Тёмный

የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ - አትሌት ታምራት ቶላ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 18 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@bettymulugeta8776
@bettymulugeta8776 28 дней назад
ታምዬ በጣም በጣም እኖድሀለን እናከብርሀለን የኢቲዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HamasenBr
@HamasenBr 28 дней назад
ምን ፡ ማለት ፡ ነው ፡ እኖድሃለን? ፡
@mahmudjemal
@mahmudjemal 28 дней назад
ታሜ❤❤❤❤❤ እንወድሃለን❤️❤️❤️❤️❤️ ተስፋዬ ቶላ ለገዛኸኝ ሲሳይ ለማ ለ ታምራት ቶላ ገለቶማ Best person
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 дней назад
ታምራት እኛም እናከብርሃለን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለን 💚💛❤️
@tihitinakebede4583
@tihitinakebede4583 28 дней назад
የኔ ምስኪን እንካን እግዜር እረዳክ ታሪክ ሰርተካል በርታ❤❤❤
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 28 дней назад
Tame made Ethiopia proud!
@moussesr.9855
@moussesr.9855 28 дней назад
ትሁታንን ከፍ የሚያደርግ አምላክ ይመስገን ። አሁን ማን ያምናል ? ኪፕቾጌ እና ቀነኒሳ (ቀኒስ የኛው ልጅ ነው) የተሰለፉበትን ማራቶን ያውም ከኦሎምፒክ ክብረወሰን ጋር ማሸነፍ !? Stay grounded ታሜ and u will reach new heights ! Respect to fellow athlete Sisay for selflessly passing the opportunity to Tamirat on his own initiative.
@onelove5182
@onelove5182 28 дней назад
Tenshu abebe bekla, tam yeya jegna 💚💛❤️
@Belaydejen
@Belaydejen 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tilahunkassa1741
@tilahunkassa1741 28 дней назад
Hero! Jegina!!!!!!!!!
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 28 дней назад
❤እናመሰግናለን ጀግናችን ለምልም ደረስክልን ታመን ነበር ቃሉ ቢከብደኘም እጠቀመዋለሁ አሸብር ሰማክ ተጎዳን ታመናል በአንተ ውረድልን እባክህን በቃክ አየነክ ህዝብ ድንጋ ይዛ ነበር የጠበቀክ መንግስት ባይደርስልክ ሰገብጋባ ሆዳም
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 дней назад
እ/ር ስለራዳህ ደስ ብሎናል❤
@okellobusha1351
@okellobusha1351 28 дней назад
አትሌቶቻችን እንኳን በሰላም አገራችሁ ገባችሁ። እልልታ ለታምራት ቶላ፡ እልልታ ለትእግስት አሰፋ፡ እልልታ ለበሪሁ አረጋዊ፡ እልልታ ለጽጌ ድጉማ ይድረሳቸው። አገራችቸውን በኦሎምክ መድረካ ክፍ ብላ እንድትኣይ በማድረጋቸው። ታምራት ልዩ የሆነ የማራቶን አትሌቲክስ ታምር ነው ለአለም ህዝብ ያሳየኸው። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይኮራባሃል። የአገራችን መጪው አትሌቲክስ ትውልድ ምሳሌም ሆነሃል። ደስ ይበልህ ደስ ብሎናል። ትእግስት ወርቁ ያንቺ ነበር። ከኋላ ድንገት መስመርዋን ትታ ወዳንቺ ተወርውራ በመግባት ድንገት ገጭታሻለች ያቺ አገርዋን የከዳች። ኣንቺ ደግማ ምን ተፈጠረ ብለሽ ስትደነግጪና ዘውር ስትይ አድቫንቴጅ አገኘች። ሆን ብላ Psychological ተጽእኖ ነው ያደረገችው። ፋውል ሰርታብሽ አጭበርብራለች። በጨዋታ ህግ መሰረት እሷ Disqualified ሆና ወርቁ ላንቺ መሰጠት ነበረበት።በኦለምፒክ ኮሚቴያችን ክስ መቅረብ አለበት። ቀጣዩ ድል ያንቺ ነው። በሪሁ አረጋዊም ያሳየኸው የ10 ሺ ኦሎምፒክ ውድድር ወርቅ እንዳገኘህ ቁጠረው። በዛ High Humidity ቆራጥ ፍክክር አሳይተሃል። በርታ ቀጣዩ ወርቅ ያንተ ነው። እንዲሁም ጽጌ ድጉማ በጣም ጠንካራ ኦሎምፒክ አትሌት መሆህንሺን ለአላም አሳይተሻል። በርቺ ቀጣዩ ወርቅ ያንቺ ነው። በዚህ አይነት አለም አቀፍ ውድድር የኦለምፒክ ኮሚቴያችን ያሳየው አስነዋሪና አሳዛኝ አመራር የሚመለከተው ክፍል በብርቱ መንገድ ማየትና መርመር አለበት። ፈጽሞ ፈጽሞ መደገም የለበትም። አንደዚህ አይነት ወድድር ብዙ ገንዘብ የሚወጣበት የህዝብና የአገር ጉዳይ እኮ ነው። መቀለጃ መሆን የለበትም። ከነ አበበ ቢቂላ ጊዜ ጀምሮ ተሰምቶ የማያታውቅ ጉድ (Sabotage) ነው አሁን የተሰራው።
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 дней назад
ሀገሪቷላይ ህግ ካለ ደራርተእና አሸብር በህግ መጠየቅ አለባቸዉ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 28 дней назад
ታሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም በጣም ጠናከር ነህ ምንም አይነት የደክም ሴሜት አልነበረም🎉🎉🎉🎉🎉
@temesgentaddesfentay8640
@temesgentaddesfentay8640 28 дней назад
ታሜ እናመሰግናለን
@betikasahun7246
@betikasahun7246 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@Abdulkadir-mj9kj
@Abdulkadir-mj9kj 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 28 дней назад
Baga gammadde Taammee!
@Myen0912
@Myen0912 28 дней назад
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 28 дней назад
We're proud of you 🟩🟨🟥👍🏾
@MesataKefe
@MesataKefe 28 дней назад
We proud of you Tame !!!!!
@meruaj8646
@meruaj8646 28 дней назад
Sweet ♥️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@donny37
@donny37 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pe5mr7th6r
@user-pe5mr7th6r 28 дней назад
jigena❤❤❤❤
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 28 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tolaa koo
@hanaabera3778
@hanaabera3778 28 дней назад
እኛም እንወዳለን ❤
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go 28 дней назад
eyam enamesegnalen🙏🙏🙏👍👍
@TINSAEBELACHEW-po9xs
@TINSAEBELACHEW-po9xs 28 дней назад
Enameseginalen TAME❤❤
@JguHgfy
@JguHgfy 28 дней назад
Baga gammaddee dhiira gaafa xiiqii Baga si gargaare RABBIIN YOOM AS GEENYE SALPHHATTII💪💪💪💪😎 TAME
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 28 дней назад
በእግዚአብሔር ተመርጧል ፦ ልጅ ታምራት ቶላ ፣ በልቶ አስደስቷል የተከፋን ሁላ ።
@NoahMesfin-kj7uw
@NoahMesfin-kj7uw 28 дней назад
Kemrt sew yetegegne mrt negeger proud
@StrangeFavour
@StrangeFavour 28 дней назад
ኮርተናል! ተደስተናል! የኢትዮጵያ ውድ ልጃችን ታምራት ቶላ 🇪🇹እግዚአብሔር አሁንም ዘመንህን ይባረክ 💚💛❤️
@kalidmohammed901
@kalidmohammed901 28 дней назад
Err egna men yemenamesegenek
@JguHgfy
@JguHgfy 28 дней назад
YOOM AS GEENYE SALPHAATTII💪💪💪💪 GOOOTA SEENE KEENNA NU YAADACHIISTE
@selamabebe7552
@selamabebe7552 28 дней назад
ይሰራበት
@wondessonworkye6034
@wondessonworkye6034 27 дней назад
jegna neh tame
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 28 дней назад
አሳፋሪዎች ናቸዉ ደና ስራ እንደሰሩ ደሞ መምጣታቸዉ ፌድሬሽኖቹ😏
@Tejis-ke4lt
@Tejis-ke4lt 28 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 242 тыс.
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44