Тёмный

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅሌት ያጋለጠችዋ ተሳፋሪ አርቲስት ገነት ንጋቱ አዲስ ፍቅር | ashruka channel 

Ashruka አሽሩካ
Подписаться 534 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅሌት ያጋለጠችዋ ተሳፋሪ አርቲስት ገነት ንጋቱ አዲስ ፍቅር | ashruka channel

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
ሠላም ቤተሰብ 👍🙏🏽 ይመቻችሁ
@Abdullah-sr1ku
@Abdullah-sr1ku 2 месяца назад
አሹየ ትለያለህ ስልህ
@abeselomtola-fm6cz
@abeselomtola-fm6cz 2 месяца назад
Yabetachenate semet yesamhale adel enga lmne almeranem naw adel wandeme?
@badrea36
@badrea36 2 месяца назад
😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад
😂😂አዎ ታረቁ 🤣🤣😘😘😘ጌታ የይቅርታ ልብ ሰቷቸው በታረቁ ኡፍፍፍ በጣም ደስይላሉ 😘😘😘😘ገኒና ሙሌ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 месяца назад
አሹዬ አንተም አሳየና አግብተህ ወልደህ ደስታህ ደስታዬ ነው ወንድሜ ❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 2 месяца назад
ገነት ንጋቱ እና ሙሉጌታ ጀዋሬ ስወዳቸው ተለያይቶምኮ በሰላም መኖርም መታደል ነው ስንቱ ነውኮ የሚጠማመደው ብትታረቁ ደስ ይል ነበር ግን ሰላምም ይስጣቹ ❤❤❤
@ሳራ
@ሳራ 2 месяца назад
😢😢የእዉነት በሆነ😢ልጆቻቸዉ ሲሉ❤
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 месяца назад
ታረቁ ሁሌም የማስበው ነበር ታረቁ ለልጆቻችሁ ስትሉ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 месяца назад
ታርቃችሁ አብሮ መኖር ጀምራችሁ ለማየት ያብቃን እረ አሜን በሉ ❤
@peace3791
@peace3791 2 месяца назад
ልጆቹ አድገዋል:: ሁሌም እናት ሲሳካላት አባት ይመለሳል ሰላም ይደፈርሳል
@aynalemwoldemariam8974
@aynalemwoldemariam8974 2 месяца назад
ተባረክ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@geneteden4343
@geneteden4343 2 месяца назад
ማን እንደ ልጅነት ባል ገንዬ ጎበዝ እናትና ሚስት ነሽ ይመችሽ ❤️❤️❤️
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад
አዎ ይታረቁ በጣም ደስ ይላሉ ታረቁ ታረቁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 месяца назад
የመክሊት እናት እና አባት ይታረቁልን ለልጆቻቸው ሲሉም በልዩነት ውስጥ አንድነት አላቸው በፍቅር ነው የሚኖሩት ይጠያየቃሉ ልጆቻቸውን በጋራ በመስማማት ያሳድጋሉ ተምሳሌት ናቸው ግን ቢታረቁ ደስ ይለኛል እግዛቤር ያስታርቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 месяца назад
ፓስተር ቸሬ በነ ገነት ትዳር ጣልቃ መግባት አለበት የምትሉ ላይክ አርጉ
@MeazaDejen
@MeazaDejen 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ አሹርካ
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
ሰላም መአዛ 🙏🏽
@Iamwinner-j4u
@Iamwinner-j4u 2 месяца назад
Ashukayee
@emuhailemogesse8344
@emuhailemogesse8344 2 месяца назад
Ur so positive that's why I like man❤❤❤
@enatager5416
@enatager5416 2 месяца назад
እነሱ ልጅ መዳርያ መኳያ የሌሊትያቸው እስካሁን ድረስ መታረቅ አለባቸው ትልቁን ሚናው ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይጨመርበት ሶላትም ዱአም አድርጉላቸው የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው በሙሉ
@MunaSeifu
@MunaSeifu 2 месяца назад
እባካችሁ ታረቁ እነዚህን የሚያማምሩ ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ እባካችሁ እንደምትዋደዱ አውቀናል
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z 2 месяца назад
Ashuye❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 месяца назад
እውነት ታረቁ 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ያስታርቃችሁ ❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ አሹ አረ ዛሬ በሳቅ ገደልህኝ የአስከሬን ሳጥን ማስታወቂያዉ ምነዉ በሞትሁ በሞትሁ ያሰኛሉ አለ ጭራሽ ሞታችሁን አፋጥኑ 😂😂😂
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
😂😂😂
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 2 месяца назад
😂😂😂😂😅😅😅
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 месяца назад
ፍኖ አሽሩካ እንወድሀለን አትጥፋ
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
እሺ ሰላምሽ ይብዛ ፎዚ 🙏🏽
@fatumah2246
@fatumah2246 2 месяца назад
ያረቢ በታረቁ የቤተሰብ መለያየት እኔን የውስጥ ሰላምን ነስቶት ይሄው አለሁ ደስታ አጥቸ ለያይተው ሳይ አሎድም
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
Ashuka seodeki eko ❤️❤️❤️
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 2 месяца назад
አይ አሽሩካ የኔ ፈትፋች የጥንቱ ስወድህ❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 2 месяца назад
ሠላም ሠላም ወንድማችን💚💛❤
@gggvcvvvcc242
@gggvcvvvcc242 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@mulumulu3835
@mulumulu3835 2 месяца назад
ሰላምወንድሜእንኳንሰላምመጣህ ባለህበትፈጣሪይጠብቅህ
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc 2 месяца назад
የኛ ምርጫ አሽየ❤
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 2 месяца назад
አሹዬ በርታልን❤❤❤❤
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 месяца назад
❤❤❤❤❤sherukaye
@YjoffHiud
@YjoffHiud 2 месяца назад
አሰፋ የአስክሬን ሸያጭ ሙቱብኝ ሙቱብኝ የሚል አላለም ክክ😂😂😂 ለቅሶቤት ሰርግቤት አስመስለዉ ቢፌ እየደረደሩ በወር በወር ያድርሰን እንዲል አደረጋችሑት አሑንደሞ ከምድር በታች ዋይፋይ ያለዉ አስክሬን😂😂😂😂😂😂
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
😃😃😃
@fyyd9676
@fyyd9676 2 месяца назад
😅😅
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 месяца назад
ገኒ እና ሙሉጌታ መታረቅ ግድ ነው እንደ አፍህ ያድርግላቸው ሰላም ፍጠሩ እና ቃል ኪዳናችሁን እንደገና አድሱ አለቀ አፍጥኑት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰጥቶአችሁ እአብራችሁ ጃጁ
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 2 месяца назад
ዋይፋይ መኖሩ ደስ ይላን 😂😂እንኳን ደህና መጣህ አሽካችን❤🎉
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
🙏🏽😃
@semira1209
@semira1209 2 месяца назад
ታርቁየምር
@Robel-e2k
@Robel-e2k 2 месяца назад
Ethiopia airlines under government hone eko weyene hagerey 😭😭😭😭😭😭
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 2 месяца назад
አሜን አድ ያርጋቸው❤❤❤
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 2 месяца назад
ዋይፋይ አለ እረ እኔ ተቸግሪለሁ ዳታ በመሙላት ልሞክርው እንዴ አሹየ😅😅
@evafromdc4877
@evafromdc4877 2 месяца назад
Ayer mengedu afeltoal😊😊
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 2 месяца назад
ስሞኑን ፋኖን እያመሱ ያሉት የሚዲያን ንጉስ ባይና ሀቀኛ ነኝ ባዩ የሀረሩ ቆቱ እረ ስከን በል በልልን በሀይማኖቱም እኔ ነኝ አታሚም ነኝ ይለናልና ስከን በል በልልን
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 месяца назад
አሹየ የኔ ሸጋ ወድም❤❤❤❤❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 2 месяца назад
Enegeny yitareku year dess yilalu😍😍
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 месяца назад
😅😅😅አልቀረባችውም እቴ ዘፍናቹ ሞቶችዋል😅😊
@amlesetalemu7708
@amlesetalemu7708 2 месяца назад
ashu 🥰🥰
@hanakebede282
@hanakebede282 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ሰላም አሹካ
@gezegeta923
@gezegeta923 2 месяца назад
ከታረቁ በሗላ ጫጉላ ሽርሽር ስቶኮልም ነው ተዘጋጅ፥፥
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
እንቀበላለና 🙏🏽😃
@TemirGashaw
@TemirGashaw 2 месяца назад
ተጫወቱብን ጩጨወች ስልጣን ይዘዉ😂😂😂😂
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 2 месяца назад
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️❤️
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 2 месяца назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞቹ በሌብነት ዝም ነው
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 2 месяца назад
fikr ayarejim brother
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v 2 месяца назад
Ethiopian asfri ashekabachoghe habtamene labaleseltane ahekabachoche mote yeshalale
@dawit6731
@dawit6731 2 месяца назад
999❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🤣🤣
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 2 месяца назад
ገኒ እና ሙሌ ይታረቁ የምትሉ
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 2 месяца назад
❤❤❤
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 2 месяца назад
Gnena gshA allah yhmrbta ytrku yarbe
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 месяца назад
ታኩር❤❤❤
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 2 месяца назад
ይታረቁ❤❤❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 2 месяца назад
ተቀብረህ ልታወራ ነዉ ክክክክክክ ሞተህ በሞከርከዉ ጭራሽ
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 месяца назад
እነሱ ታርቀዋል አብረው ነው የሚአድሮ እንኳን ዋሹ ብለኸን😅
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
ታረቁ ታረቁ ታረቁ ታረቁ . . . . . . . ታረቁ....ታረቁ......ታረቁ......ታረቁ.....🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaTarik-eo4qe
@HanaTarik-eo4qe 2 месяца назад
Ba africa andenga ayer,manged yanebaren bihonem ahun gin batelayaye manged iyatewaradin nawu ba miyasazen huneta fatary la ethiopian yamihon ariko yamiyasib mangist yistan😢😢😢😢
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 месяца назад
Tarequ tarequ ebakachu ❤❤❤
@weyneshitayela5103
@weyneshitayela5103 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 yasatenu adena new 😂😂😂😂
@Tybatube
@Tybatube 2 месяца назад
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😂😂
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 месяца назад
Why we don't protect our Airline? That's the only good thing we have.
@ዙዙወሎየዋ-ኸ9ኈ
@ዙዙወሎየዋ-ኸ9ኈ 2 месяца назад
ከምረበጣረቁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 2 месяца назад
ያርገው፣ፈጣሪ፣ፍቅርርርርርርርርር❤ያሸንፋል
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
አህለንአሹ አላህ ይስቱር
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 2 месяца назад
Wey Ethiopia menochu lay wedekech 😔
@hayati559
@hayati559 2 месяца назад
አወ ይታረቁ አወ ይታረቀ
@Netanteseume
@Netanteseume 2 месяца назад
ጉድ በል ጎንደረ ጭራሺ ዋይፋይ
@ashruka
@ashruka 2 месяца назад
እላይም ዩትዩብ አለ 😃😃
@Sebat24
@Sebat24 2 месяца назад
አገሪቱን አግማሙት መሪ የላትም🤔🤔🤔🤔🤔
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 2 месяца назад
❤❤❤❤😂
@meseretasseged356
@meseretasseged356 2 месяца назад
Be Mariam tareku weyne Meklete endete endetedeseteche
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@nishatades8014
@nishatades8014 2 месяца назад
🥰🥰👍🏿
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад
😘😘😘😘😘
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v 2 месяца назад
The Ethiopian Air lines the hole world has to see it if you have many and you are rich you can do anything you have write everything the low it it warks for rich i will never come back from us to live in Ethiopia even if i have many i don't like the system and the poor people they have to go through a lot for their writes
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 месяца назад
Ketaeku teru new des yelal hunetachew eko befitem yetelaeyayu symeslum
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
🙄ታኩር 😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ ጉድህ
@aberash8113
@aberash8113 2 месяца назад
Dele Le Amhara FANO
@enatager5416
@enatager5416 2 месяца назад
እኔም ይታረቁ ከሚሉት አንደኛው ነኝ ይታረቁ
@fmeylan2240
@fmeylan2240 2 месяца назад
ሰላም አሹቄሰቸሬቶሎዲረሰደዉልለትቸቸሬ❤❤❤❤❤❤❤❤ቶበል
@kedijahussin
@kedijahussin 2 месяца назад
ምነዉ በሞትኩ ያሠኛሉ አላለም ኧረ አድ ብርም ይሸጥ አልፈልግም የተመታህ😏
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 2 месяца назад
የገነትባል ጨቤነገርነው እሷበጣም መታረቅትፈልግነበር በጣምትወደዋለች እና ከሚሞላፈጡ ይሻላቸዋል በጣምይንበላጠጣሉ የትልቅሰው ክብርየላቸውም።
@senay7080
@senay7080 2 месяца назад
Ethiopian Airlines has become the worst. Last time I bought a direct flight from Switzerland to Ethiopia through Ethiopian Airlines. after takeoff they say they will land in Milan.we stayed 2 hours there.the food they served (chicken)was horrible. Really sorry for this big airline. it was one of the best
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 месяца назад
❤❤🎉🎉🎉💐👍👍👏🙏🤞👏
@jojolove791
@jojolove791 2 месяца назад
አንተ Ethiopia Airlines የመናገር ሞራል አለህ አሁንስ አበዛኸዉ ትንሽ👎🏽
@fetahmede991
@fetahmede991 2 месяца назад
Yeredaw
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 месяца назад
TERAFIKU DENKE TEWANAYE NEWENA GOBEZOCE ENELALEN!BETEREFE KE CEMELAKA ERASE WEDADE KEBEREBISE WENDE GARE HONO GIZENE KE MATEFAT BICEGBETE YE LIJOCENEME NESANET YAWEJALE
@tutuz8920
@tutuz8920 2 месяца назад
ታረቁ
@Madenamedena
@Madenamedena 2 месяца назад
ይታረቁ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 месяца назад
የኢትዮጵያ አየር መንገዱ በጣም ተበላሽተዋል ከተበላሸ ቆዬ ይሔዉ ዛሬ የኤርትራ መንግስት ታግሶ ታግሶ ሌብነትና እንግልት ስለበዛ ወደ ኤርትራ በረራዉ እንዲቆም ወስኗል ጥሩ ዉሳኔም ነዉ በቃ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 месяца назад
አሹካ ታረቁ ልትለኝ መስሎኝ ባፍጥሜ ልደፍ ነበር ታረቁ ብዬ እኔ ታረቁ ነው የምለው ለልጆቻችሁ ስትል እባካችሁ ታረቁ ለሌላውም አርአያ ትሆናላችሁ
@MeseretMulatu-n6v
@MeseretMulatu-n6v Месяц назад
አንተ እርኩስ አንተ ግባበት ባንተ ይሞከር
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 2 месяца назад
እረ ይሄን ቅንድብህን አስተካክለው! ከአይንህ በላይ የሆነ ጥቁር መስመር ያለ ነው የሚመስለው!
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 2 месяца назад
ስሞኑን ፋኖን እያመሱ ያሉት የሚዲያን ንጉስ ባይና ሀቀኛ ነኝ ባዩ የሀረሩ ቆቱ እረ ስከን በል በልልን በሀይማኖቱም እኔ ነኝ አታሚም ነኝ ይለናልና ስከን በል በልልን
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg 2 месяца назад
❤❤❤
@meseretasseged356
@meseretasseged356 2 месяца назад
Be Mariam tareku weyne Meklete endete endetedeseteche
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 2,3 млн
Слушали бы такое на повторе?
01:00
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 2,3 млн