እጅ ይታደጋል በርታልኝ።
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 месяца назад
ለየትኛውም አገልጋይ ጥብቅና መቆም ወይም side መያዝ አልወድም ግን የአገልጋይ ፍሬው ይሄ ነው ትውልድን ከአጋንንት እሰራት ነፃ ማውጣት ሲኦልን ባዶ ማድረግ this is why I appreciate your service yoni God bless you
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
በጣም እኔስ
@rb2782
@rb2782 2 месяца назад
Exactly 💯 well said
@sisayassefa5350
@sisayassefa5350 2 месяца назад
Gggggvvvvvvvggvgvvvvvghhjjvhgvhhhgghhgghvvvuuuugggggggggvygchhvhgghua .​@@Alemtsehay777
@አክሰንእስክንድር
@አክሰንእስክንድር 2 месяца назад
እግዚአብሔር ትዉልድን ይታደግ ላተ የደረሰ አምላክ ለሌሎችም ይድረስ ከባድ ሰፈር ነዉ ወጣቱን የበላ
@JesusJesusmaki123
@JesusJesusmaki123 2 месяца назад
እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ዮኒ ቀጠል በርታ እግዚያብሄር ከፊትህ ይቅደም የወጣቶ እውነተኛውን መዳኛ መንገዱን አያሳየህ ነውና❤
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 2 месяца назад
ከአገረችን ለይ ኤሄ ጨለመ መንፈስ ይገልበጠ ማግስቱ ይፍረሲ።የትውልዲን ልቢየደነዘ ዘ ጨለመ ይፍረስ በጌተ በየሱ ለም ፈጠርሆይ አሀንም ዲረስልን ትውልዲን ናጸ አውጠልን 😢😢😢😢
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 месяца назад
አቤቱ ከስንቱ ጨለማ ትፈታለህ፡ ክብር ላንተ የብርሀናት አምላክ፡ ምንም ጨለማ በፊትህ የማይጨልም❤❤🎉
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 месяца назад
የክርስቶስ የእየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል.❤ እየሱስ ልጆችህ እንወድሃለን❤ የአባቴም ልጆች እወዳችዋለሁ.❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 месяца назад
ከባድ ነው ለትውልድ አጠብቀን መፀለይ አለብን 🙏🤔🥺 እንኳን እግዚአብሔር ደረስክልህ ወንድማችን ፈውስ የፀና ይሁን!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад
ጌታእየሱስ ይባረክ 👏👏👏ደርሶልሀል ታድጎሀል 🥰🥰
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኩዋን ነፃ ወጣህ ወንድም! ዮኒ ጌታ ይባርክህ!!!
@DaniStephen-c2f
@DaniStephen-c2f 2 месяца назад
የእውነትም እግዚአብሔር አይለወጥም 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ ምህረት ለታዳጊዌች😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
አዎ ከሞቶ ነዉ የታደገህ ምክንያቱም ያለ ኢየሱስ መኖርኮ የቁም ሞት ነዉ። ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ
@BizushSintayew
@BizushSintayew 2 месяца назад
አየሱስ ነፃ ያወጣል!!!!!!!""
@bezabebelamo336
@bezabebelamo336 2 месяца назад
You are right ❤❤
@fantucherna
@fantucherna 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@AbiMola-e4x
@AbiMola-e4x 2 месяца назад
@AmaEmu-rd5hd
@AmaEmu-rd5hd 2 месяца назад
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ☝️ ❤❤
@AbiDasta
@AbiDasta 2 месяца назад
Wowwwwww yoniye you are blessed ❤❤❤
@AmanuelDesalegn186
@AmanuelDesalegn186 2 месяца назад
zemanik yibarek ❤yoni sila agalgilotik egiziabiher yimasgen❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 месяца назад
ዮኒ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
ወገኖቼ ይህንን ፔጅ ስትመለከቱ በላይክ ጀምሩ እይታዉና ላይኩ አንድ ይሁን። ተባረኩ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 месяца назад
እንዴትነዉ ኤነ አላዊቅም አሲረዱኝ በጌታፊቅር አጠገበያሉት አይዛብናቸዉ በሲግደት
@selamawithabtmaryam7761
@selamawithabtmaryam7761 2 месяца назад
Gata hoye twldun bqa balaw hara what eyhadce naw yonya gata ybarkh
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
@@ajmanbaldiya3338 ምን አልሽ? አልገባኝም
@seberzare
@seberzare 2 месяца назад
ጌታ ምስክሬ ነው 1 እንኳን የናይጄሪያ ዜጋ ኢትዮጵያ ውስጥ መቆየት የለበትም ባይ ነኝ በሚገባ እያየዋቸው ነው እዚህ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የስንቱ ህይወት እየጨለመ ያለው በድራግ ሰንሰለት ነው😢
@sabakinfe3188
@sabakinfe3188 2 месяца назад
እዝ እኔ ምኖርበትን ምድር የነጮችንም ትንንሽ ልጆች እነዚ ናጄራወች እያበላሹ ነው በቀል አለባቸው ካገሬ ግን ነቅሎ ያውጣቸው እግዝብሔር
@kingsonsamisha1
@kingsonsamisha1 2 месяца назад
እኔ ግን እስካሁን ሁሉም አለመለጠኝም እያየው ነው
@thionlema7724
@thionlema7724 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 месяца назад
አቤት የሱሴ ተስፋ ትችልበታልህ ልጆችህን ማቀፍ ዩኔዬ ሐወይ የብዞዎች አባት ብርክርክ በል
@MiheretDejene
@MiheretDejene 2 месяца назад
ቤኪ የእኔ ውድ ወንድም ስላንተ ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኛል ክብሩን ጌታ ይውሰደው
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 2 месяца назад
ድንቅ ነው ጌታ ዮኒ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
God is too good ❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 2 месяца назад
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ለትውልድ መለወጥ ጌታ እየተጠቀመብህ ነው
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ የኒዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yedideyamekonin
@Yedideyamekonin 2 месяца назад
Geta hoy kebrun ante wused🙏 yoni zemanehi yibarek
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 2 месяца назад
😢😢እደው ጌታሆይ ልጆቼ ጌታሆይ አስመልጥልኝ አባ እደው😢እችን ነፍስ የታደካት አባ ልጆቼን ታደግልኝ ወገነቼ ልጃላችው ጸልዩ በኢየሱስም ከምድራችላይ ይነቀል!!😢
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 месяца назад
Yoni Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 2 месяца назад
Tebarek Yoni, ወጣቱን ከሞት አስመለጥክ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
እግዚአብሔር እንካን እድሜ ጊዜ ስጠክ ተጠቀም በተስጥክ ጊዜ ወንድሜ❤
@maranathatube1
@maranathatube1 2 месяца назад
እግዘብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን። ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 2 месяца назад
የ እግዚአብሔር ልጅ እየሡስ ዛሬም በስራ ላይ ትውልድ ሁሉ ከ መጥፎ ሱስ ወደ እየሱስ❤በመዳም ቤት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ የከበዳቹን ሸክማቹን ያቅልልላቹ❤❤
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 2 месяца назад
አሜንን ተበረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 месяца назад
ጌታ ሁይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏
@mengeema
@mengeema 2 месяца назад
ጌታሆይ ክብር ለአንተ ይሁን
@genetbekele515
@genetbekele515 2 месяца назад
አቤት ጌታ ድረስልን ለወላጆች እግዚአብሔር ሆይ ዮንዬ ጌት ብርክ ያርግህ ብዛልን በርክትልን
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 2 месяца назад
ዮን እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ! እኛ ግን ወንጌሉን ይዘን ተኝተናል እህህህህህ እያንዳንዳችን አንድ ሰው በሳምንት እየመሰከርን ብናመጣ እኮ ምድሪቱን እንወርሳለን... ከእንቅልፍ መነሳት ይሁንልን!
@erimeyasermi
@erimeyasermi 2 месяца назад
enkuwan geta redak enkuwan wede birhan metak❤❤
@MihretKumsa
@MihretKumsa 2 месяца назад
Yonin yaye telatu deben yebale telatu yonin yaye telatu erer yebale telatu!!!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 месяца назад
ዋዉ ዬኔ የፈጠርክ ተባረክ ዬኔን የሜጠላ እግዚአብሔር መጣላት ነዉ።
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 2 месяца назад
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እረዳክ መዳን በየሱስ እንጂ ሊላ በማንም የለም እንኳን ደናመጣ ፈውስክ የፀናይሁን !!!
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 2 месяца назад
እንዲህ ዓይነት እስራት ጌታ ብቻ የሚፈታው መሆኑን ማሳያ ነው። እንኳን ነጻ ሆንህ! እንኳን ወሰንክ ደግሞ።ነገ እግዚአብሔር ለክብሩ ተጠቅሞብህ እንደምናይ ባለ ሙሉ እምነት ነን። የተወደድክ ነህ Brother 👋
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 2 месяца назад
እውነት ልክ እንደኔ ዮንኒ በጉጉት የሜይ በላክ ግጭሁን 😘😘😘መላው ኢትዮጵያ በስደት በቶጵያ እና ካገር ውጭ ያሉት እህትና ዎድም ሰላም 🎉🎉🎉ለናቴ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 месяца назад
እንኳንም እግዚአብሔር ታደገህ! ሌሎችንም እግዚአብሔር ነፃ ያወጣቸው።
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 месяца назад
ወጣቶችን እግዚአብሀር በደሙ ይሸፍን ጌታየ እርዳንንንንን😍😍😍😍😍😍
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 месяца назад
አቤት ጌታ የሱስ ተባረክ የዘ ላለም አምላክ🎉🎉🎉
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 2 месяца назад
የተወሳሳበ ነገር ነው ምድራችን ላይ ያለው yoniy blessed
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 2 месяца назад
ጌታ እንኮን ጠራክ ወንድሜ በጌታ ማመን መታደል ነው❤❤❤
@DavidDoye-m5e
@DavidDoye-m5e 2 месяца назад
የዚህን ልጅ ምስክርነት በጣም ደግፈለለሁ! በተላይ ናጄሪያና ጋነ ወዴ ኢዮትጵያ ስገቡ በኣፖርት ውዉስጥ በደንብ ክቲትል ብደረግ ጥሩ ነዉ!
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ እንወድሃለን እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 месяца назад
Keber Le Egzabher Yehune Yoniya Egzabher Yebarkhe Zemenhe Yebarkhe
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 месяца назад
ወይ አገሬ ትውልዴ! ብቻ ኢየሱስ ደርሶልሻል 😢😢😢
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 месяца назад
እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልህ ። መድሀኒዓለም ለሌሎችም ይድረስላችሁ።
@Etagegn-fp4rz
@Etagegn-fp4rz 2 месяца назад
እንኳን ጌታእረዳህ
@MimiAntosa
@MimiAntosa 2 месяца назад
አግዚአብሔር ሰራ ላኖ አሜንንን አሜንንን ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 месяца назад
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🙏
@MahletSina
@MahletSina 2 месяца назад
God bless you yoni❤
@wintatenna7016
@wintatenna7016 2 месяца назад
አባት ሆይ እናመሰግናለን ❤
@berekettitos2948
@berekettitos2948 2 месяца назад
ዮኒ ተበሮክ💙💙💙👌👌👌
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 месяца назад
ክብር ለጌታ እየሱሰ ይሁን ❤❤❤
@suhailmohd5054
@suhailmohd5054 2 месяца назад
Geta eysuse semu yibarek halelluyaa
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 месяца назад
You chose light against darkness Life against death Hang in there ❤ ayzoh ❤
@MesayIlto-z8t
@MesayIlto-z8t 2 месяца назад
Yoniye we love you getan ante yetiwuldi abat neh stay blessed .God protect you and yours family❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 2 месяца назад
Amen amen,💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌
@meme-fu1pu
@meme-fu1pu 2 месяца назад
ደስ ይላል እንኳን ጌታ ረዳህ😊❤
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 2 месяца назад
ጌተ ኢየሱስ በይደርስ ኖሮ የሀገሬ ወጠቶች ምን ልሆኑ ናበረ ጌተ ማልካም ናው
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 месяца назад
የኔ ጌታ ልጆችሁን እኮ ስወድ ❤❤❤❤❤❤
@smallboy1049
@smallboy1049 2 месяца назад
❤❤❤ tanks
@GenetKufa
@GenetKufa 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@MazkanTordd
@MazkanTordd 2 месяца назад
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen JESUS JESUS JESUS JESUS JESUS
@rootedinchristwithberiya
@rootedinchristwithberiya 2 месяца назад
This powerful testimony, I used to live by gerji I pray my gerji friends goes to Melkam wetat.
@SamiJb-n9h
@SamiJb-n9h Месяц назад
Beka im happy to see you sober brother ❤
@NatuNata-g4p
@NatuNata-g4p 2 месяца назад
Beki wendme lala neg btammm des belogal bmlweth bro kmr geta yechelal ante ketlwetk enem tesfa aleg
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 2 месяца назад
እግዚአብሔርሆይ ክቢሪ ላንተ ይሁን
@TsaganashFayisa
@TsaganashFayisa 2 месяца назад
እሁናቱም እግዚአብሔር አይላውጥም ❤❤❤❤
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 месяца назад
GATA hoy ye hagerane Ethiopia 🇪🇹 wetatoche tebekelen yoneya tebareke
@tsehaymeshesha6734
@tsehaymeshesha6734 2 месяца назад
እንኳን ጌታ እረዳክ አንተም ተለውጠክ ለወጣቶች ድረሰአቸው እባክን
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን 🥰❤️❤️
@lyricsmusic254
@lyricsmusic254 2 месяца назад
Yoni tebark
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 2 месяца назад
Thank you jesus 🙌 🙏🏼 ❤️ 💖 ♥️ 💓 🙌 🙏🏼 ❤️ 💖
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 месяца назад
Egzihabeher yimsgen kezi belay mn desta ale wotat sefeta indemayet❤ yoniye andegna tesaktolihal
@rtfdift143
@rtfdift143 2 месяца назад
እናቶችን እግዚአብሔር ይጎብኛቸው
@abarasharassoabarasharasso1174
@abarasharassoabarasharasso1174 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ሥም ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 месяца назад
ወንጌል ይለውጣል❤
@girmahailu9711
@girmahailu9711 2 месяца назад
ስለ ልጆቻችን መጨነቅ ያለበት ዮናታን ብቻ አይደለም እባካችሁ አብያተክርስቲያናት ተንበርክከን ልጆቻችንን ከአውሬው እጅ እናስጥል።
@teshome7693
@teshome7693 2 месяца назад
ጌታ ለትውልዱ እራርቶል እያስመለጠልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@SmerSmer-i1c
@SmerSmer-i1c 2 месяца назад
ኢየሱሰ.ኢየሱሰ.ጌታ.ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 месяца назад
Marsel tv bravo
@gemechisgenet8687
@gemechisgenet8687 2 месяца назад
God bless you
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 2 месяца назад
God help as Ethiopian my people
@fevenabenezer1844
@fevenabenezer1844 2 месяца назад
እንኳን ዳንክ እሰይ ጌታ ይመስገን
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 месяца назад
ጌታ ይክበር እሰይይ
@MazkanTordd
@MazkanTordd 2 месяца назад
Thanku you JESUS Love you so mu ch JESUS Love
@alemtsehayabebe8076
@alemtsehayabebe8076 2 месяца назад
Thank to God. God bless you all
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 месяца назад
እየሱስ ያሳርፋል
@BontuHaile-m1q
@BontuHaile-m1q 2 месяца назад
Yoniye❤❤❤
Далее
Китайка и Красивые Глаза😂😆
00:20
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 510 тыс.