Тёмный
No video :(

የእሑድ (ነሐሴ 7/2015 ዓ.ም) ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ 

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@user-rt4jg9jd3o
@user-rt4jg9jd3o Год назад
መምህር ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ማርያም ትስጥልን ልጇ ወዳጇ ቃለ ህይወትን ያሰማዎ ቃለ በረከትን ያድልዎ
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን❤
@sarahtadesse6351
@sarahtadesse6351 Год назад
አሜን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ድንግል ንጽሕት እመቤታችን ታክብርልን!!! እናመሰግናለን!!!የቃላት ቅልጥፍና የድምጽ ጥራት እጅግ ደስ ይላል!!! ክብር ይስጥልን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ጸሎት ልመና ይድረስ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር
@gdgdrr6458
@gdgdrr6458 Год назад
ፅንይት በድንግልና ንፅህት በቅድስና የቅዱስ ኤፍሬም የህርያቆስ የዘረዓ ያዕቆብ እመቤቴ ሆይ ፀጋውን ክብሩን እስዳይነሳን ለምኝልን አይምሮውን ልቦውን ፍቅርሽን በልቦናችን ውዳሴሽን ምስጋናሽን በአንደበታችን ሳይብን አሳድሪብን አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም አዛኝቱ ከእቅፏ አታውጣን በፍቅር ትሳበን አሜን
@TesfayeGetu-qq7be
@TesfayeGetu-qq7be Год назад
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ ከጽናፍ እሰካጽናፍ አለም የተመሰገን የከበረ ይሁንልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን!!!!
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን እረድኤት በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን ከሰንበተ ክርስቲያን በረከት ያሳትፈን ለመምህራን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን
@user-cv5qw4xq4o
@user-cv5qw4xq4o 18 дней назад
ቃለህይወትያሠማልን❤
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 Год назад
ቃለ ሕይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@frehiwotnegash7541
@frehiwotnegash7541 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ መምህር የእመቤታችንን ጣዕሟን ባንደበታችን ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን
@TesfayeGetu-qq7be
@TesfayeGetu-qq7be Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@mesfinabebe107
@mesfinabebe107 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበት ዕድሜና ፀጋን ያድልልን እኛንም ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ከቃልኪዳኗ ያሳትፈን ከእናንተ ጋር ይደምረን ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡን ።
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
@mesfinabebe107
@mesfinabebe107 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 Год назад
ድንግል ከክፉ አይን ትጠብቀዎት
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 Год назад
AMEN AMEN AMEN❤❤❤
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 16 дней назад
Kale hiwet yasemaln yekidst dngl maryam mlja redeat buraka yderbn❤❤
@user-fl5bf2uj1d
@user-fl5bf2uj1d Год назад
Amen Amen Amen, Admiw ybark memhrachn ❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Год назад
Kale hiyiweti yasimeulina memihirachin
@tiruneshewrnetu4470
@tiruneshewrnetu4470 Год назад
EJEG YEMITAFET DENEK NW EMBETACHN YEHIWOT KAL TASEMALN BEDME BETENA TETEBKELN
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
ለምንድነዉ ግን👍የማታደርጉ የረተዉ 😞
Далее
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 117 тыс.
መልእክተ ይሁዳ ክፍል ዘጠኝ
52:29
Просмотров 3,7 тыс.