Тёмный

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሮሜ መልዕክት| ክፍል 2 | አስፋው በቀለ 

Asfaw Bekele Official
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ለመዳን እግዚአብሔር ያዘጋጀው የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ መሆኑን በክፍል አንድ ተመልክተናል፤ በዚህ ክፍል ደግሞ ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ፊቱ ወደ አይሁድ መዳን ወይ አለመዳን ጉዳይ ከአህዛብ ጋር ይሟገታል። በዚህ ክፍል ጨምረን ተግባራዊ በሆነ መንገድ ክርስቲያናዊ ኑሮን ሃዋርያው የተናገረውን በዳሰሳና በወፍ በረራ እንመለከታለን። መልካም ቆይታ!

Развлечения

Опубликовано:

 

22 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ በትምህርት በጣም በብዙ ድንቅ ትምህርት ተምሬአለሁ ትልቁ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርኮት አባቴ እግዚአብሔር እንደ እርሶ አባቶችን ያብዛልን በዚህ አንድ ዓመት ትልቅ ትምህርት ተምሬአለሁ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱሴንም ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራእይ አንብቤ በጣም ብዙ እዉቀትንም ቀስሜአለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አባቴ እርሶ ቸርች ውስጥ የምገለገሉት ምዕመናን በጣም እድለኞች ናቸው ። እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ!! እኔ ሐና ከዱባይ ነኝ። እናም ከተወሰኑ ወራት ቦኃላ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ እናም ትምህርቱን እንዴት አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው።
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 года назад
ተባረክልን የእውነት አየተጠቀምን ነው ጌታ ጸጋ ያብዛልህ
@tsegeredaabebe4084
@tsegeredaabebe4084 2 года назад
በማይጎድል እየጨመረ በሚበራ በጻደቃን ፀሐይና ፀጋ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ የወንጌል ሰደድ እሳት ይሙላብህ ።
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 9 дней назад
ተባረክ
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@mekdasm5343
@mekdasm5343 2 года назад
ተባርክ ፓስተር በትምህርትህ ተባርኬአለሁ
@almaznegash1889
@almaznegash1889 2 года назад
Shalom paster asfaw.
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!! የቃሉን እውነትና የፀጋውን ኃይል ተቀብያለሁ!! እግዚአብሔር የመንግስቱን ፀጋና ስራ ያብዛልህ!!
@fasikagebru4568
@fasikagebru4568 2 года назад
God bless you more pastor Asfaw 🙏🙌❤
@samiabdu3877
@samiabdu3877 9 месяцев назад
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen
@ayyaana-659
@ayyaana-659 2 года назад
Amen
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ወንድሜን ፓስተር አስፋዉን ዘመኑን ቤተሰቡን አገልግሎቱንና የእርሱ የሆኑትን ሁሉ ባርክ።አባ በቤትህ ውስጥ ዘመን ብቆጥርም ብዙዎችን አላዉቅም ነበረ። ዛሬ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል አንተን ተጠቅሞ የውስጥ አይኖቼን አበራልኝ።ወንድሜ የምልህ ወይም የምሰጥህ የለኝም ፣ግን በጌታዬ ፊት እጸልይልሃለሁ። በአባታችን ዙፋን ፊት ለዘለዓለም አብረን እንኖራለን ፣ፀጋዉንና ብርታቱን ይጨምርልህ አሜን።
@abnett.6429
@abnett.6429 2 года назад
ተባረክ ፓስተር
@assefabekele8885
@assefabekele8885 2 года назад
ፓሰተር የእግዚአብሄርን ትምህርት እንዲበዛልን እያስተማርከን ስላለህ ጌታ ይባርክህ ለብዙዎች የመዳናችን መሠረት የሆነውን ወንጌል የማወቅ እድል ሠጠኸናል ።
@senaitteshale6835
@senaitteshale6835 2 года назад
ከመጨረሻው ጸሎት በኃላ ያለው መዝሙር ማነው ዘማሪው ከግብህን የምጎስሰኝ.........
@meazamusazghi1778
@meazamusazghi1778 2 года назад
God bless you more and more
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 года назад
THAN YOU PASTER MY GOD BLESS YOU MORE.
@marthakebede3845
@marthakebede3845 2 года назад
God bless you
@abiyadmasu823
@abiyadmasu823 2 года назад
God bless paster
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 года назад
Geta yebarkeh 🙏
@jesusislord3691
@jesusislord3691 2 года назад
Tebarek pasterye
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 года назад
Shalom pastor thank you
@abrehettweldebrhan9313
@abrehettweldebrhan9313 2 года назад
Egziabher ybarkkh yegziabher sew geta abzto abzto ybarkh Ante btam yetebarekk sew nehhh ❤
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 2 года назад
God bless you more and more 🙏🙏🙏
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 года назад
መጨረሻው ላይ የሠማነውን መዝሙር የማን እንደሆነ የምታዉቁ ሊንኩን አስቀምጡልኝ ተባረኩ
@samt7785
@samt7785 2 года назад
ፓስተር ሓወይ: ያለመደባበቅ: የቅዱሳን የቤተክርስትያን ኣባቶች የተሳሳተ ግንዛቤ ስለ ኣይሁዶች በደንብ ስለኣብራራሀው: ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ያግዘናል ። ኣንድ ያለችን reservation ግን ሊያጋርህ እወዳለሁኝ: ስለ eternal security ከ grafting ማለት የበርሀ ወይራን በተመለከተ። ኣንድ ተክል ከሌላ ግንድ grafted ከሆነ: ከግንዱ ጨምረህ ካልቆረጥከው በስተቀር እንዴት ብለህ ለይተህ ልትቆርጠው ይቻላል? ያ ከበረሀ ተቆርጦ የመጣ ወይራ ከቦታው ሲነቀል already ሞተዋል እኮ: ወደ ኣዲሱ ግንድ ሲፈልስ: የግንዱን ህይወት ነው የሚያስተነፍስ። በዚች ባለሁባት church የሮሜን መጽሓፍ ስናጠና: ይሂችን ሃሳብ እንዴት ብለን ነው የተረጎምናት;ሃዋርያው ጳውሎስ እያለ ያለውን; ኣንተ የበርሀ ወይራ: የእግዚኣብሄር ነጻ ስጦታ: በጸጋው የሚገኝ ጽድቅ ተቀብለህ ነው ወደ ግንዱ ማለት ክርስቶስ የተጣበቅ: ቡዙዎቹ ኣይሁዶች ግን: ይህንን በክርስቶስ ኣማካኝነት የሚሰጠውን የጽድቅ ስጦታ ኣንቀበለውም: በራሳችን ጥረን ግረን :ህጉን(የሙሴ) ጠብቀን ነው የምንጸድቀው እንዳሉ ሁላ: እኛ ኣህዛብ ደግሞ ከጸጋው ትምህርት: ማለት ጽድቅ ክርስቶስን በማመን ብቻ የሚገኝ ስጦታ መሆኑን: ይሀ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ የታተመ ኪዳን ስለ ሆነ eternally secured መሆኑን: ምክንያቱ: በእርሱ ያመነ የዘልኣለም ህይወት ያገኛል ስለሚል። የዘልኣለም: ማለት ደግሞ የዘልኣለም ነው እንጂ :እንደነገሩ :ማለት ኣይደለም። ስለዚ የኛ ድርሻ የተሰጠንን ጽድቅ acknowledge እንድናደርገው appreciate እንድናደርገው: በልባችን እንዳመንነው ሁላ: ለነፍሳችን ክፍልም (ማለት ለኣእሙራችን) ይህንን የእግዚኣብሄር perfect salvation እስከሚገባው ድረስ እንድንነግረው ነው። ኣእሙራችን: ይህንን ኣዲስ ማንነት(በክርስቶስ የሆነውን ኣዲስ ሰው) እሱ ነኝ: ብሎ ከተቀበለለው በኋላ: ራሱን የክርስቶስ ባርያ ኣርጎ እንደነጳውሎስ ለማገልገል በጣም ቀላል ይሆንለታል። ከዚህ ከጸጋው ትምህርት: ቤተክርስትያን ብታፈነግጥ ግን: ይሀው ሌላ ምስክር እኳ ኣንፈልግም: ለዘመናት ያንቀላፋችዉን :ማለት ብያንስ ለ 1600 ዓመታት እንተወው እና: ኣሁን እንኳን የ pentecostal movement ከጀመረ በኋላ እንኳን: ይህንን ጽድቅን ካልጠበቅከው ሸልኮ ይወድቃል የሚል ትምህርት: ለኣማኝ ሁሉ በፍርሃት ወጥመድ ኣስገብቶ: በጸጋው ኣርፎ: secured ሆኖ: ስለ ሌሎች ያልዳኑትን ብቻ እንዳያስብ: ጽድቄን ሾልካ እንዳትወድቅብኝ ሲል: በራሱ ዙርያ መኖር ብቻ ሳይሆን: በሆነ ስህተት ወይም የሃጥያት ስራ ከተያዘም: በንስሀ ተመለስ ይባል እና: በስንት ጸሎት እና ጾም ተመሊሻለሁ ብሎ ገና ሳያርፍ :እንደገና በሌላ የሰይጣን ክስ ወይም በቀደመዉ የሰራው ሃጥያት እንደገና ይያዛል: ከዛ: ስልችት ብሎት: I can't handle this anymore በቃ ጽድቅዋን ሾልካለች ብሎ ራሱን እንዲጥል ወይም ደግሞ በቤተክርስትያን እያለም paralyzed የማይንቀሳቀስ: ነጭናጫ ይሆናል። እንግዲህ ይሄ ሁሉ: ልክ እየሱስን እንዳልተቀበሉት ኣይሁዶች: እኛ ደግሞ በ performance ያልተቀበልነው ጽድቅ: perform ኣድርገን እንጠብቀዋለን ከሚል ትምህርትና: ባህል :የመጣ ጣጣ ነው። ስለዚህ ሃዋርያው ጳውሎስ: ወደ performance theology እንዳትወድቁ ኣደራ እያለ ነው: ይሀው እንደ ፈራው :ቤተክርስትያን ወደ performance trap ገባች። Eternal security ችላ ኣለችው: ስለዚ ልክ እንደ ፊተኛዎቹ የደረቁ ቅርንጫፎች(ያላመኑ ኣይሁድ): ከጸጋው ወንዝ ተቆርጣ: ይሀው እየኖረች ነው። ስለዚህ: መቆረጥ: በዚህ ሃሳብ: ያመነ ይቆረጣል ሳይሆን: እናንተ ኣህዛብ ኣማኞች (Paul ,is speaking as a category ,to the Gentile believers as a group) ወደ performance theology ከወደቃቹ ትቆረጣለቹ(ከምንጩ ማለት: ከጸጋው ስለምትፋቱ): እያለ መሆኑን ነው የወሰድነው። እርግጥ ይህንን ሃሳብ በቀላሉ የሚዋጥ ኣይደለም but I am so convinced to this kind of interpretation ፓስተር ሓወይ። በኣገልግሎትህ ቡዙ እየተጠቀምሁኝ ነኝ: ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።
@henockambaye1
@henockambaye1 2 года назад
Hi pastor
@abelo6917
@abelo6917 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!!! ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@senaitteshale6835
@senaitteshale6835 2 года назад
ሰላም ላንተ ያ የመጨረሻው መዝሙር ማን ነው ዘማሪው አመሰግናለሁ
@mm-bb8qx
@mm-bb8qx 2 года назад
አብዝቱ ጌታ ይባርክ ፖስተር
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 года назад
ይህ ሁሉ በአንተ ወስጥ ባለው ጸጋ ጌታ እየጠቀመኝ ነው
@workukassahun6525
@workukassahun6525 Год назад
7
@samt7785
@samt7785 2 года назад
ያ ከቤተክርስትያን የቀረና: ከተጠመቅቁኝ በኋላ ልክ እንደጓደኛየ እሆናለሁኝ ብሎ እንዲጠብቅ ያረገው እኮ ፓስተረይ: ጥምቀት(የውሃ ማለቴ ነው) ምንም ጥቅም ሳይኖረዉ: በጣም ኣስፈላጊ መሆኑን በትምህርትም: በቤተክርትያን ባህልም እየተነገረ ዘመናት ስላለፈ ነው: በኔን ትእዝብት።የውሃ ጥምቀት: በጣም ትልቅ በር: ለ religiousness ወይ ሃይማኖታዊነት ሆነዋል። ጌታ ግን ስለ ውሃ ጥምቀት ኣላስተማረም ለማንምም በውሃ ኣላጠመቀም። ጳውሎስም እኔን ወንጌል እንድሰብክ እንጂ: እንዳጠምቅ ኣይተጠራሁም ብለዋል። የውሃ ጥምቀት: በእምነት: በጸጋ ብቻ መዳን የሚለውን ሃሳብ በጣም ወደ ጥያቄ ያስገባ ነው። ከኔ ይበልጥ ኣንተን ስለዚህ ታውቃለህ ፓስተር ሓወይ። እኔ ግን መንፈሰዊ መዳናቀፍያ የሚሆን: ሃዋርያት እኛን መሸከም ያልቻልነውን: በኣህዛብ ጫንቃ ኣንጭነውም እንዳሉ ሁላ: ይሄ የውሃ ጥምቀት ቢቀር:ለሚያምኑ ኣዳሲስ ነፍሳት ጥቅሙ ቡዙ በሆነ ብየ አምናለሁኝ።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 года назад
sam hawna, ስለጥምቀት ሚዛናዊ በሆነ መንገድ አለማስተማር ጉዳት እንዳለው ያልከው ትክክል ነው፤ ሆኖም ግን ጥምቀት ሞቱን በሚመስል ሞት ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤ የምንተባበርበት ምሳሌያዊ ምስክርነት ነው። እንጂ ጥምቀት አያድነንም ... ትክክል ነው፤ ሆኖም ግን ጌታ አስፈላጊነቱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ያመነ የተጠመቀ ይድናል... ተብሎ ተጽፎልናል... እንዳልከው አስተምህሮአችን በጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት አምናለሁ። ጌታ ይባርክልኝ።
@gb6742
@gb6742 2 года назад
selamnew
@yeshitlamulat5703
@yeshitlamulat5703 3 месяца назад
ማለት የምችለው ጌታ ፐጰጋውን አእንዲያበዛልህ መጰለይ ብቻ ነው
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen
@agerebinalfew4789
@agerebinalfew4789 2 года назад
ተባረክ ፓስተር
@selammoha7515
@selammoha7515 2 года назад
Amen
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 года назад
ተባረክ ፓስተር
Далее
Китайка Шрек поймал Зайца😂😆
00:20
🤯️ Vini Jr. ✖️ Brahim 🤯
00:13
Просмотров 3,1 млн
НЕОБЫЧНОЕ СВОЙСТВО СВИТЕРА
0:37
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 26 млн