Тёмный

የኢቢኤስ ቴሌቭዥን ebs መዝናኛ ዝግጅት አቅራቢ መቅደስ ደበሳይ ዛሬ ሠኔ 21 2016... 

አዲስ ዓይን Addis Ayen
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

#teddy #addisababa #ethiopiamusic #entertainment #abiyahmed #bgiethiopia #dinklejoch #donkey #ethiopia #seyfuonebs
#ebs #ebstv #ebc

Опубликовано:

 

27 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@tube-lt4fy
@tube-lt4fy 4 дня назад
እግዚያብሄር ደግ ነው ላለው ይጨምራል እውነት ነው ይገርማል ይጨምርልሽ ቅን ነሽ
@user-qv5gq7yh3h
@user-qv5gq7yh3h 4 дня назад
ብርቅየ የኛ ቆንጆ
@almazeseyume8676
@almazeseyume8676 4 дня назад
መቅዴየኔቆንጅዮእንኳንደስአለሽ
@user-do9jj4to4g
@user-do9jj4to4g 4 дня назад
ስላንቺ ደስ ብሎኛል ይገባሻል ሁሉ የሚያምርብሽ በሞገስ ያኑርሽ 🎉🎉
@FantuKelecha
@FantuKelecha 4 дня назад
መቅደስ በርች ! መልካም ሥራ ለሐገርሽ የበለጠ እንድቴሠሪ ልዑል አምላክ ይርዳሽ 🙏😍
@elsahaptu9518
@elsahaptu9518 4 дня назад
Congratulations 🎉🎉
@biranamedia3997
@biranamedia3997 4 дня назад
እንኳን ደስ ያለሽ
@elsa4
@elsa4 4 дня назад
መቅድዬ የኔ ቆንጆ እምወድሸ ወይኔ እናቴ እንዴት እንደምትወድሸ ደግሞ።እንኳን ደሰ ያለሸ።
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 3 дня назад
የኔ ቅን አንኳን ደሰ አለሽ መቅድዬ የኔ ቆንጆ በርቺ።
@tigestamare6680
@tigestamare6680 4 дня назад
መቅዱ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ጎዶሎውን ትሙላልሽ ተማፀኛት ገና
@addisayen8086
@addisayen8086 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@senaysenayet775
@senaysenayet775 4 дня назад
የሚቀጥለው አዋርድ ለዮኒ የምትሉ like
@genetmoges5608
@genetmoges5608 3 дня назад
ዋርካዎች ጥሩ አምባሳደር መርጣችዋል መቅዲ ፈጣሪን በሁሉ ስራሽ ላይ ካንቺ ጋር ይሁን
@user-fe2yd6ig8x
@user-fe2yd6ig8x 4 дня назад
እንኳን ጀስ ያለሽ❤❤❤
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 4 дня назад
መቅዲ ይገባሻል በእውነት ገና ትልቅ ባታ እናይሻለን
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io День назад
እኳን ደሰ አለሺ መቅዲ❤❤❤❤❤❤
@user-ym1ni9wy1h
@user-ym1ni9wy1h 3 дня назад
Meqedeye y ebs ademaqi shi amet nurilennnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 3 дня назад
መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስያለሽ
@user-ee9rf2xw2m
@user-ee9rf2xw2m 2 дня назад
መቅዲ ይገባሻል እወድሻለሁ
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 4 дня назад
መቅድዬ እንክዋን ደስ ያለሽ
@nigsen8206
@nigsen8206 4 дня назад
$8,500 US Dollar =1,020,000 Eth Birr😮😮😮
@tsionassefa9832
@tsionassefa9832 4 дня назад
ዘንድሮ አረቲሰቱ ጋዜጠኛዉ በአባሳደረ ሹመት ተጥለቀለቁ ምንድነዉ ጉዶ
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 2 дня назад
መቅደስ , አምለሰት እና ሉላ ዜግነታቸው ከየት ነው ?
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 4 дня назад
ይገባሻል ስወድሽ
@JdCell-wq7gb
@JdCell-wq7gb 2 дня назад
❤❤❤❤
@hawijaleta3445
@hawijaleta3445 4 дня назад
Mekdi enkuwan geta eredash.. Ye pastor Chere dersha gin algebagnim🤔
@genetdejene4180
@genetdejene4180 3 дня назад
Mekdi jegna
@HelenEndalew-dm6qj
@HelenEndalew-dm6qj 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetmoges5608
@genetmoges5608 4 дня назад
መቅድዬ ይገባሻል እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@user-hd7sd8xy7f
@user-hd7sd8xy7f 4 дня назад
enkuan des alesh des blognal
@user-dj3lb2nh4s
@user-dj3lb2nh4s 4 дня назад
መቅድዬ አንቺ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ አንቺ ጨዋታሽ ለዛ እና ወዝ አለው:አንቺ ከሌለሽ ሌ ሎቹ የስራ ባልደረቦችሽ : ምን ስራ ቢሰሩ እንቅልፍ ያሲዛሉ:: በርቺልኝ እንወድሻለን❤️❤️😘😘
@steelGaming-pi8ji
@steelGaming-pi8ji 3 дня назад
መቅዲ የባለፈው መከራ ለዚህ ሽልማት ነበር ለካ
@meazaberhanuwolde4713
@meazaberhanuwolde4713 4 дня назад
ኢቢኤስም መሸለም አለበት ለዚህ ያበቃቹ!!!
@birtukantuffa6279
@birtukantuffa6279 2 дня назад
በጣም ግራ ይገባኛል ! ሐገርዋ የት ነው ?
@addisayen8086
@addisayen8086 2 дня назад
ኢትዮጵያ
@aziebabay4998
@aziebabay4998 4 дня назад
መቅድዬ ይገባሻል እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
Далее
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን)
39:01
Whose action is better?🥹 #filaretiki #shorts
01:00
It was like a real simulation👩🏻‍💻
00:15
Просмотров 1,9 млн
Whose action is better?🥹 #filaretiki #shorts
01:00