Тёмный

የእምነት አስፈላጊነት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | February 18,2021 

Samuel Asres I Official Channel
Подписаться 160 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 года назад
ወድማችን ን እድኔ እሚወድው ማነው ቃለህይ ወትን ያሰማልን
@ግሸንሆይጥሪኝ
@ግሸንሆይጥሪኝ 2 года назад
እኔ
@FitsumAbera-e9s
@FitsumAbera-e9s 7 месяцев назад
Enem endet endemewedw hule enen yetenagergne new yemimeselgne kalehiwot yasemalen
@belaintilaye8670
@belaintilaye8670 7 месяцев назад
]​@@FitsumAbera-e9s
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 года назад
መምህራች እግዚአብሔር የአግልጌሎት ዘመን ይባርክ ፀጋ ይጨምርል
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 года назад
እግዚአብሔር ከፈተና ሁሉ ይስውርህ አብዝቶ ይባርክህ መምህራችን ቃል ህወት ያስማልን
@rutekebede8874
@rutekebede8874 2 года назад
ውስጥን የሚያርስ ፣ልዩ የነፍስ ምግብ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@clickcell3543
@clickcell3543 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰሚልን ፀጋወን ያብዛልህ አሜን፫ 😭😭😭🤲🤲
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@wesesew2910
@wesesew2910 3 года назад
Amen Amen Amen
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን እግዚአብሔር ያዋርስልን አሜን እኛንም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እኔስ ይሄን ስብከት ስሰማ ተስፋዬ ይለመልማል ተመስገን አማኑኤል! 😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የት ናቹህ የተዋህዶ ልጆች ኑ ነፍሳቹህን መግቡ😢
@jgukbv9265
@jgukbv9265 2 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@zzt4456
@zzt4456 3 года назад
አሜን መምህሬ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ እኛንም ልቦና ይስጠን በእምነታችን ያጠንክረን አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 года назад
አሜን ያስተማረን የመከረን አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይስጥልን ለኛም የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@addisalem4768
@addisalem4768 Год назад
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም አማላጅነት የእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህራችን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላመወ ይብዛ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን የሚያምን ልቡና ስጠኝ🇪🇹👏🌾
@HANA-db6fg
@HANA-db6fg 3 года назад
Amen Amen Amen Qale hyiwet yasemaln memhrachin tsegawn yabzalachihu
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 года назад
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ድንቅ ትምህርት ምክር እናመሰግናለን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅወት እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ አማኑኤል አባታችን በተወደደው ስምህ በእምነት በምግባር በሀይማኖት ፀንተን እድንኖር እርዳን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@tigistasnake3406
@tigistasnake3406 3 года назад
ለሀገራችን ሠላም ለኛ ፍቅር ይስጠን መህምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@ህይወትወለተሃና
@ህይወትወለተሃና 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ፈጣሪ አሜን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Год назад
መምህራችን እድሜ ክቴና ጋር ይስጥልን ስብከትህ በውነቱ ልብን የሚያረስርስ ነው በተለይ እርጋታህ 🙏🙏🧡💛💚🩷
@የወደደኝየወደደኝጌታ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ✝️👏✝️👏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ቃሉን ልኳ ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
@የትናየትበቀለ
@የትናየትበቀለ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ሆይ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@drestyle101
@drestyle101 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን ሰምተን የምንፀፀት መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 2 года назад
መምህር በፀጋህ ቀናሁ... መንፈሳዊ ቅናት እግዚእአብሔር ፀጋውን፥ የሰጠህን ፀጋ ያብዛልህ፤ ቃለ-ህይወት ያሰማልን። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ፤ ይጠብቅልን።
@brhanie6823
@brhanie6823 Год назад
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን ለእኛም ብል ይሥጥን
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ነብስ የሚያለመልም ትምህርት ነዉ!!!
@webnet8175
@webnet8175 3 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ✝️✝️✝️💚💛❤️
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 መምህራችን መምህር ሳሙኤል አስርስ ቃለህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን🙏🙏ነፍስና ስጋን የሚያለመልም ትምህርት🙏💒💒💒
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
ዉድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ የትሁት መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ስብከት ነበር ያስተምራል እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 года назад
አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፈልን። ለንሰሐ ሞት ያብቃን በምህረቱ ይጎብኘን እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አታሰብብን 😭
@noural7491
@noural7491 2 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን ስላምነን ስላማችሁ ይባዛልን በእዉነት ቃለሂዉትን ቃለበረከት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህራችን፫😓😓😓አሜን አሜን ቀሜን፫
@chaltushume360
@chaltushume360 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህረች እድሜ ፀገወ ያብዛሎት
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀገዉን ያብዛል🙏🙏🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 2 года назад
እግዚአብሔርይመስገንአሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህር
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን !!! እሱ ፈጣሪያችን ክርስቶስ አምላክ ፍቃዱ ሆኖ በዕምነት ያፅናን እናንተንም መንገዱነን የምታሳዩንን የሰጠን ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን አሜን
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 года назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@አለምፉቃደ
@አለምፉቃደ 3 года назад
❤️ 💞 Amen amen amen amen 🙏 Qale hiyewte yasmalen
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
እግዚአብሔርአምላክ ለሁላችንም እምነትን ያድለን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
ቃለህይወትያሰመልን እናመሰግናለን
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
አቤት የተዋህዶ ልጆች ወዴት ነው ያለነው ኧረ ኑ
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw 2 года назад
በዙ ሰብክቶችህን ሰምቻችዋለሁ በጣም ደሰ የሚሉ እና የሚያሳርፉ ነችው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር አምላክ የባርክልህ ሕይውት የሚሰጥውን ቃል ያሰማልን
@aminah8254
@aminah8254 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 👏👏
@destaayalew1120
@destaayalew1120 3 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ቅድስቲሙራኤል
@ቅድስቲሙራኤል 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ እዝግኣብሄር
@adotube1371
@adotube1371 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@ganett1236
@ganett1236 3 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 3 года назад
የልዑል እግዚአብሔ አምላካችን ስሙ ለዘላም ይክበር ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ንጽሕት ድንግል ማርያም የከበረች የተመስግንች ነች መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@meazaalemu3884
@meazaalemu3884 3 года назад
ክርስቶስ የዘላለም ህይወትህን ይባርከው ቃል ህይወት ያሰማልን።
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 5 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 3 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@wesesew2910
@wesesew2910 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህት ይሰምሊ
@hayeminoteyohanese7087
@hayeminoteyohanese7087 3 года назад
መምህሬ ቃለህወትያሰማልንበእድሜ በፀጋያቆይልን
@hyabPhone
@hyabPhone 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማናውን ለህይወት ያድርግልን አሜን።
@genigirma72
@genigirma72 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@alainall6304
@alainall6304 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወይኩንፍቃደከእደፍቃድሕይ
ቃለሒወት ቃለ በረከት ያሠማልን በቤቱ አጽንቶ ያኑርልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
አሜን መምሕር ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏
@aminakemo3923
@aminakemo3923 3 года назад
መመህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዛብሔር ዘመንህን ይባርከው
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ
@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ፫
@ነገንማንያውቃል-በ8ደ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይውት ያሰማልን ሰምቶ ከመጥፋት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@fekraman9888
@fekraman9888 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@luladaid9912
@luladaid9912 Год назад
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢየሱስየነፍሴቤዛ-ዀ4ፀ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ZanabuKaze
@ZanabuKaze Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
@batzanab8
@batzanab8 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል
@sicherkasa7405
@sicherkasa7405 3 года назад
የሒወት ቃል ያሰማልን መምህር
@yemariamlege945
@yemariamlege945 Год назад
መዳኒያለም እንዳንተ የለውን ያብዛልን 🤲
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን እድመቾው ያርዝሚልን አሜን፫
@wsasses2254
@wsasses2254 3 года назад
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምሕር ቃለሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤️🙏🙏🙏
@mamilove5383
@mamilove5383 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ተባረክ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
አሜን{፫} ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 እናመሰግናለን🙏
@dubaidubai6588
@dubaidubai6588 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@عاياهحم
@عاياهحم 3 года назад
Amen Amen AMEN KALE Hiwet yasemaln
@عاياهحم
@عاياهحم 3 года назад
Amen Amen Amen Kale hiwet YASEMALN
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@እግዚብሔርመልካምነው
አሜን፫ ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@genethailu6443
@genethailu6443 2 года назад
Amen amen amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 2 года назад
ንስሐ፥ "....ለሐጢአት ሞቶ ለጽድቅ መኖር፤..." ነው። ለዚህም፦ ለአለም ሐጢአት የሞትን እንድንሆን እግዚእአብሔር ይርዳን። አሜን... መምህር፥ ፀጋህን ያብዛልህ፤ በዕድሜ በፀጋ ያኑርህ ፤ ያኑርልን፤ ይጠብቅህ፤ ይጠብቅልን። ቃለ-ህይወት ያሰማልን፤ አስበ መምህራን ወሐዋርያት ይክፈልልን። አሜን...
@ወለተሚካኤልነኝበፀሎታችሁ
አሜን ( .3) መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@tizta6325
@tizta6325 3 года назад
አሜን ፫ ይርዳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@hirutk2012
@hirutk2012 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@marymikel565
@marymikel565 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እመቤታችን ትጠብቅህ
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 2 года назад
ቃለሒትን ያሠማልን
@hirutk2012
@hirutk2012 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tizta6325
@tizta6325 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን እንኳን ደህና መጣህ
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 2 года назад
Amen amen 🙏 egziabihir ymesgen
@mimimimimimi4979
@mimimimimimi4979 2 года назад
Amen amen amen tebarke abatachine edeme na xena ysxachue
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
እድሜ ጤና ፀጋዉ ያብዛልህ
@samuellegase9878
@samuellegase9878 2 года назад
Amen 🙏 amen temesgen
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
የዮሴፍ ታሪክ//story of joseph
49:29
Просмотров 27 тыс.