Тёмный

"የኢትዮጵያ ትንፋሽ መሳሪያ ጥቀስ? ቫዮሊን"🤣🤣 ለመኪናው የሚያልፈው ቤተሰብ ታወቀ..//የቤተሰብ ጨዋታ// SE23 Ep26 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 57 тыс.
50% 1

የበቀለ ቤተሰብ እና የእንዳለ ቤተሰብ ወደ መጨረሻው እና መኪናውን ወደ የሚያሸልመው ውድድር ለማለፍ ተፋልመዋል
Bekele's family and Endale's family compete to reach the end and win the car race.
የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@tiazone3655
@tiazone3655 Месяц назад
ለጌ መክናውን የምወስደውን ሰው ለመየት የጎጎ ሰው ማነው እንዳኔ
@alamalam6594
@alamalam6594 Месяц назад
የበቀለ ቤተሰብ በጣም አዝኛለሁ የምር
@user-iw5sq3yq5g
@user-iw5sq3yq5g Месяц назад
ጥያቄው አይመጣጠንም....!!
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
ወይኔ የነ በቀለ ቤተሰብ ወደቁ መልካም እድል የነ እንዳለ ቤተሰብ አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 Месяц назад
እውነትም ተመዘን...!!❤❤❤❤
@Devo-21m
@Devo-21m Месяц назад
ነፃነት ሸንቃጣ ሆንክ እኮ 👍
@jositesfaye7519
@jositesfaye7519 Месяц назад
ebs በዚ ደረጃ የሆነ አድሎ የበቀለ ቤተሰብ የተጠየቀው ጥያቄ ለምንበዚህ ደርጃ እንዲከብድ ተደረገ?
@kseifu4756
@kseifu4756 Месяц назад
The question is not proportional… the second one is the easiest
@Rose-bh7pi
@Rose-bh7pi Месяц назад
Goodluck endale family ❤
@profic9222
@profic9222 Месяц назад
ጥይቄው እኩል ኣርጉት እንጂ ወይ ለሁሉም ከባድ ኣርጉት ወይ ቀላል ኣርጉላቸው
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj Месяц назад
የዳልክ ቤተሰብ እርጋታቸዉ መልካም እድል ተመኘሁላቹህ
@wossenenegasa942
@wossenenegasa942 Месяц назад
😢የኔ ውዶች እዩ እና ያሬዶ አምላክ ይርዳቾው የኔ ውዶች።
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 Месяц назад
ከእንዳልክ ቤተሰብ ሴቲቱ ደስ ስትል ፋስትናት
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
ነፂይ ይመችህ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ሚኪን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤
@ifnulove8177
@ifnulove8177 Месяц назад
enem
@user-vg2zf3vs5f
@user-vg2zf3vs5f Месяц назад
እጁን ቆርጦ ይስጣቹ እንዴ ከዚህ በላይ
@kalabkiros457
@kalabkiros457 Месяц назад
ይመቻችሁ 👏👏👏👏👏👏ዴቫ ያሬዶ ሱራ እና እዩ proud
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj Месяц назад
የዳልክ ቤተሰብ አልቻሉም ማሻአሏህ 👍👍👍👍👍👍👍
@festube9044
@festube9044 Месяц назад
እረ አልሰማሽም ጥየቄው ተመሳሳይ አቅም ነው ያለው ።
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 Месяц назад
ሚኪሻ ትለያለህ አፍላ ፍቅር ላይ አይቸህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉በርታ
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y Месяц назад
የነ እንዳለ ቤተሰብ ይብላው❤❤❤❤❤❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
Wow ewnatem temazan
@alamalam6594
@alamalam6594 Месяц назад
ነፄ በማርያም ማስታወቂያ በዛ ያስጠላል ቀንስ
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Месяц назад
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
@warkamedia
@warkamedia Месяц назад
94 ነጥብ እሪከርድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyuatamenat2175
@eyuatamenat2175 Месяц назад
Koy gn Tesla bihon yemishelmut mn blo lyaskabt new billionaire lil new
@TigistNigatu2015
@TigistNigatu2015 Месяц назад
ተመጣጣኝ ያልሆነ ጥያቄ ነው የጠየቃችሁት የነ እንዳለ ቤተሰቦች ጥያቄው በጣም ቀላል ነበር የነ በቀለ ቤተሰቦች ጥያቄ ደሞ ከባድ ነበር ለምን ተቀራራቢ ጥያቄ አታቀርቡም????
@ermytube2550
@ermytube2550 Месяц назад
እድላቸው ነው
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 Месяц назад
እድላቸው ነው እኮ ምክንያቱም መጀመሪጥያቄ። 4ሚቀርበው ጥያቄ። ከመለሱ ከነሱስለሚጀመር
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Месяц назад
ግን ለኛ ለማዳም ቅመሞች በኦንላይ ጠይቁን እናሸንፋለን
@user-nu9zo5ix9x
@user-nu9zo5ix9x Месяц назад
ከ እንዳለ ቤተስብ ውስጥ ሱራፌል የሚባለው በግድ ይዘውት የመጡ ነው የሚመስለው ምንም የመመለስ ፍላጎት ያለው አይመስልም እኮ😮😮😮
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ከንዳልክ ቤተሰብ ሴቲቱ 😅🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
@surafelseyoum1015
@surafelseyoum1015 Месяц назад
ኮሜንት የምትሰጡ ሁላ.........................
@AdonayHailemariam-cx1dj
@AdonayHailemariam-cx1dj Месяц назад
እንደዚህ አይነት ሰአት ላይ ተመሳሳይ ጥያቄ ነው መጠየቅ ያለባቸው አንዳቸው ሲጠየቁ አንዳቸውን ማስወጣት ካልሆነ ፌር አይሆንም ጥያቄው የአንደኛቸው ቀለል ማለቱ አይቀርም ለምሳሌ የዛሬዎቹ ሁለተኛ ላይ የተጠየቁት በጣም ቀላል ጥያቄ ነው የተጠየቁት አይመጣጠንም ስለዚህ Maybe ይሄን comment ካያቹ አስቡበት
@Habtamukebede-pw4vs
@Habtamukebede-pw4vs Месяц назад
ያ ልጅ አይመልስም እንዴ
@msani1742
@msani1742 Месяц назад
ነፂ ወሬ በዛ
Далее
СКОЛЬКО МОИХ ТРЕКОВ ТЫ ЗНАЕШЬ?
00:41
FUN&SUN | Update 0.29.0 Trailer | Standoff 2
02:32
Просмотров 1,2 млн