Тёмный

የእሳት የፀጉር ካውያ(ፌር)የመጀመርያ ልምምድ How training hair iron 

mona hair style
Подписаться 4,4 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@shfemamashfemama64
@shfemamashfemama64 6 лет назад
እነዚህ ሞያዎች ይጠቅማሉ እህቶቼ ማወቅ መልካም ነው ሙናዬ ፊዲዮሽን አስተካክይ ሌላው አሪፍ ነው
@msopo5833
@msopo5833 6 лет назад
እናመሰግናለን እኔም ስገባ ለመክፈት ነው ሀሳቤ፡ፈጣሪ ይርዳኝ፡በርቺ
@TeweldeWelay-i4f
@TeweldeWelay-i4f 16 дней назад
ቀጢይ በት ታማሪነኝ የፀጉሪ ሚወደው ስራነው😊😊
@AlexGirma-b8t
@AlexGirma-b8t 3 месяца назад
Hi Arif new benatish astemrign feligalew be telegerm astemrign
@GetachewAlemayew-t4f
@GetachewAlemayew-t4f 9 месяцев назад
Betam amsegnal ew berchi lala seraeochnm ente Bkalen
@mekdilove1731
@mekdilove1731 Год назад
Thanks
@mikyasfekadu1945
@mikyasfekadu1945 4 месяца назад
Bionsa sitayl weyme Aserari AsYN Ebakshe
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 5 лет назад
አናመሰግናለን 😍😍😍
@GaruDejene-jg9zx
@GaruDejene-jg9zx 9 месяцев назад
Bryce who to work place show me
@GetachewAlemayew-t4f
@GetachewAlemayew-t4f 9 месяцев назад
Berchi enamsegnalen lala serawochnm entebkalen
@KokebSimachew
@KokebSimachew 9 месяцев назад
Akfaflu v lmsrate eski laklne
@ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
በጣም አሪፍ
@samriawt6405
@samriawt6405 3 года назад
ሰላም የኔ እህት ስለስጠሽን መረጃ እናመሰግናለን ሳውዲ ጅዳ ውስጥ ሙሉ የፀጉር ቤት እቃ የሚሸጥበትን ቦታ ምታውቂ ከሆነ ወይም እምታውቁ ካላቹ እባካቹ በኮመንት መስጫው ላይ አድርሱኝ
@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق
እናመሰግናለን
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
በርቺልኝ ግን ትንሽ ቪዱዮውን ጠራ አድርጊው አላህ ይጨምርልሽ
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
በሳውዲ ስሙ ምን ይባላል እኔ እስቲሽ ዋር ብቻ ነው እማቀው ውድ እህቴ ከቻልሽ መልሺልኝ
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 6 лет назад
ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ ፌር ነው የሚባለው
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 6 лет назад
ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ አዎ አንቺ የት ከተማ ነው ያለሽው
@tsheyamina961
@tsheyamina961 5 лет назад
እኔ ዱሮእዎድ ናበር ፀጉሬን ሥየቀጥል ተዉኩትና የፀጉር ፖርም መጠቀም ጀማሪኩ
@ለመኖርስትልታገል
@ለመኖርስትልታገል 4 года назад
ፐርም ይጎዳል ፀጉር ውዴ
@Linatube891
@Linatube891 2 года назад
ኧረ የት ነው የማገኘው ይሄን ካውያ ?🙏🙏🙏🙏
@ጓልመቀለ
@ጓልመቀለ 6 лет назад
ፀጉር ቤት እምትሰሪ ኮሀነ እንድትሰሪኝ ስዕዲ ነሽ
@ጓልመቀለ
@ጓልመቀለ 6 лет назад
ፀጉር ቤት ነው እምትሰሪው እህት
@እናቴኑሪልኝ-ዸ7ፐ
@እናቴኑሪልኝ-ዸ7ፐ 5 лет назад
ዋጋው
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 6 лет назад
አዝናለሁ በደንብ አይታይም
@ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል
የት ነዉ የሚገኜዉ ሳወዲ ከሆንሺ ጂዳ ከሆንሽ ንገሪኝ ትሰሪ ከሆነ
@ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል
የት ነሽ በአላህ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ
እኔ የምኖረው አሜሪካ ፀጉር ቤት አንቺ ባሳየሽን ፀጉር ስለማያስሩ ዝም ብለው ብራችንን እየበሉአስቸገረን በዚህ ላያ የፀጉር ማድረቂያ ካስክ እያለ ብዙ ፀጉር እያለኝ ቶሎ ብቻ ለመጨረስ ብለው በእጅ በሚያዝ የፀ ማድረቂያ የውሽሽት እፍፍፍ ያረጉና ፀጉ ሞያስቸው እርጥበት አዘል ያሆንና ሲስሩት ቆንጆ መስሎ ከፅእጉርቤት ሲወጡ ግን እንደ እብድ ፀጉር ተንጨባሮ አስቸግረውናል አረብ እንዴት ነው??? በእናትሽ
@monahairstyle9941
@monahairstyle9941 5 лет назад
ውቤ:ከረሜላ: ቤላ: ከረሜላ ልክ ነሽ ነጮች ከሆኑ የጥቁር ፀጉር መስራት ብዙም አያውቁበትም እኛጋ እራሱ አበሾችን ነው አረቦች በፀጉር ስራ የሚያደንቁትም የሚወዱትም
@munatk64a24
@munatk64a24 5 лет назад
ወደ አዲሱ ቻይናሌ ኑ 😍😍
@birhanumulugeta778
@birhanumulugeta778 4 месяца назад
እጅሽን እንዳያቃጥልሽ በምን ትጠነቀቂያለሽ
Далее
BEAUTIFUL NATURAL HAIR / ROLLER SET!!
11:05
Просмотров 7 млн
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 3 млн
የፀጉር አስተታ ጠብ እና ህጐች
8:34
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31