Тёмный

#የኤርትራ 

KENDEL TUBE
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@elsag2834
@elsag2834 3 месяца назад
ሰላም የተከበራቹና የተከበራቹ ውድ ወንድሞቼ ስለ ምታደርጉት ስለ አገራቹ ነገር አከብረዋለሁ ቢኒ ዳዊቶም ሀብተ ቀጥሉበት ኤረና ሰው አላት ❤️❤️❤️❤️
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 3 месяца назад
ቢኒ ሃብተማርያም እነዚህ ሰዎች ከመለመን በስተቀር ሌላ ችሎታ የላቸውም በምዕራባዉያን በመተማመን ኑው ይሆን ሁሉ የሚለፈልፉት
@MebratTeafai
@MebratTeafai 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@hanamelake6239
@hanamelake6239 3 месяца назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ደቂ ኤረይ አናብስ፡ ብ አኹም ዕጉባት ኢና። 💪🇪🇷✊🇪🇷👍🇪🇷👌🇪🇷
@sebhatzere9999
@sebhatzere9999 3 месяца назад
ወላ ኣንድ ሰው የሰጠን የለም ውድ ልጆቻችን ከፍለን በትግል ነውያገኛነው
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Great!!, continue defendind your coutry!!!!.
@welde-tesfay
@welde-tesfay 3 месяца назад
ከይቅርታ ጋር ፡ ለምን እነሱ በሚሰጡን አጀንዳ እንጠመዳለን ? ህዝባቸውን ማታለል ፡ ጎረቤትን ደግሞ ሰላም ላለመስጠትና ለመረበሽ ሆኖ ስለሚሰማኝ ፡እነሱ ሚሰጡንን አጀንዳ ባናስተጋባው ፡፡
@ፋትሒ
@ፋትሒ 3 месяца назад
አሰፈላጊ ነወ መልሰ መሰጠት ቡዙ ጥቅም ነወ ያለወ
@welde-tesfay
@welde-tesfay 3 месяца назад
@@ፋትሒ መልስ እሚሆነው የነሱን አይነት ሜድያ ላይ (እንደ eritv) አይነት ላይ ቢሆን አው መልስ ሊሆን ይችል ነበር ፡ የፈለጉትም በመንግስት ደረጃ መልስ እንዲሰጣቸው ነበር ግን መልስ የለም"አይሰማም"ስለተባሉ ይሀው ይሞክራሉ ያሉት
@welde-tesfay
@welde-tesfay 3 месяца назад
@@ፋትሒ አነሱ በመንግስት ቲቪ እየተናገሩ ፡ እኛ በግል ደረጃ ብናወራበት ምን አይሆኑም ፡ እንደው ልባቸውንና ፍላጎታቸውን እናውቅበታለን እንጂ ፡፡ በጠጨማሪም የነ ቢኒ መልስ ኤርትራውያኑን ያነቃ ይሆናል እንጂ ፡፡
@welde-tesfay
@welde-tesfay 3 месяца назад
@@ፋትሒ እንደኔ እንደኔ እንዲ ሚያስለፈልፋቸው ፡እንደው እንደው ከመንግስት መልስ እናገኝ ይሆናል ብለው ይሆናል ፡ አጋጣሚ ሆኖ (አይሰማም) ተባሉ እንጂ😁😁😁
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Excelllent, fight strongly for your FLAG!!!!.
@senbetumelake6127
@senbetumelake6127 3 месяца назад
ሰላም ወንድሞቼ ሰላማቹ ይብዛ አይዛቹ በርቱ እንደናንቴ አይነቶች ይብዙልን ሰላም ብልፅግና ለኤርትራችን ህዝብሽ ምድረሽ ይባረክ🙏❤❤🇪🇷🇪🇷🙏❤❤🙏😅😅
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Great you are!!!!.
@ሻሎም123
@ሻሎም123 3 месяца назад
ኢትዮጵያ እኮ ንጽህ የኤርትራውያን ደም ያፈሰሰች ነውረኛ ሀገር ናት
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Long live you KENDEL MEMBERS. YOU ARE SAYING ONLY 😢THE TRUTH!!!
@yirgalemyohannes4769
@yirgalemyohannes4769 3 месяца назад
አይዟህ ቢኒ የልብ አድርስ ነህ ከውቀት ጋር እድሜና ቴናውን ይስታችሁ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@semaineshtewolde4360
@semaineshtewolde4360 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ዕንክሊል
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Gashie Habte, you are saying the truth!!!. Woodheaded cannot understand this. Alzernative is that we are united and strong and defend our country. No more and no less!!!!!¡¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!.
@ፋትሒ
@ፋትሒ 3 месяца назад
ኣብዚ ለካ ተባዕታይ ዝኾነ መደብ። ❤❤❤
@Deon.99
@Deon.99 3 месяца назад
👉 ♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 3 месяца назад
Welcome my hero Eritrean brothers Ben,Habte,and Ben and my favorite RU-vid kendel channel
@semaineshtewolde4360
@semaineshtewolde4360 3 месяца назад
All the best HERO'S
@sambe327
@sambe327 3 месяца назад
Excellent job guys! Please check on Dr.Derege zeleke Addis ababa university lecturer on Assab and Ethiopia. Even though it was posted 4 years ago,I think he nailed it!
@hanamelake6239
@hanamelake6239 3 месяца назад
ዝኸበርኩም ፍትዋት የሕዋተይ ቢኒ፡ ሃብተማርያም እንቋዕ ተወለድኩሙላ ነዛ ሃገር ሰማእታት ሃገር ጀጋኑ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@alain2000-v1b
@alain2000-v1b 3 месяца назад
Guys, I hope you understand that the purpose of the Ethiopians discourse about Assab is not because they believe they are capable to retake it but to discourage investors from investing in Eritrea by creating war scenarios.
@icyfreeze765
@icyfreeze765 3 месяца назад
ወደብ የሌላቸው ኣገሮች : ካላቸው ጋ ተስማምተው መጠቀም እንዲችሉ ያበረታታል:: ስለ መብት ኣይጠቅስም:: በስምምነት ያበረታታል ...
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 3 месяца назад
GOD bless you my brothers we are lucky we have like you brothers❤🇪🇷🐅😂
@HelenNussur
@HelenNussur 3 месяца назад
Thank you Brothers🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hanamelake6239
@hanamelake6239 3 месяца назад
ዋላ ይሕለሙ እምበር አይረኽቡዋን እዮም እዞም ሓሰውቲ ናይ ቀትሪ ሓለምቲ።
@MikiHabtuHaile-ur5ep
@MikiHabtuHaile-ur5ep 2 месяца назад
ሰላማት ብሪካት ኣሕዋት ኤርትራዋን ምካንክም ኣዚየ ሕግስ ኢዩ ኣጀክም ንሕና ኢዉን ከም ደቂ ዘጋ ብምካና ኣብ ገንክም ኣለና ክብሪን መጎስን ንሰማታትና ወትሪ ዓወት ንሓፋሽ 👉👌💪👌🇪🇷♥️🇪🇷👏👏👏
@alemnegasi2648
@alemnegasi2648 Месяц назад
KIBRET YIHABKUM
@debasaylemlem4528
@debasaylemlem4528 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ምሁራን ካል ዋሹ ታምመው ያድራሉ፡፡
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 3 месяца назад
💯 right ✅️ ❤️🌹🇪🇷
@yemanetewelde8498
@yemanetewelde8498 3 месяца назад
ከየት ትምህርት ቤት ነው በህግ የተምረቀው?ኣብይምኮ ዶ/ር ተብሎኮ ይጠራል.።
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад
እንኳን የፀፋት ሊያነቡት ራሳቸው የፀፋት ራሳቸው ማንበብ ይችሉም
@simongrmay9975
@simongrmay9975 3 месяца назад
እንደ ሚመስለኝ የኤርትራ መንግስት ፖሊስ መቀየር ያለበት ይመስለኛል ምክንያቱም የኤርትራ መንግስት ፖሊሲ ያልተረጋጋች ኢትዮጵያ ማየት ኣንፈልግም የሚል ነው ግን የተረጋጋች ኢትዮጵያ ለኛ ምንድናት ? ማንም ልጋጋም ኣራፋውን የምተፋልን እስከ መቼ ነው ከፈለገች ዩጎዝላቪያ ከፈለገች ሊብያ ትሁን ለኛ ምን ኣገባን
@weldegergishellen6759
@weldegergishellen6759 3 месяца назад
ሐውና እቲ ምስ የመን. ዝተገብረ ናይ ሓንሽ ስምሞዕ ውን ባዕልና ኢና ሂብናዮም ክብሉ ኢዮም!!
@kidanebistamlak3521
@kidanebistamlak3521 3 месяца назад
Good job eritrean hero Bi/Habtmarym
@naliru6096
@naliru6096 3 месяца назад
ዋው ቀጥሉበት ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያላችሁ
@kibreabhabtemariam5386
@kibreabhabtemariam5386 2 месяца назад
ኣብስንያ ኢትዮጵያ የሚል ስም የተመረጠላት በኣንዲት ኖርወጅያን በ 1948 ነ ያ ስም ያገኘችዉ። ከየት የመጣ 3 ሺ ደግሞ ነዉ። የሶማልያ ክልል በ 1946 ነዉ እንግልዝ ወደ ኢትዮጵያ ያካለለዉ።
@HelenNussur
@HelenNussur 3 месяца назад
Bless you more and more🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elsay4019
@elsay4019 3 месяца назад
Thank brothers🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏽🥰
@suakiademwa
@suakiademwa 3 месяца назад
የምትለብሰዉ ቀሚስ ሳይኖራት የምትደርበዉ ኩታ ያማራት ብቸሳኛይቱ የጂቡቲ ጎረበት
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 3 месяца назад
❤ደቂ ኤረይ እንካን የኛ ሆናቹ❤ ተባረኩ ቀጡሉበት❤
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 3 месяца назад
ኣብስንያ ብዙ የተለያዩ ህዝብ በሃይል ተረግጠው የሚኖርባት ኣብስንያ የራሱ አገር መሆንዋን የማይቀበል ዕድል ኣግኝቶ ስልጣን ከመጣ ቂም በቀልና የአገሪቱ ሃብት መዝረፍ ነው የ ኣብስንያ ኣካህየድ ኣገሪቱ እስክትፈርስ እንደዚሁ ኢቀጥላል ከምላሳቸው እውነት ሊወጣ ኣይችእልም ምክንያቱም በኣብስንያ ውሸት የአገሪቱ አስተዳደር system ነው
@songohan7170
@songohan7170 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ለዘመናት ስትላላክ ሰራ ሰታስፈጽም የዘለቀች ሀገረ ናት ከዚ ውጪ እንደ ሀገረ ለመቀጠል የሚቻል አይደለም ይሄ በደንብ ይታወቃል ይሄ አዲሱ ሰራት ወደመንግሥት ከመጣ በሗላ ተላላኪ ከምሗን አንገቴን ለቢላ እያለ ይደነፋ ነበር አለመሗን ግን አልቻለም ካለፈው መንግሥት በማይተናነስ መንገድ ሰራ በማስፈጸም እየተራራጠ ይገኝል እነዚ በ ቴሌቪዥን መስኳት ብቅ እያሉ ቀይ ባህር አስብ እያሉ የሚያደነቁሩን የተላላኪ ተላላኪውች ናቸው ሁሌ አጀንዳቸው እና ፍላጋታቸው የአላላኪውን አጀንዳ እና ፍላጏት መተግበር ነው ::
@georgemichael8174
@georgemichael8174 3 месяца назад
Bini🌹🌹🙏🌹🙏🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@hussienibrahim6577
@hussienibrahim6577 3 месяца назад
🌹👏🇪🇷
@MichaelGilankiel-nt6ip
@MichaelGilankiel-nt6ip 3 месяца назад
Welcome guys very good explanation and thank you so much
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 3 месяца назад
ጣልያን እናንተ እንደ ምታመልክዋት ሳይሆን የወደቀች ሃገር ናት እነሱ ከኛ የምያገግኝት ጥቅም ነው እንጅ እኛ ከነሱ ምንም የምንጠቀመው ነገር የለም አሜሪካኖች ኤርትራ በነበሩበት ግዝየ ኤርትራ በጣም ተጠቅማ ብዙ አርትራውያን የስራ ዕድል ኣግኝተው ብዙ ፋሚሊ ኡስተዳደር ነበር አሜሪካኖች ከህዝቡ ተግባብተው ህዝባችን አክብረው ነበር የሚኖሩት ጣልያኖችና ግማሻቸው ጣልያን የሆኑት እኛን ኢጸየፉን የብቻቸው የሚገናኝኡበት ለኛ ክልክል የሆነ ቦታ ነበራቸው ኤኮንምውን እርስ በርሳቸው ተኾታጥረው እኛ የነሱ አገልጋዮች ነበር እንደ ሃይለ ስላስየ የነበረው ግዝየ እንዲመለስ ነው የተፈለገው ጣልያን በታርካችን ክፉ እንጅ ጥሩ ኣርጋን አታውቅም ታሪኽ እየሸፋፈንክ አያስፈልግም በተለይ በዝያ ክፉ ግዝየ እኛን እንደ ስደተኛ ተቀብለው አገራቸው ገብተን እንደ አገሩ ዝየጋ እንድንሰራና ልጆቻችንም ያስተማሩት እንደ ጀርንመን ስዊስ ስወድን ካናዳ ኣመርካ ካናዳ ከነዚህ አገሮች ጥሩ ግኑኝነትና ትስስር መፈጠር አለበት ከሁልም ኤርትራዊ በነጻ የመስራት ገንዘቡን የማንቀሳቀስ መብት መሰጠት አለበት የናንተ የጣልያን advertysment እንዳታሰሙን
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 3 месяца назад
ጣልያኖች ከአምሳ ዓመት በላይ በነበሩበት ግዝየ የምንኮራባት ኣስመራ የተባለቸውን የምታስቀይም ከተማ ነው የሰሩት ወደፊት ኣስመራን አፍርሰን ዘመናውይ የሆነች መናፈሻ በብዛት ያላት በተለይ ለወጣቶች ስፖርት የሚሰሩበት በብዛት ክዋስ ቦልቦል ባስከትቦልል መጭያወጫ ቦታ መዋኛ እንዲሁም የተለያዩ ክለብስ ያላት ኣረንግዋድየ የሆነች ነው የምንሰራት እች የኣሁን ኣስመራ ግን የግድ መፍረስ አለባት እናንተ ሰዎች ግን ስለ ጣልያኖች ያልሆነ የምትዘባርቁት በክፍያ መሆን አለበት እኛን እውነቱ እንዳናውቅ ለማሳሳት መሆን አለበት
@kendeltube
@kendeltube 3 месяца назад
ከደነዝ በቀር ሌላ ምንም መልስ የለኝም
@bnbettytube
@bnbettytube 3 месяца назад
Welcome Kendel Tube❤
@mebrathualazar4595
@mebrathualazar4595 3 месяца назад
እንደሚባኝ ለማብሽቅ ብቻ ነው እንጂ ቀይ ባህር የሚባለው እንጂ ሌላው አቅም ቢኖር ዛሬ ወረው ይዙት ነበር
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 3 месяца назад
Thank you deki Eri xaeda Beni ,Habte and David job well done 👏 Proud of you my dear brothers ❤️ 🌹🇪🇷🙏
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 3 месяца назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 месяца назад
Abiy tenijer new... ke shabiya har lemawrat bizu ykerewal
@negagebregergis7262
@negagebregergis7262 3 месяца назад
Slezih snt jegnoch meswat keflew indametiut tawq yhon referendem yetederegew iko alemn lamasaweq new yetederegew newሶ ምነው አይገባቹም ወይ ይህ ናፅነት ከአዲስ አበባ በፊት ነበር አርትራ ነፃ የወጣችው።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 3 месяца назад
ኤርትራ በ እትዮጵያ ኣልተገዛትም በ እድ ኣዙር ኤመሪካ ነው በ ቐኝ የገዛት። ሃይልስላሴ ከጥልያን ቐኝ ግዛት ሸሽቶ በ እንግልዞች ይኖር ነበር በ እንግሎዞች ናጻ የወጣች ኣመሪካኖች የ ኤርትራ ናጻ መውጣት ስኖራት ለ ጆኦፖሎትካ ብእጅ ኣዙር ከ እትዮጵያ ቀላቀልዋት ለህችን ገረድ ኣገር ኣብስንያ የ ሃሰት ስም እትዮጵያ ተብላ የምትጠራ ለማኝ ገረድ ኣገር ኤርትራን መግዛት ኣትችልም፡፡
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ወያኔማ ታግሎ ነፃ እንድትወጣ አደረገህ የወያኔን መስዋዕት ረስታችሁ ወያኔን ወጋችሁ የወያኔን ጀግንነትአይታችኋል ስለዚህ የምመክራችሁ ህዝቡን በድንቁርና አነጋገር አትለፍለፉ አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክልም
@HabenmehanshoMehansho-eh4er
@HabenmehanshoMehansho-eh4er 3 месяца назад
Eritrean zlalem tekebra tafra tnoralech
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ጣሊያን እንግሊዝ ሲያባርረው የቀረው ባሪያዎች ስላሉ ጋብዛችኋታል ትመጣለች የሚያሳዝነኝ ግን ጅግና ኤርትራውያንን ኢትዮጵያን ተባብረው ወግተው አባረሩት የዚህን ጀግኖችመስዋዕት ረስተህ ዘመናዊ ባንዳ ነህ ጥልያን አሁን እንትን ስትረግጥበት የነበራት እሁንየላትምና ለመልማት ትመጣለች
@biriktikidane8415
@biriktikidane8415 3 месяца назад
ሁሉም የልማት መስክ እቅዱ የሚያስደስት ነው ሆኖም የጉልበት ሠራተኛ እጥረት ቢያጋጥማችሁ ከየት እንደምታመጡ በአንክሮ ማሰብ ነው አደራ በስተደቡብ ካሉት ቫይረሶች እንዳታስገቡብን አደራ።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
እቶ ኃብተማርያም ንግግርህ ከህሊና ውጭ ነው የምትናገረው የኤርትራ ወንድሞቻችን በየሀገሩና በሌሎች ሀገር ምድር ግማሹ እብድ ግማሹ ሲለምንና ሲጣላ ስለምናየው እንተ የምትናገረው የጋሪ ፈረስ ነህ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
መሬት እኮ የእግዚአብሔር ስው እንዲኖርባት እንዲንከባከባት ስጦታ ነች እንደዚህ ዓይነት የፓለቲካ ተንታኝ አይቸም ስምቼም አላውቅም ጠባብና ኢትዮጵያም ኤርትራን አትለምንም ህዝብ ግን አብሮ የኖረና የተዋለደ ስለሆነ ወደፊት አናንተና እኔ ክፉ ሰዎች ሲያልፉ ህዝብ አንድላይ ይኖራል
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ጂቡቲ እኮ ለኢትዮጵያ ትበቃለች ካስፈለገም ስላማዊ ሀገር ኬንያን መጠቀም ይችላል መቼም የውጭ ሀገር እጅ የለመደ የውጭ እጅ ይመኛል
@Elug7293
@Elug7293 3 месяца назад
Thanks deki eriyyy jiganu 🇪🇷❤️🇪🇷👈🏾
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад
ጣልያን ፈረንሳይ እና ጀርመን በአውሮፓ ጎልተው የሚታዬ ሀገሮች ናቸው ጣልያን ኢኮኖሚያዋን ማሳደግ ትፈልጋለች ኤርትራ ለጣልያን ወሳኝ ሐገር ናት አውሮፖ ዬኔን ፖርላመንት በጣም ናሺናሊሰቶች እየገቡ ሰላሉ አየተቀየረ ነው። አሁን ያለው የጣልያን መንግሰት እየገፋበት ነው
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 3 месяца назад
ኤርትራ ካለፉት ገጅዎሻችን ኣብስንያና ጥልያን የምናረገው ግንኝኡነት ታሪክ መሰረት ያረገ መሆን አለበት የአገራችን ውበትና ህዝቡም ዝም ብሎ ሲረገጥላቸው ስያከብርዋቸው ኢህየ ክደማቸው ልይወጣ አልቻለም እንደ ፊቱ ልይመለስ ነው የሚፈልጉት ከሁለቱ የምያገናኝኤን ትስስር በጠቅላላ መነቀል አለበት
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 3 месяца назад
ጭንቅላት ስለሌለህ አጀንዳ እየሰ ጠን ወሬህን ከጨረስን ቦኋላ እንመጣለን። አሁን ያወራህበት አፍህ ስታራበት እናሳይሃለን። ለወያኔና ደርግ በነበረን ጥላቻ ነዉ እኮ ሳንዋጋ የሰጠንህ። ጠብቅ እየመጣን ነዉ።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 3 месяца назад
ከ ሃይለስላሴ ጀሚሮ እስከ ወያኔ ድረስ እንደ ኣቦራ ወደ ኤርትራ የዘመተ ጦር ሰራዊት የት ገባ ብሎ ተምጠይቅ የለም። ከወሎ የዘመቱ ገበሪዎች 1976 እንደ ፈረንጅ ኣቆጣጠር የት ገቡ ከዛ በሃላ ጦር ሰራዊት ዘማች ኮማንዶ እስፓርታ ነበልባል ተራራ ክፍለጦር ግብረ ሃይል ምኑምኑ የት ገቡ። ኤርትራ እኮ በ እትዮጵያውያን ኣስከረን የተሞላች ነው ኣሁን ደጎም ምዳበርያ ልይልኩ ይፈልጋሉ። ኣሁን ደግሞ የ ሳሕል ተራሮች ኣሉ ደማቹ ብፈላ እዛ ሳሕል ተራሮች ይምጡ።
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 3 месяца назад
መለስ ዜናዊ ነዉ የሰጠህ። አብይ ዛሬ ፊቱን ወደ ኤርትራ ቢያዞር 30 ደቂቃ አይፈጅብነም። የበላኸዉን አንበጣ አስቀዝነን እህትህንም አነተንም አስረን እርሻ እናርስባችሁ ነበረ።
@biriktikidane8415
@biriktikidane8415 3 месяца назад
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ አበው የሌላ ሀገር ሀብት ሲመኙ ሀገርነታቸው እየፈረሰ እየተሸረሸረ መሆኑን የሚያይ የሚያስተካክል የለም የነሱ ሀሳብ ሌላው ከሚያገኝ አኛ እንጣ የሚሉ የራሳቸው ምቀኞች ቀና የሆነ አካሄድ ስለሌላቸው ናቸው ይህ ደግሞ ህዝቡን ወደ አስተሳሰብ ድህነት እያመራው ነው ።
@LalaHabesha-hb4sm
@LalaHabesha-hb4sm 3 месяца назад
እኔ የምለው ግን ከነዚህ ጋር በመንግሰት ደረጃ እንጂ ከዛ ባለፈ ወዳጂነት ጎሮቤት bla bla እያሉ በነሱ ቤት አግባብተው የነሱ ያልሆነ ንብረት መቋመት ነው የሚፈልጉት። ኤርትራ ገና አፋቸው ሳይከፍቱ የሚያስቡትን ታቃለች
@gmekonnen397
@gmekonnen397 3 месяца назад
It is unfortunate to be their neighbour
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 месяца назад
የኛ ኣንስፕጥም የስው ኣንፈልግም ጠማማዎች ወራሪዎች ያንን ሁሉ ግፍ ያደረጉት በኛ ዘልኣለም ዋጋ ያስፍላቸዋል የጊዜ ጉዳይ ነው እናያለን
@SamiraSame-pc5uw
@SamiraSame-pc5uw 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መንግስት buzy አድርጎ ቦሬ ይዞ መግዛት ነው የሚፈልጉት የአባባ ገብረሀና ወሬ 😂😂😂😅
@yonastekeste7109
@yonastekeste7109 3 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
ያዋረደን አብይ ነው መለስማ ሀገራችንን አስከብሮዋል ስለዚህ ያ ቂም ይዛችሁ ውጊያ ከፈታችሁ ለምን ስለሀገራችሁ አታወሩም
@Erilebna
@Erilebna 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Месяц назад
ምንሞ ኢትዮጵያ ላይ አፋችሁን ብትከፍቱ ኢትዮጵያን መቼም አታክሉም ስደተኞች በቀን አንድ ቂጣ በሊታ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 месяца назад
Ethiopa lemin jubutin atasmelisim
@SemienDebru-s3c
@SemienDebru-s3c 2 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉
@salomoneyobe673
@salomoneyobe673 3 месяца назад
It is the first stape to PROSPERITY for ERITREA 🇪🇷 Know their is nothing can hold ERITREA 🇪🇷 .Let's ACTION speak than WORDS . When You are DEVELOPING YOUR COUNTY instead of coming by VIOLENCE they start Diplomatic strategies All sector. INFRASTRUCTURE like HOSPITAL, ROADS , AGRICULTURE, HOTELS & RESORTS & So on are one of World standards stage . I hope OUR BELOVED COUNTY ♥️ ERITREA 🇪🇷 will be that stage a near future . God bless ERITREA 🇪🇷 🙏 ❤️ & ERITREA N🇪🇷 🙏 ♥️
@andayaman4097
@andayaman4097 3 месяца назад
በኤርትራ ባህር መዉደድም ኣለመዉደድም መብት የላቸዉም። ዳዊቶም ወይ ቢኒ ሲወዱ ብቻ ነዉ ማየትና ኣለማየት ዕድልየ ማለት ነዉ?
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
አረ እባካችሁ ንግግር አታጣጣል ስለ ኤርትራ አሁንም ወደፊትም የኢትዮጵያ አካል ነች ክየት የመጣችሁ ታሪክ አዋቂ ነን
@tomtesfaye
@tomtesfaye 3 месяца назад
Awe... Awrrr .letena yarglchuh....ete firu Behar yizo ....dihnettin besga mekebel min malet new( getaye hoy...? Yene 1 ayin atfalign ena yegorebeten 2 ayin atfalfn bilo endemeseley yikoteral
@bettysolo3226
@bettysolo3226 3 месяца назад
Kendel tube merhaba 🇪🇷❤️
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 3 месяца назад
Bring back Yonas Yonas Yonas
@yemgeb2511
@yemgeb2511 2 месяца назад
ዮናስ በምኑም መልኩ ወደ ዝግጅቱ ቤቀርብ :: በጣም ጎበዝ ነው :: ድል ለሰፌው ሕዝብ::
@netsig9007
@netsig9007 3 месяца назад
❤🇪🇷👍💯❤️🇪🇷❤️👍💯❤️🇪🇷❤️💯
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 3 месяца назад
ወደንና ፈቅደን መስጠታችንን ካመናቹ፣ አሁን ደግሞ ወደንና ፈቅደን በጫማ ጥፊ እንቀበልሃለን።
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 3 месяца назад
ኤርትራ ለውጭ ዝየጋ እንዲሰራ ክፍት እንደኣደረገችው ለኤርትራዊ እኹል ዕድል መስጠት አለባት 5000 ናቅፋ ብቻ ሲፈቀድለት ሊሰራበት ሊኖርበትም ኣይችእልም ስለ ጥልያን ነገር ታሪክ ተመልሶ መታየት አለበት እቅረታ ተጠይቆ የወደመው ህይወትና ሃብት ከዝያ ቀጥሎ የፈጸሙት ክደት ከኣብስንያ ጎን ሆነው እኛን ለማጥፋት የሰሩት ስየራና ወንጀል ዋጋው መከፈል አለበት ከዝያ በህዋላ ነው እንደ ማንኛውም አገር ለኣገራችን ጥቅም የምይዓመጣ ከሆነ በጥንንቃቅየ መታየት አለበት እንደ ሃይለ ስላስየ የነበረው ግዝየ የኣገራችን ኤኮኖሚ ተቆጣጥረው እኛ በገዛ አገራችን ሁለተኛ ዝየጋ መሆን የለበትም
@lemresom9476
@lemresom9476 3 месяца назад
They are just Jules of us Because they know that Eritreans will be successful . Also I agree with Dawit that Eritreans should stop going to Ethiopia. And stop taking Ethiopian airlines. If they don’t like us we shouldn’t go to Ethiopia God bless Eritrea and the people 🇪🇷🙏🏾
@Hhhjjgvhu357
@Hhhjjgvhu357 3 месяца назад
Jigena bratherers🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lettetecle4258
@lettetecle4258 3 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍
@abelmaygayla922
@abelmaygayla922 3 месяца назад
❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@erishikor
@erishikor 2 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯💯
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 месяца назад
እስካሁን ጣልያንን ትናፍቃለህ ትገርማለህ ጥልያን ለመሆን ትመኛለህ ባንዳ ምልክት እንተ ነህ
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 3 месяца назад
I'm proud you guys.
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 3 месяца назад
❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷🌹🙏
@astermartinazzo4309
@astermartinazzo4309 3 месяца назад
Absolutely right Enil electricity company is a very great platform.... I live in Italy I knew exactly, I'm Very happy that Italian are starting open the business and to develop Eritrea.... Jesus is there God is always watching Eritrea never let Eritrea suffer again ❤❤❤❤Eritrea by Eritrean to Eritrean 🇪🇷❤️🇪🇷🙏❤️🇪🇷🇮🇹
@meharihaile9443
@meharihaile9443 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ደህና መሪ የላትም ሙሁራን የተባሉትም ተረት ተረት ትምህርት ነው የተማሩት
@berhewoldelibanos5284
@berhewoldelibanos5284 3 месяца назад
The referendum of of Eritrea repeatedly said if Melles was not accepted and signed, Eritrea can’t be Free, this sentence is said not only by Ethiopians but also by some Eritreans may be they do not want to see Free Eritrea or what is their needs I do not understand..Any way the answer is given by president Isaias.
@SemienDebru-s3c
@SemienDebru-s3c 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷
@MikiHabtuHaile-ur5ep
@MikiHabtuHaile-ur5ep 2 месяца назад
👉👌💪👌🇪🇷♥️🇪🇷
@nesanetzegata3084
@nesanetzegata3084 3 месяца назад
Merhaba Deki Eriey Bruk Senbet ygbrelna ❤️🙏❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚❤️💙🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🙏❤️🌹🌹🌷🌸🌷🌸🌹
@jemalabdelrehem6637
@jemalabdelrehem6637 3 месяца назад
eritrea is doing well on energy considering its capacity. Generating electriciy is one. But also reducing the need for costly power lines by focusing onl localized power generating is verry important to avoid total disruption for whatever the reason. step at a time we can lead not only follow.
@LetinaLetina-j9k
@LetinaLetina-j9k 3 месяца назад
We'll Done👌
@harounekubal8436
@harounekubal8436 2 месяца назад
❤ 🇪🇷 🎉 !!!
@gmekonnen397
@gmekonnen397 3 месяца назад
Abiy and his cadres are looking for attention . They can dream day dream but there is no way to achieve their evil ideology based on lies
@tsehaineshberhane6279
@tsehaineshberhane6279 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее