Тёмный

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ቆሮንቶስ | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) 

Asfaw Bekele Official
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@henokbezabih8648
@henokbezabih8648 Год назад
እድሜ የተባረከ ይሁን ።ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ውድ አስተማርያችን ፓስተር አስፋው ተባረክ ።
@demekeabiye2327
@demekeabiye2327 Год назад
በጌታ የተወደዳክ ፓስተር አስፋው በቀለ ዘመንክ በጌታ ይለምልም ትምህርቶችን ሰምቼ ሰምቼ በጣም አትጠግብም ተባረክ ሻሎም
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 года назад
የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ቅዱስ ቃሉን የሰጠን እርሱ የተባረከ ይሁን አሜን ፓስተርዬ ተባረክልን ስለ ፀለይክን በእግዚአብሔር ቃል ስለምትመክረን ስለ ምታስተምረን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ጤናህ ሁሉ በእየሱስ ስም የተባረከ የተጠበቀ ይሁን መውጣት መግባትህ የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@makonencherenet5825
@makonencherenet5825 7 месяцев назад
እግዚአብሔሮ ይባርክህ ፀጋውን ይብልህ
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 2 года назад
ፓስተርዬ ጸጋ ይበዛልህ ተባረክ
@berekettesfaye4026
@berekettesfaye4026 2 года назад
Ammmmn ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@geneteden4343
@geneteden4343 2 года назад
ኣሜንንንንንንንንን እግዛብሄር ይመስገን እግዛብሄር ፍቅር ነው እግዛብሄር የደካሞች ሐይል ነው የምስክኖች ጥላ ከለላ የተናቁ ወዳጅ ነው እግዛብሄር ባህሪዉን ሳይ ወደድኩት እግዛብሄር ማየት የሚቻለው በቃሉ ነው እግዛብሄር በመንፈስ ከማየቴ በፊት ቃሉን እመርጣሎህ 🙏ስንት መንፈስ አለ ወደ መለየት እስካላደግኩ ድረስ 🤔ፓስተር ከ 13ዓመት ቡሀላ ነው የጥንት መንፈሱ በቃሉ የሸተተኝ ጡሩ ጠረን እና ፓስተር ሂወትህ ኣገልግሎትህ ሰላምህ ጠናህ ቤተሰብህ ዕድሜህ ስላም ህ በተለይ በብዙ የተባረክህ ይሁን ትባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል ምን እንደምል እንካን አላውቅም እንባየ እየፈሰሰ ነው ጌታን በጣም ከሚወዱ ወጎነች አንድዋ ነበርኩ ወደ ጃፓን ወጥቼ ሰልፍ ከኣቕሜ በላይ ሁኖ ግራ በተገባሑበት ግዜ ድንገት RU-vid ኣግኝቼ መከታተል ስጀምር ታላቅ ፈውስ ኣለፈልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቁድሳንም በጌታ በእየሱስም የተባረካችሑ ሁኑ ዓለምን የምያስንቕ ወደ ታላቅ ክብር የምያዘረጋ የፀጋው ሐይል ይብዛላችሑ እግዛብሄር ፍቅር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@estermonicaethiopianaster5699
@estermonicaethiopianaster5699 2 года назад
ፓስታር ጌታ ይበርክ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 года назад
አሜንንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
@እየሱስከሞትየድናል
@እየሱስከሞትየድናል 9 месяцев назад
ተባረኽ ፓስተርዬ።
@4familytube532
@4familytube532 2 года назад
ፓስተርዬ በዚህ ዘመን ለትውልድ ግድ ብሎት ትውልዱን በወንጌል ለመቅረፅ እግዚአብሔር ፀጋውን ስላበዛልህ ጌታ ስሙ ይክበር ባንተ መማር መታደል ነው ዘመንህ ይባረክ 🙏❤
@temsgenamlke5541
@temsgenamlke5541 2 года назад
ተባረክ አዉነት ነዉ
@berekettesfaye4026
@berekettesfaye4026 2 года назад
ጌታ ይባርክህ
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 6 месяцев назад
ተባረክ
@lematafesse2666
@lematafesse2666 6 месяцев назад
An amazing taught .Stay blessed pastor
@danielshawel3823
@danielshawel3823 Год назад
Quite amazing, really helpful. Am from Ethiopian and borne again Christian. Much Grace
@talimosgoa7043
@talimosgoa7043 2 года назад
ዋው ይህን ትምህርት በማግኘቴ እድለኛ ነኝ የእግዚአብሔር ቃል ክፉን ሁሉ እንዳናሸንፍ ኃይል ይስጣል!! ፓስተር ተባረክ
@tigistofficial1574
@tigistofficial1574 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ የምትናገርው ቃል ነፍስ እኮ ነው የምያረስርሳው በጣም ነው ምወድህ
@hannaleta7535
@hannaleta7535 Год назад
አሜን አሜን አሜን!!!
@SolomonLambamo-h6g
@SolomonLambamo-h6g 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 года назад
እሰይ ተባረክ ብሩክ ኣገልጋይ ጸጋው ያብዛልህ 🙌🏼 ቢደጋገም የማይጠገብ💙
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 2 года назад
Tebarek pastor bebzu 🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽❤❤🌿🌿
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 года назад
ሰላም ሰላም ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርክ ጸጋውንም ያብዛሎት አባቴ።
@tsegebeyene7982
@tsegebeyene7982 2 года назад
አሜን አሜን አሜን!!!! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ እስከመላው ቤተስብህ።እኛንም በዚህ ስብስቦ በእንተ የሚያስተምረን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ።
@asmeretsahle9271
@asmeretsahle9271 2 года назад
God bless you
@felenuna8034
@felenuna8034 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 года назад
Shalom PASTER kudsan💕 Geta ybarkih wid agelgay🙏🏽 Bereketu ymulalih yfseslih🙌🏼 Amen🙏🏽
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 года назад
Amennnnnnnn Amennnnnnnn! More blessings and grace🙏🏿
@jesusislord3691
@jesusislord3691 2 года назад
Tebarek paster
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 года назад
Hallelujah, Amen!!!!
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 года назад
Geta yebarkeh Pastor
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 года назад
"የውጭአልጋ የቤትቀጋ" እጅግ የሚጎዳ ድምፅየለሽ መሣሪያ ማሥመሠል በየለቅሶናድግሥ ቤቱ ለጋሽ ሰጪ አልባሽ አጉራሽ
@zenashtamenu9517
@zenashtamenu9517 2 года назад
Amen Amen Amen GOD bless you and your family!!!!!
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 2 года назад
amen amen amen
@tsegamuzollo1720
@tsegamuzollo1720 2 года назад
Amen amen. Thank you Jesus. I am blessed by the teaching and prayer, I have learned a lot. Thank you Pastor. May God Bless you absolutely.
@ayyaana-659
@ayyaana-659 2 года назад
Wow tikikilegn timehert new zmen yebareke
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 года назад
ለቤት ቀጋ ለውጪ አልጋ ነው ሚባለው፣ ጌታ ይባርክህ ፖስተር
@firewfikre9925
@firewfikre9925 2 года назад
Amen
@fikirtedemlew3440
@fikirtedemlew3440 2 года назад
Waw
@john9762094
@john9762094 2 года назад
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:1 በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል የዚያም ዓይነት ዝሙት በአሕዛብስ እንኳ የማይገኝ ነው፥ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው ይኖራልና። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:2 እናንተም ታብያችኋል፤ ይልቅስ እንድታዝኑ አይገባችሁምን? ይህን ሥራ የሠራው ከመካከላችሁ ይወገድ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:3 ... 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:4 እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፥ ከእናንተም ጋር እንዳለሁ ሆኜ ይህን እንደዚህ በሠራው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤ እናንተና መንፈሴም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:5 መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።
@maryglaw-ed6uj
@maryglaw-ed6uj 29 дней назад
ፓስተር ሻሎም ሻሎም
@tamiratbirhanu3548
@tamiratbirhanu3548 2 года назад
8
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 6 месяцев назад
ዛሬም ቡድኑ ዘረኝነት ለብሶ ገብቶ የለም እንዴ ?
@לגילהי
@לגילהי 2 года назад
የውጭ አልጋ የውሰጥ ቀጋ
@Selam-dj8wm
@Selam-dj8wm 5 месяцев назад
አሜንንንንን
@lozabogale3561
@lozabogale3561 2 года назад
ጌታ ይባርክህ
@mekdestasesse1026
@mekdestasesse1026 2 года назад
አሜን ተባረክ ወንድሜ ቤት ትዳርለዘላለምይባረክፀጋዉ ያብዛልኑርልን
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 года назад
Amen amen
@abbetefera8047
@abbetefera8047 Год назад
8
@frewtigistu916
@frewtigistu916 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hannaleta7535
@hannaleta7535 Год назад
8
@tesfayetilahun5252
@tesfayetilahun5252 2 года назад
8
Далее