Тёмный

የኢትዮጵያ ባንኮች ሊቀነሱ ነው ... የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው /Ethio Business/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ሊብራል ወይም ቀለል ያለ የባንክ ሥርዓት ሊያመጣ የሚችል መመሪያ ወጥቷል ይህም የውጭ ባንኮችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ይፈቅዳል ይህ ደግሞ በባንክ ሴክተሩ ላይ ከፍተኛ መነቃቃት እንዲሁም ስራ እድል ፈጠራ እና ኢንቨስትመንት ላይ አቅም አለዉ ተብሏል፡፡ በተጨማሪም መመሪያዉ ደካማ ባንኮችን ወደ አንድ ጠንቃራ ባንክ የማምጣት እቅድም አለዉ ፡፡ ይህንን እና መመሪያዉን ተመለከቱ ሃሳቦችን ያስቃኛል፡፡
ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 19 дней назад
ቅን ልብ ያላችሁ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️❤️
@wondmayele9886
@wondmayele9886 20 дней назад
በከፈቱ በ1ኛ አመታቸው ዘግተው ይጠፋሉ አያዋጣቸውም
@robelbitew2215
@robelbitew2215 20 дней назад
ብራቦ ሃሳብ ዋጋ ሊኖረው ነው
@messya7125
@messya7125 19 дней назад
ያገራቸዉን ዘግተዉ የዉጪ የሚገባበት ሰራተኛዉን ምን ልታደርጉ ነዉ ቻይና ሞደርን ቅኝ ግዛት ጠቅልላለች አይ ኢትዮጵያ
@tedt.3568
@tedt.3568 19 дней назад
What makes you think that Ethiopia has many banks? Eth has 31 banks, while the United States has 4,578. Funny guys.
@YaredEthiopian
@YaredEthiopian 2 дня назад
A comparison with another wealthier African country is more apt as opposed to a superpower. Nigeria has 21 commercial banks in operation in Nigeria, with twice the population as Ethiopia's.
Далее
🗿КОРОЛЬ МЬЮИНГА ИЗ ТТ
0:17
Просмотров 3,4 млн