Тёмный

የኢየሱስ ቅድመ ልደት ላይ የተደረገ ውይይት | ቴቄል ቲዩብ 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

የወልድን ከፍጥረት በፊት ከዘላለም የሆነውን ከአብ ውልደት አልቀበልም ያለው ወንድማችን ተምሮ ሀሳቡን ያስተካከለበት ውይይት | ቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Опубликовано:

 

19 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው!!! ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር።
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Год назад
አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሀሴት አደረግ አየም ደስም አለው የሚለው ቃል ምስጢሩ እንዲህ ነው አብርሃም ይስሃቅን ሊሰዋው ሲል በግ ወርዶለታል አይደል በጉን አርዶ ልጁን አድኗልና በዚህ ደስ አለው በጉ የጌታችን ምሳሌ ነው እግዚአብሔር አብ ለአብርሃም ልጅህ ይስሃቅን አንዳች አታድርግበት በይስሃቅ ደም አለም አይድንምና አለም የሚድነው በአንድ ልጄ ነውና ሲለው ታድያ ልጅህ በእኔ ዘመን ይወለዳልን አለው እግዚአብሔርም በአንተ ዘመን አይደለም ከዘመናት በኋላ በዘርህ እንጂ አለውና አሁን ግን ምሳሌውን ታያለህ ብሎ በጉን አውርዶ እንዲታረድ አድርጓል ጌታችንም ከሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ሰው ሆኖ በመስቀል ላይ ለአለም ተሰውቷል ሌላው ምሳሌ መልከ ፀዴቅም ወይንና ህብስትን ይዞ ለአብርሃም ሰጥቶታል እና አምላክ ገና ሰው ሳይሆን አስቀድሞ የሚሆነውን በምሳሌ ስላየ አባታችን አብርሃም በተስፋው ቃል ጌታችንን እንዳየው ሆኖ ደስ ብሎታል ወይኑና ህብስቱ አሁን እኛ ለምንቀበለው ቅዱስ ስጋውና ደሙ ምሳሌ ነው ስለዚህ አብርሃም ወደፊት የሚሆነውን አሻግሮ አይቶ ደስ ብሎታል እንጂ በዚያን ጊዜ በስጋ ተገልጦ አይቶት አይደለም ደስ የተሰኘው።
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
መዝ 2.7 "ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።" እብ 1.5 "ከመላእክትስ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም። እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል"
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
ምንድነው ይሄ የዛሪውስ የሙስላም አይነት አመለካከት ነው ያቀርባችሁት አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ግን ጥሩ ጥሩ እውቀትን እኛ ተመልካቾች እንድንገበይ ክርስትና አስተምሮ አቅርቡልን እኔም በዚህ ላይ ጥያቄ ፍጥሮብኛል መፀሀፍ ቅዱስ ሳነብ እልገባኝም ከሊቃውንት አስተምሮ አቅርቡልን በጌታ 🙏
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
Mnednew yalegebashe
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
"ሙሴም አሮንም ናዳብም አብዩድም ከእስራኤልም ሰባ ሽማግሌዎች ወጡ፤ የእስራኤልንም አምላክ አዩ፤ ከእግሩም በታች እንደ ሰማይ መልክ የሚያበራ እንደ ብሩህ ሰንፔር ድንጋይ የሚመስል ወለል ነበረ" (ዘጸአት 24:9-10)::
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
"#እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ #ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ" (ዘፍጥረት 19:24):: እግዚአብሔርም...ከእግዚአብሔር then if we believe that the son only was revealed to Abraham; which one of these was the Son?
@asratyilma4746
@asratyilma4746 5 месяцев назад
እኔ ግን እንግሊዝኛ የሚሉበት ምክንያታቸው ምንድነው?
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Год назад
atwash akilil.yohannis benim melku egzier yaye yelam nw?
@SyAt
@SyAt Год назад
የደንቆሮ ስብስብ ለመደነቁዋቆር ነው። ዼንጤን አታውሩ ከፈለጋችሁ ከሊቃውንት ተማሩ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች። ለደንቆሮ መናፍቃን ስለማላወራ እንጂ ብዙ ጥቅሶች አሉ። ለደነቆሩ መናፍቃን እናስረዳ ብላችሁ ባትደክሙ???
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
"ተወለደ" የሚል ቃል መቀዳደምን ስለ ሚያመለክት: ለኣእምሮ ኣይመችም ከተባለ:: ኣባት እና ልጅ እየተባለም ደግሞ: ነገር ግን ኣባት ኣልወለደም: ልጅ ደግሞ ኣልተወለደም የሚል ሓሳብስ እንዴት ለኣእምሮ ይመቻል?
@NationalGeography-od4vm
@NationalGeography-od4vm Год назад
abunak eye litetkh ke ykrta ga yedngl mariam weym yekidusan amalagnet lemn asfelegew?????????
@NahomMelaku-wb6oq
@NahomMelaku-wb6oq Год назад
Video siritobetal
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
Aramaic Bible in Plain English Your people are glorious in the day of power; in the glories of holiness from the womb, from the first, I have begotten you, Son. (Psalm 110:3)
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
Brenton Septuagint Translation With thee is dominion in the day of thy power, in the splendours of thy saints: I have begotten thee from the womb before the morning.
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
Douay-Rheims Bible With thee is the principality in the day of thy strength: in the brightness of the saints: from the womb before the day star I begot thee.
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
New American Bible Yours is princely power from the day of your birth. In holy splendor before the daystar, like dew I begot you.
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
Bishops' Bible of 1568 Thy people wyll be very wyllyng in the time of shewing thy most mightie power with a beautifull holynes: the deawe of thy byrth is to thee from the wombe as from the morning.
@thetopone7729
@thetopone7729 4 месяца назад
Coverdale Bible of 1535 In the daye of thy power shal thy people offre the frewill offeringes with an holy worshipe, ye dewe of thy byrth is of the wobe of the mornynge.
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Год назад
መቀዳደም የለም አብ ከዘለአለም አባት ነው ወልድም ከዘለአለም ልጅ ነው መንፈስ ቅዱስም ከዘለአለም ከአብ የሰረፀ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ እግዚአብሔር ።
@yonikebede7439
@yonikebede7439 Год назад
Gasoline ⛽️
@girmaabera5956
@girmaabera5956 Год назад
woowwoooo kkkkkk Fetari+angel=Fetari tebale hhhhhhhh what wrong?
@leuldamtew606
@leuldamtew606 Год назад
Are you crazy bro
Далее
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
Просмотров 74 тыс.