Тёмный
No video :(

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ (2) በዲ/ን አሸናፊ መኮንን EOTC History (2) Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተ ክርስቲያን ታሪክ (2)
በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@meriwerku4001
@meriwerku4001 5 лет назад
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ከማር እና ከወተት የጣፈጠ ትምህርት ለሜመግቡንን አምላካችን እድሜወትን ያርዝመው ይህንየመሰለ የጠራ እውነተኛ ታሪክ እያለን አሁን በሀሰት ታሪክ ውሉ ጠፍቶ እንባላለን አባቴ ብዙ ሰው ይድን ዘንድ ስርጪቱ ለሁሉም ይድርስ እባከወት
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይህንን የቤተክርስቲያን ታሪክ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያውቀው እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ በመጽሐፍ መልክም አዘጋጅተው ቢያቀርቡት እጅግ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ
@thefutureoftigrigna7665
@thefutureoftigrigna7665 4 года назад
YOU are the best teacher ever!!!!!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 года назад
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 5 лет назад
Deacon Ashenafi God bless you!!! You are great techer!!! Egziabher Yimesgen!!!
@yeshiiye3083
@yeshiiye3083 5 лет назад
በእውነት ቃለህወትን መንግስተ ሠማያትን ያውስልን ትውልድ ይህን እወቅ ተዋህዶ /ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ዋልታ ነች።💚💛❤
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarazabrabruk1055
@sarazabrabruk1055 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@thefutureoftigrigna7665
@thefutureoftigrigna7665 4 года назад
Jehovah Amlak Bless You.
Далее
ፍሬን ካስኳት ተደሰተች
36:49
Просмотров 1,5 тыс.