Тёмный

የአገልግሎት ጊዜ እንደደረሰ የምታውቁበት ምልክቶች(Signs that you know it's time to serve God) 

Abraham Voice
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

የአገልግሎት ጊዜያችሁ እየደረሰ እንደሆነ በቅደም ተከተል የሚያሳይ መልክት ነው
ሁሌ ቅዳሜ 8:30-12:30 የፈውስ የትንቢት እና የትምህርት ጊዜ አለን
አድራሻ :-22 ጎላጎል ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ከ ሀማሰ አሸከአካሪ ማስልጠ
‪@cjtv8174‬ ‪@prophethenokgirmajpstvworl8083‬ @worship @protestant

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@zazatube12
@zazatube12 21 день назад
አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ። አንተን ሳይህ የመጀመሪያ ቀኔ ነው። የሚገርምህ በእርግጠኝነት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህንን መልዕክት እንድሰማው የመራኝ። እናም አንተ የተናገርካቸው አራቱም ነገሮች በህይወቴ Experience ያደረኩት ነው። እና ይህ መልዕክት ቀጥታ የእኔ በመሆኑ ጌታን አመሰገንኩት። እናም መልካም ፍቃድህ ከሆነ በግልህ በእግዚአብሔር ፊት ስትንበረከክ ለእኔም ፀልይልኝ። Thank You. ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ መልዕክትህን ቀጥል ለብዙዎች በረከት ነውና።
@nigusiemekonnen
@nigusiemekonnen 21 день назад
የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ምህረትም በኢየሱስ ስም ይብዛልህ! ድንቅ ሚስጢር ነው ፤የመገለጥና የጥበብ መንፈስ በአንተ ላይ ይከናወንብህ!
@gosayegerba9270
@gosayegerba9270 7 часов назад
እያስተማርክ ዉስጤ በመንፈስ ቅዱስ አይል ሲቃጠል ነበር ተባረክ የወነነ ሀይል መጣ መንፈስ ቅዱስ አሌሉያያያ
@ElsabethErmiyas
@ElsabethErmiyas 14 дней назад
ተባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ቆይታ ሁልጊዜ ይጨምራልህ ለብዙ ትዉልድ ደረስ ለአለም ለሀገር ለቤተክርስቲያን መፍትሄ ሁን❤
@odacomputerrelatveservice3028
@odacomputerrelatveservice3028 21 день назад
Yehewulh wondeme endeze kadergegne 4 wore honognal አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ። አንተን ሳይህ 3 ቀኔ ነው። የሚገርምህ በእርግጠኝነት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህንን መልዕክት እንድሰማው የመራኝ። እናም አንተ የተናገርካቸው አራቱም ነገሮች በህይወቴ Experience ያደረኩት ነው። እና ይህ መልዕክት ቀጥታ የእኔ በመሆኑ ጌታን አመሰገንኩት። እናም መልካም ፍቃድህ ከሆነ በግልህ በእግዚአብሔር ፊት ስትንበረከክ ለእኔም ፀልይልኝ። Thank You. ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ መልዕክትህን ቀጥል ለብዙዎች በረከት ነውና።
@princesssena3519
@princesssena3519 21 день назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@fathima5717
@fathima5717 21 день назад
Wondime tabaraki maxaratuni ba irigixi xaritoali gini magalaxu yilayali lamikaliki ye andi sawu wusixi layi yalawuni mayati yemichiliawu ayini kata kafata nawu
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 14 дней назад
በእውነት ተጠቅሜአለሁ ያለሁበትን ነው የተናገርከው ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@yeabsiraleulseged6849
@yeabsiraleulseged6849 21 день назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@bekalbogalebunare5059
@bekalbogalebunare5059 14 дней назад
እጅግ በጣም ተጠቅምያለሁ፡ተባረክ፡አትቁም፡ሂድ ፍጠን በጸጋው ብርታት
@AlemLebeta
@AlemLebeta 2 часа назад
Tabarikalo taataarki❤❤
@SiphenTadesse-ix3mq
@SiphenTadesse-ix3mq 21 день назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾🙌🏾
@MeseratShibeshi
@MeseratShibeshi 16 часов назад
ተባርኬያለው በብዙ ተባረክ
@yordanosabebe1251
@yordanosabebe1251 14 дней назад
ተባረክ ጌታ ነዉ በአንተ ያስተማረኝ
@exaltingjesus9109
@exaltingjesus9109 14 дней назад
ተባረክ ወንድሜ🙏 በክርስቶስ ዕውቀት እየበረታህ ሂድ
@PsterarjaKanido
@PsterarjaKanido 14 дней назад
Tebarek❤Tebarek
@lakewsolomon6413
@lakewsolomon6413 14 дней назад
God bless you with more wisdom and revelation
@KibebuWollde
@KibebuWollde 14 дней назад
በጠም ተበርከለሁ ዘመንይ ይበራክ በ4ቱም ነጥብ ውስጥ ነው የለሁት😢
@solomongetachew-di1dl
@solomongetachew-di1dl 14 дней назад
በጣም ተባርኬያለሁ። ተባረክ።
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ተባሪኪያለዉ❤❤
Далее
ከጨለማ አለም የሚከፈቱ በሮች
15:23
Просмотров 1,8 тыс.
የእኛ ሆሴ ኢየሱስ ነው | Pastor Ali Omer
1:35:59