Тёмный

የኢንጂነሩ አስደናቂ ገጠመኝ | የነማስተዋል እባብ በገሀድ መጣብኝ| ሆቴል ስትይዙ ተጠንቀቁ 

werkeaferahu Assefa
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

የኢንጂነሩ አስደናቂ ገጠመኝ | የነማስተዋል እባብ በገሀድ መጣብኝ| ሆቴል ስትይዙ ተጠንቀቁ

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ነው አዲስ አበባ ፀበል ተጠምቀን ቤተክርስቲያን ዉለን ሆቴል መጥተን ጋደም እንዳልኩ አጋንንት ራቁቱን ቆሞ አየሁ ጮሁኩኝ ጓደኛዪ ደንግጣ እኔም በፍርሃት ስነግራት ገርሞን ተመልሰን ተኛን ግን ደግነቱ የመጨረሻ ቀን ነበር ነገር ግን የትም ሀገር ስሄድ ፀበል ቅባቅዱስ የፀሎት መፅሐፍ መቁጠሪያ ይዤ እሄዳለሁ ። አይሮፕላን እስኪነሳ ፀሎት አድርጌ ጉዞ ጀምራለሁ የምገባበት ሆቴል ፀሎቴን አድርጌ ፀበል በቅባ ቅዱስ አድርጌ ሁሉንም እረጭቼ የቅዱስ ሚካኤል ስዕል ከመኝታዪ ራስ አድርጌ ተኛለሁ ፀሎት ባልችል አባታችን ሆይ ብዪ ሰግጄ ወደ ስራዪ።
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 месяца назад
ጎበዝ ፀሎት ሃይል አለው በሁን ሰአት ሰው በደብሎስ ሃይል ነው ያምኖራው
@saronisrael752
@saronisrael752 2 месяца назад
ሁላችንም ማረግ ያለብን ነገር ነው የመከርሽን ጎበዝ
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 2 месяца назад
አጋንንት
@helenkiros6647
@helenkiros6647 2 месяца назад
ጎበዝ በርቺ
@lilu1312
@lilu1312 2 месяца назад
አጋንንት ምን ይመስላል?
@mekonnen74
@mekonnen74 2 месяца назад
የሚሰማው ሁሉ ይዘገንናል. አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የዘንዶውን እራስ ቀጥቅጠህ አውጣ ከምድራችን ላይ.😊
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 месяца назад
Amen
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 месяца назад
እውነት በጣም የከፋ ዘመን ነው እግዘ ይጠብቀን😭😭😭ወላዲት አምላክ
@user-nt1wy2sb3c
@user-nt1wy2sb3c 2 месяца назад
እሷን ብሎ አርቲሰት ዘንዶ አምልኪ እደነዚህ አይነቶች ወረዳ ትውልድ ገዳይ አሰተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል፡፡በጣም ይደብራል
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 месяца назад
በክርስቶስ የሚያምን ግን በአጋንንት አይጠቃም ። ይልቁንም የአጋንንትን ስራ በክርስቶስ ስም ያፈራርሳል !!!
@user-pg9si8gw2b
@user-pg9si8gw2b 2 месяца назад
ሐረር ከተማ ላይ አንድ ወጣት ወንድ ልጅ አንድ ሆቴል አስተናጋጅነት ተቀጥሬ እሰራለሁ ሁልጊዜ በሩ የሚከፍተው አንድ ሰራተኛ አለ ከለታት አንድቀን በር የሚከፍተው ሰራተኛ እረፍዶበት ሲዘገይ አስተናጋጁ በሩ ከፈተና ስራው እንዲያከናውን አመቻችቶ በር ከፋቹ ሰራተኛ ዘግይቶ በመምጣት ስራው ጀመረ ሌላ ጊዜ መቀመጫና መቆሚያ የሚጠፋበት ቤት ጭር አለ ሰው አይደለም ዝንብ ዝር አልል አለ ባለቤቱ መጣ ሲያይ አንም ተገልጋ ሰው የለም ለአስተናጋጁ ጠራውና ቤቱ ዛሬ ማን ከፈተው ብሎ ሲጠይቀው ሰራተኛውም ሲዘገይ ገበያ መጥቶ እንዳይመለስ ብዬ ከፍቼ ጠራርጌ ጠበቅሁት አለው ባለቤቱም ሰራተኛ አመነጫጭቆ ቶሎ ዞር በል አለኝ አሀ ሊሰዋኝ ነው እንዴ በማለት ከግቢው ጨርቄ ጓዜ ሳልል የሰራሁበት ሳለጠይቅ ሐረርን ለቅቄ ወደ ደጓ ዶሬዳዋ ገባሁ የሐረር ስም ሲጠራ እደነግጣለሁ ብሎ አጫውቶኛልና ለብዙ ሰው ማስተዋል እና መጠርጠር እንዲሆን ልኬላችዋለሁ ሁሉን የፈጠረ አምላካችን ከእዲህ ያለ ነገር ይጠብቀን እመን እንጂ አትፍራ ብሏልና
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 2 месяца назад
Thank you
@user-fj5kg9hn5o
@user-fj5kg9hn5o 2 месяца назад
ሀረረ በጣም መጥፎ አገር አጎቴ ለመንግስት ሰራተኝነት ተቀጥሮ ሒዶ አሳብደው ላኩት ወላሒ😢
@Maria_Henock
@Maria_Henock 2 месяца назад
እህት ወንድሞች አንድ ነገር ልንገራችሁ ለስራ ወጣ ስትሉ ፀበልና እምነት ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ። በምታርፉበት ሆቴል ፀበሉን እርጭት ዝም ብላችሁ አትተኙ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 месяца назад
በትክክል ብቻ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍነን 🤲
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip 2 месяца назад
Betam tekekli thank you 🙏
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh 2 месяца назад
Danke mein Bruder
@mahletbogale2184
@mahletbogale2184 2 месяца назад
ሰይጣን ስዕል ወይም ፀበል አይፈራም የሚፈራው የጌታ የኢየሱስን ስም ነው የዲያቢሎስን ስራ እንዲያፈርስ የእግዚያብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል በዚህ ስም አምናችሁ ዳኑ አጋንንት የሚቀጠቀጡለት ስም።
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u 2 месяца назад
ትክክል
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 2 месяца назад
እግዚኦ መሀረነ ክርሴቶስ አድነን ከመአቱ ሰውረን 😢 በጣም ይዘገንናል ለምትጠፋ አለም የሄን ያህልዐተጨንቆ በሰው ደም በተጨማለቀ እጅ እንጀራ ቆርሶ መብላት እግዚኦ 😢አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ሰይጣንን ከማገልገል እግዚአብሄርን የሚመልኩበትን ልብ ስጣቸው አቤቱ ይቅር በለኝ😢
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 месяца назад
እገዛ እገዛ አቤቱ ማረን ይቀር በልን እግዚአብሔር ይጥበቀን
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 месяца назад
ወይ ጉድ ይሄ ትልቅ መልክት ነው እውነት ለመናገር እኔ በማርፍበት ሆቴል ሁሉ ስእለ አድኖ ውዳሴ ማርያምና ሰይፈ ስላሴ ከእጄ አይጠፋም:: ስተኛም ስነሳም ፀሎት እድርሼ ነው ሁሉሰው ይህንን መተግበር ይገባዋል::
@yordanosyora5699
@yordanosyora5699 2 месяца назад
ማሰተዋልና ሊያን ማህበረሰቡ ማግለል አለበት ሰራቸውን ባለማየት
@tigest3176
@tigest3176 2 месяца назад
Liya e ebs misra nwe
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 2 месяца назад
ማግለል ብቻ ሳሆን መገደል አለባቸው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад
በኢየሱስም የተመታ ይሑን በዘዶ በእባብ የሚሰራ መፈስ በኢየሱስም የፈረሰይሑን አሜን
@AhferomEthiopia
@AhferomEthiopia 2 месяца назад
ውዳሴ ማርያም በየቀኑ የፀልይ ሰው ከማንኛውም የአጋንንት ሴራ የተጠበቀ ይሆናልና ተጠቀሙበት
@tonitooni9548
@tonitooni9548 2 месяца назад
እኔግን መዳን አልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ አስራ አምስት አመት ሆነኝ
@nefisa
@nefisa 2 месяца назад
@@tonitooni9548 ክርስቶስን የግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይ ትድኛለሽ እህቴ
@hanademlew5403
@hanademlew5403 2 месяца назад
እየሱሰ ፡ ጌታ ፡ ነዉ ፡ ❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 месяца назад
ወንድሜ ወርቅ አፈራሁ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን። ልብ ያለው ልብ ይበል ያስተውል። ብዙዎች ሀይማንተኛ ነን የሚሉ ምስኪኖች የሉሲፌር ምስል ያለውን ልብሶች ሳይገባቸው ስልቫጅ እየገዚ ይለብሳሉ። ጥንቃቄ ይደረግ። እንደዚህ አይነት ሆቴል ይስጥልን ገንዝብ እየተከፈሉ ከምስራት እግዚአብሔር ግን ቆሞ ስለማርያም ብሎ መብላት ይሻላል። ይልቅ እንዲህ አይነት ሆቴል እየሰራችሁ ያላችሁ ዘመናችሁን በመተት ታስራችሁ ከምትጨርሱ ነቃ ብሏል ወደጸበል ሂዱና ቶሎ ዳኑ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።ይሄንን ያጋንንቱን ስልጣን ከኢትዮጵያ ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ገስጾ ያጥፋልን። ውርደቱን አልብሶ ወደጥልቁ ከሚያምኑበትና ከተዋዋሉት ጋር ይወርውርልን። እግዚአብሔር ያትም።
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 2 месяца назад
አባታችን ሆይ ስትል ከመቀመጫህ ተነስ !
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 месяца назад
ይህኮ የግል ፀሎት አይደለም የጉባኤ ፀሎት ነው ፀሎት እንዴት እንደምፀለይ ጠፍቶት አይደለም የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነው❤
@mekdi1921
@mekdi1921 2 месяца назад
@@mulubelay3831መምህር ተስፋዬ ቁጭ ብላቹ ጸልዩ ይላልዴ?
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 месяца назад
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያስበን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አላውቅም በውጭው ሀገር የሆቴሎች ባግራውን ይፃፋል ከሌለ ግን ይከብዳል ሌላው ሙስሊም ወንድሞቼ ቁርአን ከእጃችሁ አይለይ ኦርቶዶክሶች ደግሞ የፀሎት መፅሀፍ አይለያቹ ያሳዝናል❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu1uz8wf8f
@user-uu1uz8wf8f 2 месяца назад
Yemun mezebarek new, andun miret enj, Eyesus Kristos bicha new ewunet, Lela ewunet yelem. Kristos kebelhor hibret yelewum.
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 месяца назад
@@user-uu1uz8wf8f ምንም ይሁን ምንም ዋናው እምነት ነው
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 2 месяца назад
Echi lij eko abren essera neber ke zemen derama jemirro ......betam new yafferkubat
@msultan4802
@msultan4802 2 месяца назад
እኔ እንኳን ሆቴልና እቤቴ እራሱ ቁርአን ከጎኔ ካላደረኩ ደስ የሚል አይወስደኝም በተለይ ብቻየን ከሆንኩ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 месяца назад
@@msultan4802 በጣም ጥሩ ልምድ ነው ከብዙ ነገር ይጠብቃል ጕበዝ በእውነት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад
እግዚአብሔር ማስታውሉን ይስጠን
@comcell9200
@comcell9200 2 месяца назад
እኔ መቼም የማልረሳው ታሪክ አስታወስከኝ 😢 አሁን በስደት ነኝ የዛሬ 10 አመት ይሆነዋል አለም ገና አካባቢ አዲስ ሆቴል ነው አሉ ከተመረቀ አድ ወር ይሆነዋል ስንዝናና መሸብን ከጓደኛዬ ገር ክፍሉ ሲያምር በማይታመን ሁኔታ ሳንተኛ ቁጭብለን ነጋ የአይጥ ጋጋታ 😢 በንገታው ታምሜ ፀበል ገባ ስሰማ ባለቤቱ ደበኛ ደብተራ ነው አለፈ ተመስገን 😢😢 እግዚኦ😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 месяца назад
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የክፉ ስራ ከምድራችን ላይ ይጠረግ እና ወደ ተዘጋጀለት ወደ ሲዖል ይውረድ ! ለህዝባችን መፍትሄው ኢየሱስ ነው ! ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ንስሃ ግቡ ተመለሱ ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 2 месяца назад
ሆቴሉን ገመትኩ.......አንድ ቀን የምላችሁ ሆቴል ካፌ ውስጥ ሻይ እየጠጣሁ ግብረ ሰዶማውያንን ሲተሻሹ ሲተቃቀፉ አይቼ የጠጣሁት አስመልሶኝ ወጥቼ አውቃለሁ።
@yohanisteferi4943
@yohanisteferi4943 2 месяца назад
ቪው ያነሰው ምስል ጥራት ያንሰዋል ቪው ካነሰ ገቢህም ያንስብሀል እባክህ በምታገኘው ገንዘብ ሁሉ ቻናልህን አስፋፋበት❤❤❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 месяца назад
አቤት ፈጣሪዬ ምን ጉድ ነው እየተደረገ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ቁርአን ስለቀራ ነው ምን ያህል የፈጣሪ ቃል ሀያል እንደሆነ ሆቴሉ ግን ስሙ መገለፅ አለበት ለሌላ ሰው እንዲጠቅም።
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 месяца назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በጣም ያስፈራል ምን አይነት ግዜ ነው ህሊና እያለን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርን የሰው ልጆች ሺ አመት ላንኖር ትተነው ለምንሔድ አለም መስገብገብ ይገርማል ልቦና ይስጠን በርታልን ወንድማችን
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 2 месяца назад
የዲያብሎስን ሰራ ሊያፈርስ የ እግዚሐብሔር ልጅ ተገለጠ።
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 2 месяца назад
,ታድያ እኮ ሆቴሉ ማጋለጥ አለባችሁ ዝም ከተባለ ብዙ ህዝብ ይጎዳል ማጋለጡ ጥሩ ይመሰለኛል።
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 2 месяца назад
ወርቅአፈራሁ ወንድሜ ተባረክ🙌 እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@salamashwa2785
@salamashwa2785 2 месяца назад
በስማም በጣም ይገርማል ከለት እለት የሚስማው ነገር በጣም ከባድ ነው ስንት አመት ለመኖር ነው ይሆሉ ክፋት ማስተዋል ይስጠን
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወርቅአፈራሁ፣በጸሎት መጀመርህን።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 месяца назад
በዚህ ክፉ ዘመን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን ካላመንክ እሱን ካልተከተልክ ከሰይጣንና ከአጋንንት ጥቃት ማምለጥ አይቻልም ኢየሱስ ካለህ ግን ሰይጣን አያሳድድህም አንተ ነህ እሱን ምታሳድደው ቀድሞውኑ እሱ አንተን ይፈራሃል ፀበል ብትይዝ ቁራን ብትቀራ ለሰይጣን ምኑም አይደል ከመሸሽና ከመደንገጥ አታመልጥም ኢየሱስ ብለህ ስሙን ስትጠራ ግን እንደ ትቢያ ብን ብሎ ካጠገብህ ይጠፋል ። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !!!!!
@KeradionSunam
@KeradionSunam 2 месяца назад
በስመ ቅድስት ስላሴ 🤲🤲🤲
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 месяца назад
ምነው እንዲህ ስልጣን ሰጣችሁት? ደግሞ ለሱ ፕሮግራም ተይዞ ሲወራለት! ከአምላካችን ከጌታችን ከመድሀኒታችን መድሀኒአለም ጋር ተጣበቁ
@Soflyaabdu-ys3nm
@Soflyaabdu-ys3nm 2 месяца назад
እሱም መናገር የቻለው ቁረአን ስለቀራ ነው ሱበሀን አሏህ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ እረ ጉድ ነው የማይሰማ ነገር የለም
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 месяца назад
ሱባሀንአላህ የተረገሙ በሰዉሂወት. መቀለድ. አሱምመናገር የቻለዉ ቁረአንስለቀራነዉ
@user-xz5xg2pq8p
@user-xz5xg2pq8p 2 месяца назад
ቤተክርስቲያን እንደዚች ያለችውን ማስተዋል ተብዬዋን በግልፅ ማውገዝ ቢሞቱ የሚቀበሩት በቤተክርስቲያን በቁማቸው የሞቱ ፈጣሪ ይቅር በለኝ በሰውላይ መፍረድ ።
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 месяца назад
በሁሉም ስፍራ ደብሎስ የራሱውን ስራ እዬሰራ ነዉ ልብ ያሌው ልብ በል አይምሮ ያሌው ያስታውል የአውሬዉ ምልክቶች ቡዙ ነቾ ፈጣሪ ይሁነን
@nefisa
@nefisa 2 месяца назад
ውዶቼ ወደ ክርስቶስ ፅልዩ እግዛብሔር ይጠብቃቹዋል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዉንደሜ❤
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 2 месяца назад
ወንድሜ በሪታ
@8october187
@8october187 2 месяца назад
የሆቴሉ ስም ይነገረን የምትሉ ሰዎች ስም በማጥፋት ያስቀጣ እንኳንስ ይሄን ትልቅ የንግድ ሆቴል ይቅርና ያለምንም ማስረጃ የግለሰብን ስም በክፉ ማውራትና ወሬ ማሰራጨት በህግ ያስቀጣል:: ያውም ሚዲያ ላይ
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 месяца назад
ያንተ ነው አንዴ ሆቴሉ ጀለሴ ነግሮሀል እኮ ከግንፍሌ እከ ቀበና ማለትም ራስ አምባ አዲስ ቪው ቤል ኤር ሌላም ምታውቁትን ጻፉ
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 месяца назад
አምላክ ይድረስልን ተከበናል የአለምን ሀብት አግበስብሰው ነብሳቸውን ቢያጡ ምን ዋጋ አለው ዘላለማዊ ህይወትን ማጣት የሴጣን ግብር መሆን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 месяца назад
ያንተ። ሰው መቀየር በጣም ነው። የገረመኝ እንዲ። በእግዚያብሔር ያለህ። እምነት መጠከርህ በፊት ሁለት ልብ ነበርክ ጥንክር በዚሁ
@hailuabera9835
@hailuabera9835 2 месяца назад
ሁሉም በአድነት አንድ አይነት ነው ።እርሷን አደማስተማርያ ሆና እነጂ ስንቱ ነው ልብሱ ጫማው ቦርሳው ሱሪው በአጠቃላ የሚለበሰው የሚነቀሰው የመሳሰለው ሁሉ ስለዚህ እኛ ከ እግዚአብሔር እደሆን አለም በሞላ በክፉ እደተያዘ እናውቃለን። ከዚህ አለም ለመውጣት የምትችለው በቅድስት ድግል ማርያም ብቻ ነው።ያለ እርሷ አለም አይድንም። ፀጋ የሞላብሽ ደስ ይበልሽ የተባለች ነች።እኛም እንላለን ፀጋ የሞላብሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ። ደስታን የሚፈልግ ሁሌም ይበል።
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 2 месяца назад
አስቸኳይ መልዕክት ሊነጋጋ አካባቢ ደርሶኛል ህዝብ ክርስቲያን በጸሎት አንድ ልብ ሆናችሁ ከልጸለያችሁ በምዕራብ በኩል አሳፋሪ የስምንተኛው ሺህ ገዳይ ጸሐይ ልትወጣ ነዉ የእግዚአብሔር ልጆች እና የጭለማ ልጆች መለያ ሰዓት ሊደርስ ነዉ ነጥቆ ዉስዶ አሳይቶኛል ንዳዱን ማንም አይችልም አንድ ልብ ሆኖ ሕዝብ እየጸለየ አለመሆኑንም ወደ ሚጸልዩት መሀከል አስገብቶ አሳይቶኛል ዋይ ለቀኑ ቅርብ ነዉ ሰዓት ላሊት 10:30 እለተ ሰንበት 4/2016
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 2 месяца назад
እግዝኦ ምህርን ክርስቶስ
@Rut-cu8kk
@Rut-cu8kk Месяц назад
እውነት ነው ወንድሜ ኢተረናሽናል ሆቴሎች አልጋ የያዙ ለመንፈሱ ይገበራሉ በጣም ብዙ አሉ
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 2 месяца назад
ቃል ህይዎት የስማልን
@akirasagawa5054
@akirasagawa5054 2 месяца назад
የሆቴሉ ሰም ቢነገረን ጥሩ ነበር
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 2 месяца назад
ነግሮሀል እኮ ከግንፍሌ እከ ቀበና ማለትም ራስ አምባ አዲስ ቪው ቤል ኤር ሌላም ምታውቁትን ጻፉ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 месяца назад
ውይ ራስ አምባ እኮ አድሬአለሁ።የዛሬ 16 አመት።ለሊት እጮህ ነበር።አምላክ ሆይ እጠበኝ።
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 2 месяца назад
Yene wendm Bn blo teftonal 7 ametu😢😢😢
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 2 месяца назад
ወርቅ አፈራሁ ለሰጠኸኝ ኢንፎርሜሽን በጣም አመሰግናለሁ! እንደኔ እንደኔ የሆቴሉ ስም ቢነገር/ ቢጋለጥ ጥሩ ነበር! እነዚህ ግብራቸዉ ከዳቢሎስ የሆኑት መጋለጥ አለባቸው ባይ ነኝ!!!
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Месяц назад
በጸሎት በመጀመርህ በጣም ጥሩ ነው ስለመረጃው አመሠግናለሁ
@kuduskudut3627
@kuduskudut3627 2 месяца назад
Ere wedet eyeheden new egziabiher mehretun yawedelen , egziabiher yetebeken. Workaferahu egziabiher yetebekeh le info. Enamesegenalen
@emewayEmeway
@emewayEmeway Месяц назад
እግዚአብሔር ይህንን ነገር ያስወድልን
@BurukBeruket
@BurukBeruket 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@telayenugedamu2624
@telayenugedamu2624 2 месяца назад
እግዞ መሀርነ በጣም ከባድ ግዜው ከባድ ነው እጠቀቅ
@tibebezewdie
@tibebezewdie Месяц назад
አባታችን ሆይ ስትል ከተቀምጥክበት ተነስ
@FitsumArya
@FitsumArya 2 месяца назад
ይሄ እባብ ላቫይተን የተባለው በጥልቁ የውሃ ውስጥ እስከ ምፅአተ ዘመን የታሰረው አዳጋንንት ነው መምህር😢
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu 2 месяца назад
አቤቱ ማረን
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 2 месяца назад
Betam yigermal!Tselot new miyawat'an Hotel kaderin.
@TAtekShibru
@TAtekShibru 2 месяца назад
ደስ ይላል በፀሎት አጀመርህ
@BurukBeruket
@BurukBeruket 2 месяца назад
ቃለይወህት ያሰማልን መግስተ ሰማሀያትን ያውርስልን
@absizane
@absizane 2 месяца назад
የ አዲስ ቪው ሆቴል ታሪክ ይመስለኛል ባለቤቱ እጅግ በጣም አደገኛ ሰው ነው። አይቻለሁም ሰምቻለሁም።
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 месяца назад
እኔ የሷን የእባብ ልብስ አይቼ በሕልሜ እድሁ አደርኩ በእባብ ተከብቤ በስመ ስላሴ
@Batl.14
@Batl.14 2 месяца назад
በስመ ሥላሴ
@mulukenyalew7481
@mulukenyalew7481 2 месяца назад
ሆቴሉ በግልፅ ቢነገረን ጥሩ ነው ሄደን እንዳናድርበት
@asmarech591
@asmarech591 2 месяца назад
በስማም ወልድ ፀሎት፣የፀሎት መጽሀፍ መያዝ የትም ቦታ ብንሆን እናመስግናለን ሽዋፍራው 👏
@samiba8699
@samiba8699 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@alexet12
@alexet12 2 месяца назад
እንዴት ነው ስልክህን ማግኘት የምችለው
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 месяца назад
ቁጭ ብለክ ነው አባታችን ሆይ የሚባለዉ
@rutadane
@rutadane 2 месяца назад
ፈጣሪሆይ ከዚ ጉድ ሰዉረን
@user-tj5ze5tl2e
@user-tj5ze5tl2e 2 месяца назад
ያረህማን ባንተ እጠበቃለሁ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 2 месяца назад
ሀገራችን እንዲህ በከሎት
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 месяца назад
የሆቴሉን ስም አሳውቀ
@LikineshTy-pe9gi
@LikineshTy-pe9gi 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይገፅፀው
@IrreessaanDaniel
@IrreessaanDaniel 2 месяца назад
እኔም አንድ ገጠመኝ አለኝ እና በእግዚአብሔር እውነቱን እንዴት ብዬ ለስራደህ
@aklelujenberu3801
@aklelujenberu3801 2 месяца назад
ለምን እንዲ አይነት ሆቴሎች ለህዝብ ደንነት ሲባል አየጋለጡም ቢነገር ቢወገዙ ጥሩ ነው ብይ አስባለው
@yrgg1047
@yrgg1047 2 месяца назад
Ye ewunet teru temarta new bertu egzbiher yesateln 🤲🤲🤲❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏
@Dendi_D7
@Dendi_D7 2 месяца назад
መፍትሔው የህያው እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ማመን ነው እሱ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ ተገልጧል ለዘለዓለምም ያድናል የአስጨናቂውን ዘንግ ሰብሮታል የምድር ነገስታት ገዢ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ አዳኝና ታዳጊ ነው ክብር ለስሙ ይሁን በወደደን በሞተልን ሞትን አሸንፎ በተነሳ በክርስቶስ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
ትልቁ የሠይጣን የዲያቢሎስ መንፈስ ያለው ሼራተን አዲስ ሆቴል ውስጥ ነው ከቻላችሁ እዛ ቦታ ላይ ማደርም ሆነ መመገብም አቁሙ ብዙ የምንሰማውና የምናየው የምናቀው ጉድ ስላለ
@user-ph6xf5oq2x
@user-ph6xf5oq2x 2 месяца назад
አልተሳሳትክም መግቢያ በሩ ላይ ጥቁር ድንጋይ አለ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 2 месяца назад
ግንእኮ ኢየሱስ ብናምን በወነት ምንም ነገር በኛ አይሰነጥልም ኢየሱስ ያላማመናችን ዋጋ ከፈልን በድግምት ታስረን በጥቁልና ታስረን ያውሬ ተገዢ ሖንን😢ኢየሱስ ያድናል❤❤
@Damot.D
@Damot.D 2 месяца назад
የዚህ መናፍስት ዋና አከፋፋዮች እነ ማን ናቸው?
@savannasav2609
@savannasav2609 2 месяца назад
​@@Damot.Dተባረክ ።
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 2 месяца назад
ይህ ጸሎት ከስላሴ አካላት ለየትኛው ነው የሚደርሰው?
@hanademlew5403
@hanademlew5403 2 месяца назад
ከዚህ ፡ ነፃ ፡ የሚያወጣዉ ፡ እየሱሰ ፡ ብቻ ፡ ነዉ ፡ ወንድሜ
@hanakasaye9271
@hanakasaye9271 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይገስፀው
@TerengoDereb
@TerengoDereb 2 месяца назад
አንችንብሎአ /ት ማስተዋልአፍርብይየተርገምሺ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 2 месяца назад
Eski werkaferawin like sher bemadreg aberetatut eyeserah yalew legna tikim new
@user-ph9nu3qe5d
@user-ph9nu3qe5d 2 месяца назад
የሆቴሉ ሰም ቢገለጽ
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 месяца назад
እንዴት ሰነበትክ ወንድማችን ይቺ ማሰለዋል የምትባል ፈጣሪ ማሰተዋሉን ይሰጣት ልቦና ይሰጣት ልጅናት ከሰማች ብትመከር አጥፍሯ ልጀምር ከዛ ወደፀጉሯ ካቅሟ ላይነዉ የምትሸከመዉ አንዳንዴ ሲያጌጡ ይመላለጡ ቢሆንም የባቡልብሰ ይዘገንናል ይሄኔ ዉድነዉ ቱርክ በቡቱቶ ተጠቃሚነች ባገር ባህል ብናሸበርቅሰ ይቅር ይበላችሁ ሴቶች በቱርክ ቡቱቶ ያበዳችሁ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 месяца назад
😢😢😢
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 2 месяца назад
Ameen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Месяц назад
wow❤❤❤
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y Месяц назад
እኔ የስላሴ ባርያ ነኘ አጋንት አይችልም
@Mekdessime-dt6rr
@Mekdessime-dt6rr 2 месяца назад
yemigerm tarik new berta wendemachen😢
@msultan4802
@msultan4802 2 месяца назад
የአላህ ምን አይነት ጉድነው ልጁ ያመለጠው ና በገሀድ የተመሰለለት ቁርአን ስለቀራነው ምክናየቱም ቁርአን ሲቀራ ሸጣን ስለሚጨናነቅ
@geneteden4343
@geneteden4343 2 месяца назад
ነውር በአደባባይ ክብር ወደ ጋዳ ተሸሽገ 🤔እባቡ ወደ ማህፀናቼው አዘቅዝቀው ፎቶው ይሁን ነፍስ ያለው እባብ የምያንተለጥሉ 0 ፎቶ እየተለቀቀ ነው የዚህ ምልክት ደግሞ የልዝብያ ምልክት ነው ወደ ደራቸው ምስሉ ወይ በአካል የምያን ተለጥሉት አምላካችን ለማለት ነው Gogol ሂዶ ማየት ይቻላል የኢትዮጵያ ሴቶች ደግሞ አያውቁም ሳያውቁ ለማለት አይቻልም መንፈስ ነው በዛ መንፈስ አይያዙም ብሎ መከራከር አይቻልም
@amyrrhj4444
@amyrrhj4444 2 месяца назад
ሰላም
@MelatZeretu
@MelatZeretu 2 месяца назад
Besmam bewold Egizbher ke Ethiopia yetfachuw
@MahlietTsige
@MahlietTsige 2 месяца назад
አባታችን ሆይ ስትል ቆመህ ቢሆን
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 4,9 млн
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 4,9 млн