Тёмный

የእርጥብ አሰራር ||Ethiopian food|| how to make ertib  

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

#ethiopianfood #ertib #habeshafood #specialbreakfast

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ🙏🥰 ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ የሁል ጊዜ ደጋፌዎቼ በጣም አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 28 дней назад
ቤታዬ የኔ ባለሙያ ምርጥ የእርጥብ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ማማዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 27 дней назад
ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
የቤቷዬ ዋዉ በጣም ለየት ያለ ቆንጆ ሳንዱች ነው ግመጡኝ ይላል 🙏እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሉላይዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ቤትዬ ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል የተባረከ ይሁን !!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የሚዬ የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 года назад
በጣም ቆንጆ በቀላል መንገድ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌 ሼር SUBSCRIBE
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ማሚዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 года назад
Amazing! Looks so Yummy and perfect lunch ideas for the family. Thanks for sharing
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ቤትዬዋ ዋዉ በጣም ቆንጆ የርጥብ አሰራር ነዉ ሲያምር ለየት ያለ ነዉ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን ዉዴ ልዩ 👍👌🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የመንዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@bettysheger976
@bettysheger976 2 года назад
ቤቲሾዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሲያዩት እራሱ ሲያምር thank you for sharing 👍👍✅❤💕❤ share
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ቤቲዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
የቤትዋዬ የምወድሽ እርጥብ ቀለል ያለ ምርጥ ምግብ ነው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽልን ዋው ብዬሻለሁ ደስ የሚል ጤናማና ተስማሚ ነው👌🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አዶናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
ዬቤቶዬ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 ዋው ዋው በጣምቆንጆ ያስጎመጃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል እሔን የመሠለ የርጥብን አሠራር ስላሣየሽን እናመሠ👍👍🙏🙏👌👌💖
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ማርቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 года назад
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ እህት 😊❤️❤️❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሒወትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ዋው ቤትዬ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን 😍😍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 года назад
ምርጥ አሰራር ነው የቤቷ እጆችሽ ይባረኩ እናመሠግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መሲዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቤቲዬ ይባረክ ይባረክ እጂሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የምስራችዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BayluSisay
@BayluSisay Месяц назад
በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
Wow betuwaye betam arif yeirtib aserar dink balemoya ikonesh👏 share
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መኒዬ ብርክ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 года назад
Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing my dear sister like 81 👍👌😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ቤዝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 года назад
ቤቲዬ የኔ መውደድ እርጥብ መስራት ሳስብ ወዳንቺ መጣሁ ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው የሀገሬ ጀግና በርቺልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መውዱድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ እህት🙏😍❤️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አሚናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 года назад
ሰላም ላንቺ የቤቷዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው በፆም ወቅት ያለእንቁላልም መስራት ይቻላል አይደል? ላይክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ጥቁርዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 месяца назад
ድንቹን ከዘይቱ ስታወጪ የቆራረጥሽዉን ድንች የተደራረበዉን ለያይተሽ አዉጪዉ ያለያ ዘይት በዘይት ነዉ የሚሆነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 месяца назад
እሺ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@seadesalih8344
@seadesalih8344 2 месяца назад
@@bettwascorner እሺ ኤኔም አመሰግናለሁ አስተያየቴን ስለተቀበልሽኝ
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ቤቲዬ ደስ ሲል በርቺ
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 2 года назад
Wow the cooking skills amazing thankyou sister 💯💯💯❤🤗👸
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@user-tp4ti7wo4e
@user-tp4ti7wo4e 2 года назад
ዋዉ የሚጣፍጥ እርጥብ ነው እንብላ, ,,,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ፓሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 года назад
Wow beteye betam konjo ye erteb aserar new yasayeshen ejesh yebarek 👍👌♥️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ፋናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤️
@mudis7458
@mudis7458 2 года назад
ቆንጆ የርጥብ አሰራር ነው ,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሙዲዬ ብርክ በይ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@sofishow6053
@sofishow6053 2 года назад
ቤትየ ተባረኪ በጣምያምራል 👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሶፊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@meh2832
@meh2832 2 года назад
Wow እጅሽ ብርክ ይበል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አሜን የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kidkid1362
@kidkid1362 2 года назад
Betam new yemeyamerew Tebareke🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ቅድስትዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigistyemer-ke1ub
@tigistyemer-ke1ub Год назад
waw Betam Aerif New Des Yilal Kentsehna Ga
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@amira3666
@amira3666 Год назад
መሰጋዕ ይባላል ይሄ በአረቦች
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 года назад
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-kx3fo6vq3y
@user-kx3fo6vq3y 3 месяца назад
wow👍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 месяца назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-tn8cm1jz8l
@user-tn8cm1jz8l 10 месяцев назад
የኔ ዉድ በርችልን
@bettwascorner
@bettwascorner 10 месяцев назад
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-iw7pn3wz8q
@user-iw7pn3wz8q 4 месяца назад
Thanks betam arif nw
@bettwascorner
@bettwascorner 4 месяца назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 года назад
Wow perfect tasty sandwich. I really admire your creativity and presentation. ❤Keep it coming 👍I've a question though what is እርጥብ?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው እርጥብ ኢትዮጵያ ውስጥ በድንች በቲማቲም ስጎ እረጠብ ተደርጎ የሚሰራ ፈጣን ብዙ ቦታ የሚገኝ የምግብ አይነት ነው 🙏🥰❤
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 года назад
@@bettwascorner Thanks dear🙏🙏
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 года назад
wow👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ማሂዬ የእኔ ውድ ከልቤ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
ቤቲዬ ድንቹን ወፈር አርገን ስንከትፈው ዘይቱን አይመጥብንም??? ሲወፍር??
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በረከትዬ ድንቹ ቢወፍርም ዘይቱን አይመጥም ያልጋለ ዘይት ላይ አትጨምሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 7 месяцев назад
አህለን
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@freizermulat1016
@freizermulat1016 Год назад
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HiluAwoke
@HiluAwoke Год назад
btam konjo new bblahut
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሔሊናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@binialemu7222
@binialemu7222 Год назад
konjo naw berchi
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቢኒ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍
@enkoyasmamaw7896
@enkoyasmamaw7896 Год назад
Btame arefe new
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
እንኮይዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@abfoods
@abfoods 2 года назад
Yameral
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 года назад
konjoooo
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ወይኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ferihewottechilo2152
@ferihewottechilo2152 Год назад
Enkulalus mecha aderegshew?
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ፍርዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው መጨረሻ ላይ አድርጌያለሁ 🙏😍❤
@genetbersoma1120
@genetbersoma1120 2 года назад
But what is Ertib?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ገንዬ እርጥብ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቦታ የሚሸጥ ዳቦ በድንች እንዲሁም በተለያየ ነገር የሚሰራ የምግብ አይነት ነው 🙏🥰❤
@genetbersoma1120
@genetbersoma1120 2 года назад
@@bettwascorner oh. Ok. I never heard that before. Good to know. Thank you very much
Далее
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Просмотров 10 тыс.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Просмотров 58 тыс.