Тёмный

የአድዋን ድል በሚመጥን ትጋትና ፍጥነት እየተሰራ የሚገኘው የአድዋ 00 ኪ.ሜ ሙዚየም ፕሮጀክት የምሽት ገፅታ 

AddisWalta - AW
Подписаться 451 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የአድዋን ድል በሚመጥን ትጋትና ፍጥነት እየተሰራ የሚገኘው የአድዋ 00 ኪ.ሜ ሙዚየም ፕሮጀክት የምሽት ገፅታ #Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

7 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@hopolapos
@hopolapos 6 месяцев назад
ሚኒሊክ የአድዋ ድል ጀግና
@natidele6857
@natidele6857 6 месяцев назад
ጠቅላዩ❤ ተቃዋሚዎችህን ሁሌም እሟገታለው
@natidele6857
@natidele6857 6 месяцев назад
❤❤❤
@oumerta9987
@oumerta9987 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ጥሩ ነው በርቱ አድዋ ክብር ነው አድዋ ሞገስነው ለውጥ እያየን ነው እናመሰግናለን ደግሞም የበለጠ እጠብቃለን የህግ የበላይነት ግን ክፉተት አለ ዜጎች በሰላም ወጥተው መመለስ እየከበደ መጥቷል እና በቁጥር 1 ትኩረት ቢሰጠው ‼️‼️‼️
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 6 месяцев назад
እስቲ አሁን እንደዚህ ጥርት ያለ ታሪክ ለልጆቻችን እንድናስተምር ይህንን አሳብ ለአመነጫቾሁ ወደመሬት አውርዳችሁ የሰራችሁ ንጡቅ አህምሮአችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን እውነተኛ ታሪክን በአመት ብቻ መዘከር የለበትም በየቀኑ ልጆችን ይዘን መተን እንዲማሩ እድሉ ስላገኙ መጪው ትውልድ እናመሰግናለን በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናዮ የላቀ ነው አገሬ ተስፋሽ ብዙ የማያልቅ ነው ገና እውነት ይወጣል አቧራው ተራግፎ በርቱልን የአሁን ትውልድ ታድሏል ያልተወዛገበ ታሪክ ያያል ይሰማል ኢትዬጵያዬ ተሰፋ ትልቅ ነው ❤😇🙏❤🇪🇹
@hussenseid2
@hussenseid2 6 месяцев назад
አንተ ታሪክን ፃፍ እኛ ደሞ ታሪክህን ለልጆቻችን እናነብላቸዋለን ጀግናው መሪያችን አቢቾ
@user-qc4pe3go6k
@user-qc4pe3go6k 6 месяцев назад
ፈተና ቢበዛም ለውጡ ይቀጥላል። ሀገሬ ሰላምሸ ይመለሰ። አብቹ❤
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 6 месяцев назад
አብቹ የንጉስ ልጅ ማለት ይህ ነው ታርክን አስታዋሽ
@Black-2024
@Black-2024 6 месяцев назад
▪️▫️ይሄንን ታላቅና ውብ ስራ ያፈለቁ አእምሮዎችና የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 6 месяцев назад
Wow abichu jagna nhi
@Israelbelegn
@Israelbelegn 6 месяцев назад
So satisfying ❤
@radicalv2720
@radicalv2720 6 месяцев назад
🎉🎉🎉 አብቹ ጀግና ሀገር አስዎቢ
@bute5158
@bute5158 5 месяцев назад
ይህንን ሳይ ሳቅ ይታየኛል ደስታ ይታየኛል የላይኛው የሚያምር ጥርስ ደስታን የሚያንፀባርቅ ይገርማል ይህ የኔ እትዮጵያ ነች ደስታች ይብዛ
@abbaa8712
@abbaa8712 6 месяцев назад
Impressive
@christianeshale6621
@christianeshale6621 6 месяцев назад
ተመልከት አላማህን ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 6 месяцев назад
Dr Abey Egzabhier Amlak Eyebareke yibarkh 1000 amet ngesln ye Ethiopha Jegna Merie enwedhaln I ❤ Ethiopha & Dr Abey .
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 6 месяцев назад
ለአገርአሳቤ ምንም ግዜም ኢትዮጵያውያን ነው
@kedirmohammed8228
@kedirmohammed8228 6 месяцев назад
Abichuu y sew magnaa ant sera lelawu yaweraa
@user-nt1re7jt8z
@user-nt1re7jt8z 6 месяцев назад
አብቹዬ ጀግናችን
@mickeydi
@mickeydi 6 месяцев назад
Masterpiece 💚💛♥️🇪🇹🙏
@saronsador2156
@saronsador2156 6 месяцев назад
ተአምር ነው ማን ነው በዚህች አጭር የአገዛዝ ዘመን ውብ ድንቅ ስራ የሰራ? ጠላት በዛ የሚያስተውል ጠፋ። ዶ/ር አብይ እና አመራሩን እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ። እናመሰግናለን።
@androidhs5860
@androidhs5860 6 месяцев назад
ታሪክ አስታዋሽ እና ጠጋኝ መሪ
@meharimekonnen1853
@meharimekonnen1853 6 месяцев назад
አንተን በመተቸቴ አፈርኩ. አርቆ ማሰብ ይለካል ይሄ ነዉ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 5 месяцев назад
አብቹ ተቃዋሚዎችህን ሁሌ በዝረራ የምታሸንፍ የምቀኞች ፍቱን መድሀኒት አስደማሚ ሰዉ ነህ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 6 месяцев назад
my new ADWA HERO IS DR, ABEY AHMED
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 6 месяцев назад
Marvelous astonishing work A reflection of Ethiopia 🇪🇹 ✨️ 😍 ❤️
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 6 месяцев назад
Abechu sedebuh , tesalekubeh, sakubeh but you stand tall did not answer them. You Work Talk. MAY THE LORD BLESS YOU AND KEEP HIS FACE SHINE UPON YOU. YOU MAKE US PROUD. VIAVA Abechu ye ye yeyeyachen our brother , our hero, our Leader
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 5 месяцев назад
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት : መቼ ተነሱና የወዳደቁት : ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች:: አፄ ሚኒሊክ : እቴጌ ጣይቱ ፊትአውራሪ ኃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ : ፊት አውራሪ ገብርዬ : አሉላ አባ ነጋ : ባልቻ አባ ሳፎ : ሼህ ኦጀሌ የእነዚህን ሁሉ የሚዘክር ሀውልት መቆሙ የኢትዮጵያውያንን የተለያየ አመለካከት አንድ ያደርጋል ግሩም ነው
@hannanahmed88
@hannanahmed88 6 месяцев назад
ስላም ስላም እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን አብቹን አላህ ነው ያመጣው ለኢትዮጵያውያን ለንፁህ ኢትዮጵያውያን አገራችውን ለሚወድና ከጀግናው ከትንታጉ መሬ ከዶከተር አብይ ጋር አብረን ለቆምነው አላህ እድሜውን ያርዝምልን ጠላቶቹንም አላህ ቀልብ ይስጣችው ኢትዮጵያ ገና ለሁሉም መሽሻ ትሆናለች ገና እየታየም ነው አብቹ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏👍👍👍
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 6 месяцев назад
ይህ ህንፃ የተገነባበት ምስጢር የምንሊክ ሀውልት ዙሪያ የ አድዋ ድል መታሠቢያ ቀንን እንዳናከብር ነው
@tadubezina5809
@tadubezina5809 6 месяцев назад
God bless PM Abey🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 6 месяцев назад
አቢቹ /አባ መላ / ስጦታክ በዝቶብናል እናመሠግናለን
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 6 месяцев назад
የአብቹ እና የአዳኑ አሻራ።
@mera-2121
@mera-2121 6 месяцев назад
ታኬ 👏👏አዱ🙏🙏🙏
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 6 месяцев назад
አድዋ ይሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ያንድ ዘር አይደለም ሰምታቸዋል
@GirmaB
@GirmaB 6 месяцев назад
ይህ ነው ጀግና አብይ የታሪክ አስታዋሽ ጀግና
@myethiopia860
@myethiopia860 6 месяцев назад
አብቹና ቆራጥ ጠንካራ አመራሩ ገና ብዙ ያሳየናል ቃል በተግባር ይላሉ እንድህ ነው❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@abrish338
@abrish338 6 месяцев назад
why is it so dark from outside
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 6 месяцев назад
ያለህዝብና ሰላም ምንም ነገር ባዶ ነው
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 6 месяцев назад
መሀይም! ስላም በመንግስት ብቻ የሚመጣ አይደለም ስላም እያንዳንዱ ስው ሊያዋጣው የሚገባው ነገር ነው:: ግን የተስራውን ላለማመስገን ስው የለ ምናምን ማለት የልብ ክፋት ነው:: ይሄንን እንዳይስራ ሴረኞች የሚያደርጉት ነው እሱ ይስራል ካስበውም ይደርሳል እነሱ ህጢያታቸውን ይሸከማሉ:: ፍርድ የእግዚያብሔር ነው::የስራን ስው ብናመስግን ምን አለበት? ይሄ እንኳን ለኛ ለአድዋ ልጆች ቀርቶ ለማንም ያስደስታል:: ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው!
@saliimeliyas4999
@saliimeliyas4999 6 месяцев назад
ይቻላል ብለሽ ምከሪን
@getnetayalew3627
@getnetayalew3627 6 месяцев назад
ዳግማዊ ምንይልክ አለም ተፈጥራ እስከ ዳግም ምፃት ድረስ ያልተፈጠረ የማይፈጠር መሪ
@ziyadkamal8888
@ziyadkamal8888 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@rise-above7
@rise-above7 6 месяцев назад
one life is greater than this
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 6 месяцев назад
አውራ፣ወረኛ!!!
@kiyasemr6373
@kiyasemr6373 6 месяцев назад
የብልጵግና ወንጌል መሰበኪያ አድዋ 00 አደለም ቁጥረ አለው
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 месяцев назад
አድዋዋዋዋዋ እእየ ምኒሊክ ዛሬም ንጉስስስስስስ ነዉ❤❤❤❤❤ምኒሊክ ጥቁር ሠዉ
@user-vn3kw8qk5s
@user-vn3kw8qk5s 6 месяцев назад
አላህዬ ዐቢይን ጠበቀልኝ🙏❤
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 5 месяцев назад
የሚያሳዝን ያልነቃ ትውልድ በብድር ገና የሚወለደውን ድሃ እያደረገው ታሪክ እያፈረሰ አዲስ ታሪክ ይገነባል። አደዋ ዜሮ ሲል የነበረው እያጠፉ አዲስ ታሪክ አዲስ ሃይማኖት አዲስ የተበታተነች ሃገር እየገነባ ለአዲሱ አለም የሚገዛ ሰይጣናዊ ምልክቶች እየተከለ እንኳን የማያይ ሆዳም ትውለድ አድናቆቱን ሲገልጽ ይገርማል።
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 6 месяцев назад
ወይኔ ኢትዮጵያውያን አልነበሩምአልሰረቱም
@prabdantube3827
@prabdantube3827 5 месяцев назад
ስለ አድዋ ሲወራና ሲዘከር ከጂጂ ዜማ ውጪ ሌላ ምንም ሊገጥም አይችልም በጣም የሚገርመው ጂጂ አሁን ላይ ያዜመችው ያኔ በአድዋ ጦርነት ጊዜ የዘፈነችው ነው የሚመስለው ስለዚህ ከሷ ውጪ የሚሆን የሚያደምቅ አይመስለኝም ለአባይ የዘፈነችውም እንደዛው
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 6 месяцев назад
አይ ሀበሻ አቃቂር አዉጪ ፍጡር😎
@rise-above7
@rise-above7 6 месяцев назад
no one change minds killer group
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 5 месяцев назад
ህንጻ ምን ውብ ቢሆን ምንም ጥቅም የለውም ባለሙያ ከሌለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ደሞ አንድም ሙዚየም (ሙዚዬሎጂ) ኮንሰርቬሽን ሬስቶሬሽን ያጠና በሃገሪቱ ውስጥ ምንም የለ ። ታሪክ ኸርቴጅ እያጠኑ ካለምንም እውቀት ቅርሱን እያበላሹ እያፈረሱ ያሉት።
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 5 месяцев назад
ምድረ መሃይም የሆንክ ህዝብ ከላይ ያለውን ምስል እዩት የኢሉሚናቲ ነው አዳሜ ዝም ብለህ. ተነዳ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 6 месяцев назад
አብይን ሲኮኑኑና ታሬከ አፍራሽና ገዳይ ነው ያላችሁ ሁሉ የት ናችሁ የት እፈሩ የምታሳዝኑ ናችሁ እየመረረህ ዋጠው ገና አብይ አህመድ በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን አለን ከጉኑ ነን አብረነው ነን አንገታችንን ለስይፍ እንስጣለን አብይ አህመድ ገና ብዙ ብዙ እናያለን ገና መች ተናካና
@asefamamo1352
@asefamamo1352 6 месяцев назад
Ye banda ljoch, ye Ethiopian lualawi meret le Eritrea ena Sudan asalfewu setewu sle Adwa yqebatralu.
@etho826
@etho826 6 месяцев назад
666 መኖርያ
Далее
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 213 тыс.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:14
Просмотров 6 млн
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
53:00
Просмотров 73 тыс.